www.maledatimes.com Ethiopian protestant church - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'Ethiopian protestant church'
Latest

ሰሞኑን በቴዲ አፍሮ ስም የተለቀቀው የጴንጤ መዝሙር፤ የቴዲ አፍሮ አለመሆኑ ተገለጸ፤,…ድርጊቱም “ከክርስትና አማኞች የማይጠበቅ…” በሚል ተኮንኗል።

By   /  December 12, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰሞኑን በቴዲ አፍሮ ስም የተለቀቀው የጴንጤ መዝሙር፤ የቴዲ አፍሮ አለመሆኑ ተገለጸ፤,…ድርጊቱም “ከክርስትና አማኞች የማይጠበቅ…” በሚል ተኮንኗል።

ቴዲ አፍሮ በ30ሺ ብር ዋስትና ተፈታ

(EMF) ሰሞኑን በቴዲ አፍሮ ስም የተለቀቀው የፕሮቴስታንት ወይም በተለምዶ የጴንጤ መዝሙር፤ የቴዲ አፍሮ አለመሆኑን፤ ቴዲ አፍሮን ያነጋገሩ የኢ.ኤም.ኤፍ ምንጮች ገልጸዋል። “በይቅርታ ተቀበለኝ” የሚለው መዝሙር በቅድሚያ የተለቀቀው በፕሮቴስታንት ክርስትና አማኞች ድረ ገጽ ላይ ሲሆን፤ ከዚያ በማከታተል በ24 ሰዓት ውስጥ በፌስ ቡክ እና በሌሎች ማህበራዊ ድረ ገጾች ላይ ዜናው በሰፊው መሰራጨቱ ይታወቃል። ድርጊቱም “ከክርስትና አማኞች የማይጠበቅ…” በሚል […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar