www.maledatimes.com ethiopian sport - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'ethiopian sport'
Latest

ኢትዮጵያ ቡና ከመቐለ ሰባ እንደርታ የሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ማክሰኞ ተዘዋወረ

By   /  June 14, 2019  /  Sports  /  Comments Off on ኢትዮጵያ ቡና ከመቐለ ሰባ እንደርታ የሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ማክሰኞ ተዘዋወረ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 7፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ቡና ከመቐለ ሰባ እንደርታ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በመጪው ማክሰኞ እንዲካሄድ ተወሰነ። በፀጥታ ስጋት ምክንያት በተደጋጋሚ ሳይካሄድ የቆየው ይህ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታድየም ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ ነበር። ሆኖም በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተሰጠ በሚገኘው ፈተና ምክንያት በፀጥታ አካላት ላይ ጫና በመኖሩ ፈተናው ከተጠናቀቀ በኋላ ጨዋታው እንዲካሄድ ፓሊስ በመጠየቁ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar