www.maledatimes.com free media - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'free media'
Latest

የማራኪ መፅሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ ቅዳሜ ሆስፒታል ገብቶ ትላንት በስደት ላይ ኬንያ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

By   /  October 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማራኪ መፅሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹርቤ ቅዳሜ ሆስፒታል ገብቶ ትላንት በስደት ላይ ኬንያ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

የማራኪ መጽሄት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር የነበረው ሚሊዮን ሹርቤ ከሃገሩ የመናገር መብትን መከበር አለበት ጋዜጠኝነት አሸባሪነት አይደለም በማለት የሚዲያን ሃያልነት ለማሳየት ለዘመናት ሲጥር ቆይቶ ከሁለት ወራት በፊት ወደ ኬንያ መሰደዱ ይታወቃል ።ሆኖም ግን ከባለፈው መስከረም ሃያ አንድ ቀን ጀምሮ ጤናው መጓደሉን ለማለዳ ታይምስ ገልጾ ነበር ሆኖም ግን እንደዚህ ለከፍተኛ የሞት ደረጃ ያበቃናል ብሎም አልጠበቀም የማለዳ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar