www.maledatimes.com news - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'news'
Latest

 5910 ጀነሬተሮች ርክክብ መደረጉን እና የመስኖ አገልግሎት ለማስፋፋት ጠቃሚ መስመር መዘርጋቱን ተገለጸ

By   /  July 18, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on  5910 ጀነሬተሮች ርክክብ መደረጉን እና የመስኖ አገልግሎት ለማስፋፋት ጠቃሚ መስመር መዘርጋቱን ተገለጸ

ውሃ ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ የማይተካ ሚና ያለው ውድ ሃብት በመሆኑ ሁሉም በአግባቡ መጠበቅና መጠቀም እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ ገለጹ። 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የውሃ መሳቢያ ሞተር ፓምፖች ለሁሉም ክልሎች ማከፋፈል ጀምሯል። የውሃ፤ መስኖና ኢነርጂ እንዲሁም የግብርና ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን የኮሮና ወረርሸኝ በግብርናው ዘርፍ ሊያስከትል የሚችለውን ተጽዕኖ መቀነስና ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ስታቋርጥ በየቀኑ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ታጣለች

By   /  June 14, 2019  /  zena, ፍትሕ  /  1 Comment

ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ስታቋርጥ በየቀኑ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ታጣለች በኢትዮጵያ ኢንተርኔት ለአራተኛ ቀን ተቋርጧል። ከሰዓታት በኋላ ዋይፋይ መስራት የጀመረባቸው አንዳንድ ቦታዎች ቢኖሩም አሁንም ግን የሞባይል አጭር መልዕክትም ሆነ የሞባይል ዳታ አይሰራም። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ኢንተርኔትን በማቋረጧ በየዕለቱ ምን ያህል ገንዘብ ታጣለች። ከ 7 ሰአት በፊት • ኢትዮቴሌኮም ኢንተርኔት ለምን እንደተቋረጠ መግለፅ እንደማይችል አስታወቀ

Read More →
Latest

አቶ ማሙሸት አማረ :- አዲሱ የመኢአድ ፕሬዝዳንት ተስፋና ተግዳሮት

By   /  November 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ማሙሸት አማረ :- አዲሱ የመኢአድ ፕሬዝዳንት ተስፋና ተግዳሮት

======================================= መግቢያ ——- “የቱ ይቀድማል?:- በዲክራሲያዊ መርህ ላይ የቆመ ሀገር ወይስ ዲሞክራሲን ሊሸከም የሚችል ባህል ላይ የቆመ ማህበረሰብ ?” በሚለዉ ጽሁፌ የፖለቲካ ፓርቲዎቻችን የዉይይትና የክርክር ባህል አለመዳበርን በማስመልከት የተወሰኑ ፓርቲዎችን እያነሳሁ ወቅሼአቸዉ ነበር:: ፓርቲዎች ዉስጥ በግለሰብ ወይም በቡድን ደረጃ የሀሳብ ክፍፍል ሲነሳ ፓርቲዎች በሀሳብ የመሸናነፍ ባህል እንዳላዳበሩ ምሳሌ አድርጌ ካቀረብኩት ፓርቲ አንዱ መኢአድ ነበር:: እንዲህም […]

Read More →
Latest

በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ

By   /  October 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ

    የሰማዕቱደራሲበዓሉግርማባለቤት      ‹በዓሉይመጣልብዬአሁንምበርበሩንአያለሁ›                                                                                                     ወ/ሮአልማዝአበራ                              ( በቁምነገርመፅሔትቅፅ 13 ቁጥር 187፣ መስከረም 24/2007  የቀረበ ቃለ መጠይቅ) በኢትዮጵያሥነፅሐፍውስጥስማቸውጎልቶከሚጠሩትደራስያንመካከልአንዱየሆነውደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማ ‹ኦሮማይ› በሚልርዕስባሳተመውመፅሐፉሳቢያመስዋዕትነትንየከፈለደራሲነው፡፡በአፃፃፍቴክኒኩ፤በአጫጭርአርፍተነገሮቹናበድርሰትመዋቅሩአዲስየአፃፃፍብልሃትንአምጠቷልተብሎየሚታመነውደራሲበዓሉግርማየካቲት 24 ቀን 1976 ዓ.ምከቀኑ 11 ሰዓትላይከቤቱእንደወጣየደረሰበትያልታወቀደራሲነው፡፡የበዓሉመጨረሻከዓመትዓመትሲያነጋግርናየቆየናያውቃሉየሚባሉሰዎችንምስክርነትእንደሻተእነሆ 30 ዓመትሞላው፡፡ይህኑመሰረትበማድረግየሙያአጋሩደራሲናጋዜጠኛአበራለማባለፉትሁለትተከታታይእትሞች ‹የማይጮሁትበዓሉንየበሉጅቦች › የሚልመጣጥፉንበቁምነገርመፅሔትላይ አስነብቦናል፡፡ይህንኑመነሻበማድረግየበዓሉግርማንባለቤትወ/ሮአልማዝአበራንየመፅሔቱአዘጋጅጋዜጠኛታምራትኃይሉበመኖሪያቤቷተገኝቶ ‹ህይወትከበዓሉበፊትናበኋላምንይመስላል?› ብሏታል፡፡ ‹መጨረሻውንየሚያውቁሁሉለህሊናቸውሲሉቢናገሩጥሩነው› የምትለውወ/ሮአልማዝባዶቤትሶስትልጆቹንትቶእንደወጣየቀረባለቤቷንየዓላማፅናትተጋርታልጆቿንአስተምራለወግለማዕረግያበቃችጠንካራሴትናት፡፡ ‹ በዓሉይመጣልብዬበርበሩንአሁንምአያለሁ› የምትለውወ/ሮአልማዝ ‹በዓሉመፅሐፉንሲፅፍምንሊመጣበትእንደሚችልያውቅነበር› ትላለች፡፡ ቁምነገር፡– ወ/ሮአልማዝበቅድሚያበመፅሔታችንላይእንግዳሆነሽስለባለቤትሽደራሲናጋዜጠኛበዓሉግርማናስላለፉት 30 ዓመታትህይወትለመነጋገርፍቃደኛስለሆንሽእጅግአድርጌአመሰግናለሁ? ወ/ሮአልማዝ፡– እኔምአመሰግናለሁ፡፡ ቁምነገር፡– እስኪወደኋላልመልስሽናበዓሉበመፅሐፉሳቢያከስራከታገደበኋላለ6 ወራትያህልቤትውስጥነበርየሚውለው፤እንዴትነበርጊዜውንየሚያሳልፈውየሚለውንንገሪኝ ? ወ/ሮአልማዝ፡– ምንምአይጨነቅምነበር፤ብዙጊዜውንቤትውስጥያሳልፍናከቤትወጥቶዞርዞርብሎይመጣል፤ቤትውስጥበነበረበትጊዜምንምአይጨነቀምመሳቅመጫወትነበር፡፡የትእንደወሰዱትአላውቅምእንጅአንዳንድነገሮችንይፅፍነበር፡፡ 6 […]

Read More →
Latest

Ethiopian Embassy Staff Fires on Human Right Activists

By   /  October 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian Embassy Staff Fires on Human Right Activists

  By Betre Yacob An armed staff of Ethiopian embassy in Washington D.C. fired on human right activists protesting against the deteriorating human right situation of the country within the establishment of the embassy yesterday afternoon. Police reported that nobody had been injured, and it was investigating the case. The fire was first heard at […]

Read More →
Latest

የኤምባሲው ግርግር ….

By   /  October 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኤምባሲው ግርግር ….

Abdi Seid ይህ ዛሬ የተከናወነ ጀብዱ እንዳይመስልህና እርስ በርስ መቧቀስህን እንዳትጀምር ደሞ… የዛሬ 45 ዓመት ገደማ ጥር 25 ቀን 1962 ዓ.ም የተፈፀመ ድርጊት ነው… ‘በአጭር የተቀጨ ረጅም ጉዞ’ ከሚል መጽሐፍ ነው የቀነጨብኩት… እነሆኝ ዛሬም “የኢትዮጵያን ትክክለኛ መልክ” ለማሳየትና ‘የሕዝቦቿን ችግርና ስቃይ’ ለማስረዳት ስንዳክር አለን… እዛው የኃቻምናው ጎዳና ላይ… ተኩሱ – ውዥንብሩ – ትርምሱ – ሁሉ […]

Read More →
Latest

TPLF sweats before the election.

By   /  September 30, 2014  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on TPLF sweats before the election.

Is there any one who wants to see the real trick of dictators playing in the name of election? Then paying attention to the Ethiopian current government actions will clearly show the demarcation between freedom and suppression or between democracy and dictatorship. For more than decades the Ethiopian people were under the same dictatorial , […]

Read More →
Latest

ኢምባሲውን የመውረር ስክሪፕት ጸሀፊዎች አነማን ይሆኑ?

By   /  September 30, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢምባሲውን የመውረር ስክሪፕት ጸሀፊዎች አነማን ይሆኑ?

ኢምባሲውን የመውረር ስክሪፕት ጸሀፊዎች አነማን ይሆኑ? =~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~=~= ይህ ጉዳይ ተቃውሞ ሊባል የሚችልበትን ልክ ያለፈ ይመስለኛል።ከልክ ያለፈ የተራ ወሮበላ ስራ እየሆነ ነው። የዩስ አሜሪካ መንግስት በሀገሩ የሚገኙ የማንኛውም ሀገር ኢምባሲና ዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጸጥታና ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነት አለበት። ይህ ሀላፊነት የሚነሳው በ፲፱፷፩ የቪየና ዲፕሎማቲክ ግንኙነቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ ፳፪ መሰረት የተቀባይ ሀገር ኃላፊነት በመሆኑ ነው። ኮንቬንሽኑ በተጨማሪም የአንድ […]

Read More →
Latest

<... በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው...>

By   /  September 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on <... በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው...>

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-092814-100515 የህብርሬዲዮ  መስከረም 18  ቀን2007 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳንለብርሃነ መስቀሉ በሰላምአደረሳችሁ!  <… በጋምቤላ እየተደረገ ባለው ጭፍጨፋ የአማራ ተወላጆች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል በአጠቃላይ የሞቱስ ሰዎች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ነው ድርጊቱም አብረው በኖሩት የመዠንገርና የአማራ፣የኦሮሞ ወይም በሌላ ብሄር መካከል የተፈጠረ ግጭት ሳይሆን በወያኔ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ የዘር ማጥፋት ነው…>   አቶ ተስፋሁን አለምነህ የመኢአድ የሕዝብ […]

Read More →
Latest

ወደ ውስጥ

By   /  September 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወደ ውስጥ

  (አትክልት አሰፋ – ቫንኩቨር)   ዝናብይቀጥቅጠኝ፤በረዶውምይውረድፀሀይምያቃጥለኝ፤ሰውነቴንያንድድ፣ናፍቆትያስቃየኝ፤እድሜምይሩጥይለፍ፤ሆዴንይቦርቡረው፤አንጀቴምይንሰፍሰፍ፣ በሩቅ ፍቅር ራብ፤ ልታረዝ ልጠማ፣ ይንከራተት ልቤ፤ በሃሳብ ቁዘማ።              ምስክርባልሆንም፤አጠገብሽሆኘ፣            በክፉበመጥፎ፤ስምሽእየናኘ            ሃዘንሽበርትቶ፣            ጣርሽተበራክቶ፣            የልጅያለህስትይ፤ጆሮየእየሰማ፣            ፍቅርሽሆዴቀርቷል፤ውስጤንእያደማ።            ከጉያሽባልሆንምመከራሽሲበዛ፤            ስቃዩውስጤአለተቅምጧልበዛ።   ጉዳትሽ፣ውርደትሽ፤ሀዘን ሆነ ደስታ ይደርሳል፣ ይመጣል፤ ካለሁበት ቦታ።      ሰዎች ተገደሉ፣ ልጆችሽ ተራቡ፣      ወጣቶችሽ ሁሉ፤ በርቼሌ ገቡ፣      ሙስናው በረታ፣ መብቶች ተጣሱ      ጎሳ ተንሰራፋ፣      ማንነትሽ ጠፋ፤      […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar