www.maledatimes.com opposition party - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  'opposition party'
Latest

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – “ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው”

By   /  November 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – “ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው”

* የምርጫ ጉዳይ የሁላችንም የጋራ ጉዳይ ነው ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳን አንስማማም ? ስንል መጀመሪያ ላይ የሚስማሙ ይመስሉና ኋላ ግን ማን ነው አመራሩን የሚይዘው? ማነው ዋናው ?ወዘተ የሚሉ ጉዳዮች ቀስ እያሉ ይመጣሉ፡፡ * የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁመናል ከሚሉ ወገኖች ጋር ለመነጋገር ሞክሬአለሁ፤ ከነ ደጃዝማች ፣ ከነራስ ወዘተ ጋር፡፡ ሁሉም ከራሳቸው ካላቸው ግንዛቤ ተነስተው ነው ፓርቲ […]

Read More →
Latest

አቶ ማሙሸት አማረ :- አዲሱ የመኢአድ ፕሬዝዳንት ተስፋና ተግዳሮት

By   /  November 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ ማሙሸት አማረ :- አዲሱ የመኢአድ ፕሬዝዳንት ተስፋና ተግዳሮት

======================================= መግቢያ ——- “የቱ ይቀድማል?:- በዲክራሲያዊ መርህ ላይ የቆመ ሀገር ወይስ ዲሞክራሲን ሊሸከም የሚችል ባህል ላይ የቆመ ማህበረሰብ ?” በሚለዉ ጽሁፌ የፖለቲካ ፓርቲዎቻችን የዉይይትና የክርክር ባህል አለመዳበርን በማስመልከት የተወሰኑ ፓርቲዎችን እያነሳሁ ወቅሼአቸዉ ነበር:: ፓርቲዎች ዉስጥ በግለሰብ ወይም በቡድን ደረጃ የሀሳብ ክፍፍል ሲነሳ ፓርቲዎች በሀሳብ የመሸናነፍ ባህል እንዳላዳበሩ ምሳሌ አድርጌ ካቀረብኩት ፓርቲ አንዱ መኢአድ ነበር:: እንዲህም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar