Latest
ዜና፡ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ
Sunday April 30/23 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/ 2015 ዓ.ም፡- በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች እንዲሁም ከሳተላይት መገናኛ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መረጃዎችን ከያዙ ላፕቶፖች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን የግድያ ዒላማ በማድረግ፤ ሕገ-መንግሥታዊ […]
Read More →Latest
5910 ጀነሬተሮች ርክክብ መደረጉን እና የመስኖ አገልግሎት ለማስፋፋት ጠቃሚ መስመር መዘርጋቱን ተገለጸ
ውሃ ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ የማይተካ ሚና ያለው ውድ ሃብት በመሆኑ ሁሉም በአግባቡ መጠበቅና መጠቀም እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ ገለጹ። 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የውሃ መሳቢያ ሞተር ፓምፖች ለሁሉም ክልሎች ማከፋፈል ጀምሯል። የውሃ፤ መስኖና ኢነርጂ እንዲሁም የግብርና ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን የኮሮና ወረርሸኝ በግብርናው ዘርፍ ሊያስከትል የሚችለውን ተጽዕኖ መቀነስና ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ […]
Read More →