www.maledatimes.com ኣማርኛ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  ኣማርኛ
Latest

ወቅታዊ መረጃ 🚨አሜሪካ ለሚኖሩ፡ የስደተኞች አፈሳና መመለስን በተመለከተ ማወቅ ያለብን ነጥቦች🚨

By   /  January 30, 2025  /  Addis Admas, zena, ኣማርኛ  /  No Comments

በዲሲና በአካባቢዋና በሌሎችም የአሜሪካ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይም የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸውና ህጋዊ ሂደት ውስጥ ያሉት ጭምር በሰፊው እየተወሰደ ባለው የስደተኞች አፈሳና መመለስ (Deportation) ጋ ተያይዞ በቂ መረጃ አለማግኘት፣ ጭንቀትና ስጋት ውስጥ ወድቀዋል። የተለያዩ የኢትዮጵያ የንግድ ተቋማት፣ ሬስቶራንቶች፣ ገበያወች ውስጥ የሚሰሩትም በፍርሃት በመዋጣቸው ከቤት አለመውጣትን መርጠዋል። በዚህ መነሻነት፣ ጉዳዩ ያስጨነቃችሁ አሜሪካ የምትኖሩ የማህበረሰባችን አባላት በመረጃ ላይ […]

Read More →
Latest

በአስገድዶ መድፈር ተከሦ የነበረው ያሬድ ጌታቸው ታሰረ

By   /  January 30, 2025  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, Videos, zena, ኣማርኛ  /  No Comments

ኢትዮጵያዊው ያሬድ ጌታቸው መኮንን ከዚህ ቀደም በፈጸመውየወሲብ ጥቃት በኢሚግሬሽን ኤንድ ከስተምስ ኢንፎርስምነት (ICE) ተያዘ ። በነጩ ቤተ መንግስት ይፋዊ ድረ ገፅ ፣ በኒው ኦርሊንስ ከተማ የአገሪቱ የስደተኞች እና የጉምሩክ ተቋም የሆነው ኢሚግሬሽን ኤንድ ከስተምስ ኢንፎርስምነት (አይስ) ባካሔደው አሰሳ ለህብረተሰቡ ከፍተኛ ስጋት ነው ያለውን ያሬድ ጌታቸው መኮንን የተባለውን ኢትዮጵያዊ አደገኛ የወሲብ ጥቃት ፈጻሚ እና አስገድዶ ደፋሪ […]

Read More →
Latest

ተናካሹ ጥርስ የሌለው አንበሳ

By   /  January 28, 2025  /  Addis Admas, EASTAFRICA, zena, ኣማርኛ  /  No Comments

በሰሜን አሜሪካን አካባቢ የተነሳው ወጀብ የባህር ጥልቀትን ይዞ የሚጎዘው እና ምንም አይነት ስነ ምግባር እና የህግ ስርአትም ሆነ ብልሃት ያልታከለበት የአትላንታው የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ በአትላንታ የእርስ በርስ ግጭት ነው:: ከሃገራችን ወቅታዊ ፖለቲካ በማይሻል እና በተጋደደ ሂደት እራሱን ይዞ እየተጏዘ ያለ ቢሆንም አመራር እና አስተዳደሮች የህፃን ልጅ ጨዋታ ይዘው የስድብ ቅብብሎሽ ድብድብ ቀረሽ ስድቦችን እያስተናገደ ቢሆንም ምንም […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

By   /  December 11, 2024  /  Addis Admas, EASTAFRICA, NEWS, zena, ኣማርኛ  /  Comments Off on Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Ethiopia faces a deepening crisis as conflict in the Amhara region intensifies, with Prime Minister Abiy Ahmed Ali’s administration accused of targeting innocent civilians and ordering military actions that have devastated communities. This turmoil has exposed the challenges faced by the media in reporting on these critical issues, as several television channels have been forced […]

Read More →
Latest

♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !

By   /  January 16, 2024  /  Addis Admas, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !

#Ethiopia | ዛሬ ጥር 7ቀን 2016 ዓ.ም. ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የቀረበው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ፍርድ ቤቱ በዛሬውም ዕለተ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው ጉዳይ ከመታየቱ በፊት፤ “የማቀርበው አቤቱታ አለኝ” በማለት ለችሎቱ አነጋጋሪ እና ለዕለቱ ዳኛች ያልጠበቁት አቤቱታ አለኝ ፤ በማለት ጥያቄ አቅርቧል ።ያቀረበውን ጥያቄ ተከትሎ፤ ችሎቱ ስለአቤቱታው ምንነት ጠይቆታል፡፡ ጋዜጠኛውም “የግራ ዳኛ የሆኑት አቶ […]

Read More →
Latest

አራት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ላቋቋመው የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን ተመረጡ

By   /  December 21, 2023  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on አራት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ላቋቋመው የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን ተመረጡ

  የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ገዥ ዊስሊ ዋቴንዴ ሙር የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን አቋቋሙ፡፡ ይህ ኮሚሽን በሜሪላንድ የሚገኙ አፍሪካዊያንን ኢኮኖሚያዊ፣ የስራና የንግድ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለገዥው ወይንም ለሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንደአማካሪ ቦርድ ሆኖ የሚያገለግል መሆኑ ተገልጿል፡፡ ኮሚሽኑን ናይጄሪያዊ በሊቀመንበርነት የሚመሩት ሲሆን አራት ኢትዮጵያዊያን በአባልነት ተካተውበታል፡፡ አንደኛው ፕሮፌሰር አለምሰገድ አባይ ናቸው፡፡ በፎረስትበርግ ስቴት ዩኒቨርስቲ የታሪክ ፕሮፌሰር የሆኑት አለምሰገድ […]

Read More →
Latest

ከስልጣናቸው የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ዘብጥያ ወረዱ ፡፡ በአሸባሪነት እና መንግስትን በመጣል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው

By   /  December 12, 2023  /  Addis Admas, AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ከስልጣናቸው የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ዘብጥያ ወረዱ ፡፡ በአሸባሪነት እና መንግስትን በመጣል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው

ከሰላም ሚኒስትር ዲኤታነታቸው ትናንት ሰኞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል በማሴር” ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። አቶ ታዬ በተደረገባቸውም ክትትል መንግሥት ሸኔ እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ጋር ግንኙነት በመፍጠር መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበረ ሲል የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። “ከኦነግ ሸኔ አመራሮች […]

Read More →
Latest

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

By   /  December 11, 2023  /  Ethiopia, ኣማርኛ  /  Comments Off on በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

በአሁኑ  ሰአት በደረሰን መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በሰሜንሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ እና በገምዛ ወረዳዎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየፈሸመባቸው እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጠዋል ፡፡ ከማጀቴ ጀምሮ ካራቆሬ ፣ እና አጣዬ አካባቢ ያሉትን ቦታዎች ካለፈው አራት አመታት ጀምሮ በኦሮሞው ሃይል ትቃት ሲደርስባቸው እንደነበር የሚታወስ ቢሆንም ከውስጥ ባገኘነው መረጃ መሰረት ጥቃቱ በመንግስት የታገዘ እንደነበር ምንጮቻችን […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትሩ ጦርነት ናፋቂ እና አረመኔ እንደሆኑ አቶ ታዬ ደንደአ ተናገሩ (ከስልጣንም ተነሱ)

By   /  December 11, 2023  /  ኣማርኛ  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትሩ ጦርነት ናፋቂ እና አረመኔ እንደሆኑ አቶ ታዬ ደንደአ ተናገሩ (ከስልጣንም ተነሱ)

አቶ ታዬ ደንደአ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሥልጣናቸው የተሰናበቱት በአገሪቱ ያለው ጦርነት እንዲቆም ጥሪ በማቅረባቸው እንጂ ሌላ ምክንያት እንደሌለ ለቢቢሲ ተናገሩ። የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ የነበሩት አቶ ታዬ ይህንን የገለጹት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተፈረመ ደብዳቤ ከሥልጣን መነሳታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ እንደደረሳቸው ይፋ ካደረጉ በኋላ ነው። “ስለእርቅ ስለተናገርኩ ጦርነት ይቁም ስላልኩ እንጂ ሌላ ምክንያት የለም” በማለት ለቢቢሲ […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ

By   /  December 5, 2023  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ውስጥ የቤት ለቤት ፍተሻ በካዛንችዝ አካባቢ መጀመሩን የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ ገልጸዋል ።  በከተማዋ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ከመሆናቸው የተነሳ የቤት ለቤት ውስጥ ፍተሻው በመንግስት ፓርላማ ያልተወሰነበት እና ህገወጥ ከመሆኑም ባሻገር ቀለሙ ያልጣማቸውንም ዜጋ በለሊት እያፈኑ መውሰድ መጀመራቸውንም ነዋሪዎቹ ገልጠዋል ።  የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ እንደገለጹት ከሆነ በአብይ አስተዳደር […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar