በአሜሪካ የስራ አጥ ቁጥር ከፍተኛውን፡ይዟል፡ኮሮና፡ሃገሪቱን፡ወደ፡ከፋ፡ቀውስ፡ዳርጓታል
Tiblets የአሜሪካ የሥራ ሚኒስቴር እንደገለፀው ባለፈው ሳምንት 1ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች፣ የሥራ እጥነት ድጎማ ለማግኘት ማመልከቻ ማስገባታቸውን ቪኦኤ ዘግቧል። ይህም የአሜሪካ አሰሪዎች ፣ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ፣ ሰራተኞችን ማስወጣት እንደቀጠሉ ያመለክተል ተብሏል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ፣ በየሳምንቱ የሥራ አጥነት ማመልከቻ የሚያስቡት ሰዎች ብዛት፣ አንድ ሚሊዮን ገደማ ይሆናል። የቫይረሱ ወረርሽኝ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከማዳከሙ በፊት ከነበረው፣ በ200,000 […]
Read More →የ4 ሰዎችን ህይወት በውሃ ሙላት ተቀጠፈ !
የኦሞ ወንዝ ሞልቶ ዉኃ ከከባቸዉ መንደሮች ለማምለጥ የሞከሩ አራት የደቡብ ክልል ፤ የዳሰነች ወረዳ ነዋሪዎች ሞቱ። የአካባቢዉ ባለስልጣናት ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ እንዳሳወቁት አራቱ ሰዎች በዉኃ የተበሉት ዉኃ ከከበባት ቶል-ታሌ ቀበሌ ወደ ደረቅ መሬት በጀልባ ለመሻገር ሲሞክሩ ጀልባቸዉ ተገልብጣ ነዉ። ከሟቾቹ ሁለቱ እናት እና ልጅ ሁለቱ ደግሞ አዛዉንቶች ነበሩ። በውኃ ተከበው የነበሩ ሌሎች 200 ነዋሪዎች […]
Read More →ኢዜማ መግለጫ እንዳይሰጥ ተከለከለ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ዛሬ ነሐሴ 22/2012 በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሔዱ የመሬት ወረራዎችን እና ኢ-ፍትሀዊ የሆነ የመኖሪያ ቤቶችን ክፍፍል በሚመለከት በራስ ሆቴል ሊሰጥ የነበረው መግለጫ በፖሊስ ተበትኗል። የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናትናኤል ፈለቀ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት ከቀናት በፊት ስለ ስለ ስብሰባው ለሰላም ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም እንደሚደረገው ሁሉ በደብዳቤ ያሳወቁ ቢሆንም ዛሬ ነሐሴ 22/2012 […]
Read More →በምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ።

አደጋው ዛሬ ነሐሴ 22/2012 ከረፋዱ 5፡10 ላይ ደርሷል።የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 03050 ኢት የሆነ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ መኪናከባሕርዳር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ ምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ ደጅ አጋምና ቀበሌ ባጃጃ ላይ በመውጣቱ የባጃጃ ሾፌሩን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ክፍል […]
Read More →ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ!
የደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው መሾማቸውን አል ዓይን አስነብቧል። ከ114 አባላት ካሉትየዞኑ ምክር ቤት 100 ያህሉ በተገኙበት በዛሬው ስብሰባ ሹመቱን በአብላጫ ድምጽ አድቋል ተብሏል። የቀድሞው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ዳጋቶ ኮምቤ ‘ከብልጽግና ፓርቲ ሥነ ምግባር በወጣ መንገድ ህዝብና መንግስት የሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በማለት […]
Read More →ሰኔ 15 ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ቦምብ በመወርወር ወንጀል የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ።

ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ በመወርወር የሽብር ወንጀል የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች የጥፋተኝነት ፍርድ ተፈረደባቸው። ተከሳሾቹ ጌቱ ቶሎሳ፣ ብርሃኑ ጃፋር፣ ጥላሁን ጌታቸው፣ ደሳለኝ ተስፋዬ እና ባህሩ ቶላ ናቸው። የጥፋተኝነት ፍርዱን የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የወንጀል ችሎት ነው ያስተላለፈው። የዐቃቤ ህግ ክስ እንደሚያመላክተው […]
Read More →ከአማራ ብሐራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤

ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀመው «የዘር ማጥፋት ወንጀል» እንደሆነ በመግለፅ በጥፋቱ የተሳተፉ፣ ሕዝቡን ከጥቃት የመከላከል ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የመንግስት አመራሮችም በጉድለታቸው ልክ በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ እና ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን የመልሶ ማቋቋም ስራ እንዲሰራ ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል። አብን ጥቃቱ መፈፀም ከጀመረበት ዕለት አንስቶ የነቃ ክትትል በማድረግ በርካታ ወገናዊ ኃላፊነቱን ሲወጣ ቆይቷል። ጥቃቱ […]
Read More →ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ በህወሓትና በፌደራል መንግሥቱ መካከል ያለው ፍጥጫ በንግግር ሊፈታ ይገባል ሲል መክሯል።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የሠላም ኖቤል ተሸላሚው ዐቢይ አሕመድ አስታራቂና የሚያቀራርቡ ንግግሮቻቸውን ወደ ተግባር እንዲለውጧቸው ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ ጠይቋል። ቡድኑ በተጨማሪም ያለውን ውጥረት ለማርገብ አስፈላጊ ከሆነም የአፍሪካ ሕብረት ወይም የአፍሪካ መሪዎች በማሸማገሉ በኩል ተሳትፎ ሊያደርጉ ይችላሉ ከማለት በተጨማሪ በተለይ የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበር የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ቁልፍ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ ብሏል። ኢንተርናሽናል […]
Read More →የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ያለው እንቅስቃሴ በስኬት የታጀበ መሆኑን ማሳያ ነው _ ምሁራን

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር ውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ኢትዮጵያ እያደረገች ያለው እንቅስቃሴ በስኬት የታጀበ መሆኑን በግልፅ እንደሚያሳይ የውሃ ጂኦ ፖለቲካ እና የህግ ጉዳይ ምሁራን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን አብስረዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጉዳዮች እና የኦሬንታል ጥናት ማዕከል መምህር […]
Read More →የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት ተጠናቀቀ

********************************** የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የውሃ ሙሌቱ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ክረምቱ ገና ሳይገባደድ የመጀመሪያው ዙር ሙሌቱ በጥቂት ቀናት ሞልቶ መጠናቀቁና መፍሰስ መጀመሩ ለአገሪቱ ትልቅ የድል ምዕራፍ መክፈቱን የሚያሳይ ነው ብለዋል። ለግድቡ ግንባታ ድጋፍ ላደረገው የኢትዮጵያ ህዝብና በድርድር ሂደት […]
Read More →