Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara
Ethiopia faces a deepening crisis as conflict in the Amhara region intensifies, with Prime Minister Abiy Ahmed Ali’s administration accused of targeting innocent civilians and ordering military actions that have devastated communities. This turmoil has exposed the challenges faced by the media in reporting on these critical issues, as several television channels have been forced […]
Read More →♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !
#Ethiopia | ዛሬ ጥር 7ቀን 2016 ዓ.ም. ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የቀረበው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ፍርድ ቤቱ በዛሬውም ዕለተ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው ጉዳይ ከመታየቱ በፊት፤ “የማቀርበው አቤቱታ አለኝ” በማለት ለችሎቱ አነጋጋሪ እና ለዕለቱ ዳኛች ያልጠበቁት አቤቱታ አለኝ ፤ በማለት ጥያቄ አቅርቧል ።ያቀረበውን ጥያቄ ተከትሎ፤ ችሎቱ ስለአቤቱታው ምንነት ጠይቆታል፡፡ ጋዜጠኛውም “የግራ ዳኛ የሆኑት አቶ […]
Read More →አራት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ላቋቋመው የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን ተመረጡ
የአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ገዥ ዊስሊ ዋቴንዴ ሙር የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚሽን አቋቋሙ፡፡ ይህ ኮሚሽን በሜሪላንድ የሚገኙ አፍሪካዊያንን ኢኮኖሚያዊ፣ የስራና የንግድ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለገዥው ወይንም ለሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንደአማካሪ ቦርድ ሆኖ የሚያገለግል መሆኑ ተገልጿል፡፡ ኮሚሽኑን ናይጄሪያዊ በሊቀመንበርነት የሚመሩት ሲሆን አራት ኢትዮጵያዊያን በአባልነት ተካተውበታል፡፡ አንደኛው ፕሮፌሰር አለምሰገድ አባይ ናቸው፡፡ በፎረስትበርግ ስቴት ዩኒቨርስቲ የታሪክ ፕሮፌሰር የሆኑት አለምሰገድ […]
Read More →ከስልጣናቸው የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ ወደ ዘብጥያ ወረዱ ፡፡ በአሸባሪነት እና መንግስትን በመጣል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው
ከሰላም ሚኒስትር ዲኤታነታቸው ትናንት ሰኞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል በማሴር” ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። አቶ ታዬ በተደረገባቸውም ክትትል መንግሥት ሸኔ እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ጋር ግንኙነት በመፍጠር መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበረ ሲል የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። “ከኦነግ ሸኔ አመራሮች […]
Read More →በአዲስ አበባ የቤት ለቤት አሰሳ ተጀመረ
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ውስጥ የቤት ለቤት ፍተሻ በካዛንችዝ አካባቢ መጀመሩን የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ ገልጸዋል ። በከተማዋ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ከመሆናቸው የተነሳ የቤት ለቤት ውስጥ ፍተሻው በመንግስት ፓርላማ ያልተወሰነበት እና ህገወጥ ከመሆኑም ባሻገር ቀለሙ ያልጣማቸውንም ዜጋ በለሊት እያፈኑ መውሰድ መጀመራቸውንም ነዋሪዎቹ ገልጠዋል ። የከተማው ነዋሪዎች ለማለዳ ሚዲያ እንደገለጹት ከሆነ በአብይ አስተዳደር […]
Read More →ዜና፡ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ
Sunday April 30/23 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22/ 2015 ዓ.ም፡- በህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ የተገኙ 47 ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎች፣ ቦንቦችና ተቀጣጣይ ፈንጂዎች እንዲሁም ከሳተላይት መገናኛ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መረጃዎችን ከያዙ ላፕቶፖች ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን የግድያ ዒላማ በማድረግ፤ ሕገ-መንግሥታዊ […]
Read More →የሚኒስቴሮች ምክር ቤት ድምሩ 1 ቢሊየን 130 ሚሊየን የሚሆን አራት የብድር ስምምነቶችን አጸደቀ።
ምክር ቤቱ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተደረጉ በአራት የብድር ስምምነቶች ላይ የተወያየ ሲሆን በድምሩ የ1 ቢሊየን 130 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የብድር ስምምነቶች በማጽደቅ ረቂቅ አዋጆቹ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ ወስኗል። ሁሉም ብድሮች ምንም አይነት ወለድ የማይታሰብባቸው፤ ባንኩ ብድሮቹን በማስተዳደር ረገድ ለሚሰጠው አገልግሎት 0.75% የአገልግሎት ክፍያ የሚታሰብባቸው ሆነው የ6 ዓመት የችሮታ ጊዜን ጨምሮ […]
Read More →ኤርትራ የባይደንን አስተዳደር ወቀሰች።
የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ትግራይ ክልል ውስጥ ላለው ጦርነት ላለፉት 20 ዓመታት የትግራይ ሕዝብ ነፃነት ግንባርን ሲደግፉ የቆየ ያሉትን የአሜሪካ መንግስት አስተዳደር ተጠያቂ ማድረጉን APን ዋቢ አድርጎ ዶቼ ቨለ አስነብቧል። በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ለሚካሄደው ጦርነት ኤርትራን ተጠያቂ ማድረጉም መሠረተ ቢስ ነው ሲሉ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳሌህ መግለጫ ሰጥተዋል። ኡስማን ሳሌህ ትናንት ሰኞ ለተባበሩት […]
Read More →ሀብታም ሀገራት የተረፋቸዉን የኮቪድ ክትባት ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ክትባቶች ሊባክኑ ይችላሉ ሲል ዩኒሴፍ አስጠነቀቀ
ዓለም አቀፉ የረድኤት ተቋም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ፈንድ ዩኒሴፍ እንዳስታወቀዉ ሀብታም ሀገራት የተያዘዉ ዓመታት ሳይገባደድ በፍጥነት የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለደሃ ሀገራት የማይልኩ ከሆነ ከፍተኛ ብክነት ያጋጥማል ሲል አስጠንቅቋል፡፡ ዩናይትድ ኪንግደም እና ሌሎች ሀገራት የተረፋቸዉን ክትባት ለመለገስ ቃል የገቡ ሲሆን በቶሎ እንዲለግሱ ተጠይቀዋል፡፡የዩኒሴፍን ቅስቀሳ አሜሪካዊቷ ድምጻዊት ቢሊ ኢሊሽ እና ዴቪድ ቤካምን ጨምሮ ድጋፋቸዉን ቸረዉታል፡፡ […]
Read More →“…በሰሜን የገጠመን ግጭት እስካሁን ከገጠሙን ከሁሉም የከፋው ነው” – ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
የኢፌድሪ ጠ/ሚር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያለፉት ሦስት ዓመታት ዋና ዋና ንግግሮቻቸውን የያዘ ”ዐሻራ” የተሰኘ መጽሐፍ የምረቃ ስነስርዓት እና በኢፕድ 80ኛ ዓመት በዓል ላይ ተገኝተው ነበር። በዚህም ወቅት ላይ የ3 ዓመታቱን ፈተናዎች በተመለከተ ንግግር አድርገዋል፡፡ ከተናገሩት መካከል ፦ ” ተደጋጋሚ ችግር ያሳለፍንባቸው ያለፉት ሶስት ዓመታት ፣ በፊት ከነበሩት 10 ዓመታት ጋር ሲነፃፀሩ ቢያንስ ከጂኦ ፖለቲካ አንፃር […]
Read More →