በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ለደረሰው አደጋ ለተጎጂ አካላት እና ቤተሰቦቻቸው አለም አቀፍ የህግ ጥብቅና ለመስጠት ጠበቃ ዶ/ር ሸክስፒር ፈይሳ ገለፁ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302 ፍሬድማን ሩቢን እና የህግ ባለሙያው ሼክስፒር የህግ ቢሮ ሲያትል፡ አሜሪካ። ማርች 13 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ከቦይንግ አውሮፕላን ካምፓኒ በጥቂት ርቀት ላይ የሚገኘው፤ ፍሬድማን ሩቢን የህግ ቢሮ፤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ህይወታቸው ያጡትን ቤተሰቦች የሚታደግ መሆኑን አሳወቀ። ፍሬድማን ሩቢን የህግ ቢሮ – በተለይ በኢትዮጵያ፣ አፍሪቃ የሚገኙ ዜጎች ፍትህ እንዲያገኙ ለማድረግ፤ ከኢትዮጵያዊው […]
Read More →በሕገወጦች ላይ መንግሥት ጠንካራ አቋም እንዳለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክረተሪ አስታወቁ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክረተሪ ቢልለኔ ሥዩም ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ብሩክ አብዱ በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎች እንደሚስተዋሉና መንግሥትም የሕግ የበላይነትን ለማስጠበቅ በቁርጠኝነት እንደሚሠራ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክረተሪ ወ/ሮ ቢልለኔ ሥዩም ተናገሩ፡፡ ወ/ሮ ቢልለኔ አክለውም በሕገወጦች ላይ መንግሥት ጠንካራ አቋም አለው ብለዋል፡፡ የፕሬስ ሴክሬታሪዋ ይኼንን ያሉት ዓርብ ኅዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት […]
Read More →በቡራዩና አካባቢው ሰው በመግደልና ንብረት በማውደም 38 ግለሰቦች በሽብርተኝነት ተጠረጠሩ
ታምሩ ጽጌ ከመስከረም 2 እስከ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ በቡራዩ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ግድያ፣ የንብረት ቃጠሎና ዘረፋ ጋር በተያያዘ ታስረው ከነበሩት በርካታ ተጠርጣሪዎች ውስጥ፣ የ38 ግለሰቦች ድርጊት የሽብር ወንጀል ድርጊት ነው በመባሉ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ዓርብ ኅዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም. በፀረ ሽብር ሕጉ […]
Read More →በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች ተሳትፈውበታል የተባለው ድርጊት ተለይቶ ቀረበ
ታምሩ ጽጌ ‹‹በቀጥታ የሚመለከተንና የሚያስጠረጥረን ማስረጃ አልቀረበብንም›› ተጠርጣሪዎች ‹‹ለመጠርጠር የሚያስችሉ መረጃዎች እንዳሉ ችሎቱ ተመልክቷል›› ፍርድ ቤት ላለፉት 24 ቀናት ታስረው የሚገኙትና በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ ተሳትፈውበታል የተባለው የሙስና ወንጀል ድርጊት ተለይቶ ቀረበ፡፡ በብርጋዴር ጄኔራል ጠና ቁሩንዲ የምርመራ መዝገብ የተካተቱት 26 ግለሰቦች፣ የተጠረጠሩበትን የሙስና ወንጀል የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ […]
Read More →የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዚህ ሳምንት ለጋዜጠኞች ክፍት በሆነ መንገድ ስብሰባ ያደርጋል።
በሰሜን አሜሪካ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው የትረስት ፈንድ ኮካውንስል በዋሽንግተን ዲሲ ስብሰባ እንደሚያደርግ ተገለጸ ። በዚህ ስብብሰባ ላይ የተለያዩ እንግዶች የሚገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የልማት ተቋም (EDTF) ብሔራዊ ምክር ቤት የፕሬስ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ እስከ አሁን ድረስ እየተሻሻለ በመምጣቱ; የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎችን ለማሳተፍና ለማገዝ እና (EDTF) በማስተባበር ስራዎች, የበጎ ፈቃደኞች ተሳትፎ, እና ገንዘብ የማሰባሰብ ስትራቴጂዎችን በማካተት […]
Read More →ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ uጠቅላይ ሚነስት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ መሰረት፦ 1.ዶክተር አምባቸው መኮንን፦ የጠቅላይ ሚንስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚንስትር 2.አቶ ገብረእግዚአብሔር አርአያ፦ በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ 3.አቶ […]
Read More →ከህወሃት የጽንፈኛ መንግስት በከፍተኛ ወንጀል ክስ ከሚጠረጠሩት መካከል የደህንነት ሚንስትሩ ጌታቸው አሰፋ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚያግድ ትእዛዝ ተላለፈበት
ከህግ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ከተላለፈ ደብዳቤ እንደሚያመለክተው ከሆነ የህወሃት ጽንፈኛ እና ዘራፊ ቡድን ከነበረው የደህንነት አባል እንዲሁም ህዝብን በማፈን እና በመጨቆን ለሃሳባት አመታት በዜጎች ላይ ከፍተኛ በደል አድርሷል ተብሎ ከፍተኛ ክስ የቀረበበት እና በአሁን ሰአት በመቀሌ ከታመ መሽጎ የሚገኛው የቀድሞው የደህንነት ሹም በየትኛውም አቅጣጫ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚል ማዘዣ እንደወጣበት ተገልጿል ። በሌላም በኩል ለአውሮጳ […]
Read More →እጸገነት ሃይለማርያም (ማሄላንዶ) የሙዚቃ ኮንሰርቷን በችካጎ በደመቀ ሁኔታ አጠናቀቀች !
በመጀመሪያ ነጠላ ዜማዋ ይበልጥ የታወቀችው እና ላለፉት አስር አመታት በአስቴር አወቀ እና በእጅጋየሁ ሽባባው ሙዚቃዎች እራሷን ለትክክለኛ የሙዚቃ ደረጃ ያበቃችው ወጣቷ ድምጻዊት እጸገነት ሃይለማርያም (ማሂላንዶ) በአስገራሚ ሁኔታ ሙዚቃዋን በችካጎ እና አካባቢዋ በሳፋሪ ላውንጅ ማቅረቧን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ በስፍራው ታድሞ ስራዎቿን ለማየት ችሏል። እንደ ማለዳ ዘጋቢ ከሆነ ማሂላንዶ (እጸገነት) ብዙ ስራዎቿን በሰዎች ስራ እራሷን ለማውጣት የቻለች […]
Read More →‹አየር መንገዱ የአገር አምባሳደርና የሁሉም ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው›› አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
‹‹አየር መንገዱ የአገር አምባሳደርና የሁሉም ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው›› አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም (መሀል) ከሥራ ባልደረቦቸው ጋር መግለጫ ሲሰጡ 25 November 2018 ቃለየሱስ በቀለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ራዕይ 2025 የዕድገት መርሐ ግብር ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረ እ.ኤ.አ. 2011 ጀምሮ፣ በየዓመቱ ከ20 […]
Read More →አልኮል መጠጥና ጠጭዎች የሚገናኙበት ሰዓት ሕግ ወጣለት
የሚንስትሮች ምክር ቤት ትላንት ዓርብ ቀን ያጸደቀው እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ለፓርላማ በላከው አዋጅ ከ10 በመቶ በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦች (እነ ቢራ) ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት በማንኛውም የብሮዶካስት ሚዲያ (ቲቪ & ራዲዮ ) እንዳይተዋወቁ ሊደነግግ ነው። በመሆኑም ከ10 በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦችን የሚያመርቱ የአልኮል ምርቶቻቸውን ከምሽቱ 3:00 ሰዓት እስከ […]
Read More →