ከህወሃት የጽንፈኛ መንግስት በከፍተኛ ወንጀል ክስ ከሚጠረጠሩት መካከል የደህንነት ሚንስትሩ ጌታቸው አሰፋ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚያግድ ትእዛዝ ተላለፈበት
ከህግ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ከተላለፈ ደብዳቤ እንደሚያመለክተው ከሆነ የህወሃት ጽንፈኛ እና ዘራፊ ቡድን ከነበረው የደህንነት አባል እንዲሁም ህዝብን በማፈን እና በመጨቆን ለሃሳባት አመታት በዜጎች ላይ ከፍተኛ በደል አድርሷል ተብሎ ከፍተኛ ክስ የቀረበበት እና በአሁን ሰአት በመቀሌ ከታመ መሽጎ የሚገኛው የቀድሞው የደህንነት ሹም በየትኛውም አቅጣጫ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚል ማዘዣ እንደወጣበት ተገልጿል ። በሌላም በኩል ለአውሮጳ […]
Read More →እጸገነት ሃይለማርያም (ማሄላንዶ) የሙዚቃ ኮንሰርቷን በችካጎ በደመቀ ሁኔታ አጠናቀቀች !
በመጀመሪያ ነጠላ ዜማዋ ይበልጥ የታወቀችው እና ላለፉት አስር አመታት በአስቴር አወቀ እና በእጅጋየሁ ሽባባው ሙዚቃዎች እራሷን ለትክክለኛ የሙዚቃ ደረጃ ያበቃችው ወጣቷ ድምጻዊት እጸገነት ሃይለማርያም (ማሂላንዶ) በአስገራሚ ሁኔታ ሙዚቃዋን በችካጎ እና አካባቢዋ በሳፋሪ ላውንጅ ማቅረቧን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ በስፍራው ታድሞ ስራዎቿን ለማየት ችሏል። እንደ ማለዳ ዘጋቢ ከሆነ ማሂላንዶ (እጸገነት) ብዙ ስራዎቿን በሰዎች ስራ እራሷን ለማውጣት የቻለች […]
Read More →‹አየር መንገዱ የአገር አምባሳደርና የሁሉም ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው›› አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
‹‹አየር መንገዱ የአገር አምባሳደርና የሁሉም ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው›› አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም (መሀል) ከሥራ ባልደረቦቸው ጋር መግለጫ ሲሰጡ 25 November 2018 ቃለየሱስ በቀለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ራዕይ 2025 የዕድገት መርሐ ግብር ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረ እ.ኤ.አ. 2011 ጀምሮ፣ በየዓመቱ ከ20 […]
Read More →አልኮል መጠጥና ጠጭዎች የሚገናኙበት ሰዓት ሕግ ወጣለት
የሚንስትሮች ምክር ቤት ትላንት ዓርብ ቀን ያጸደቀው እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ለፓርላማ በላከው አዋጅ ከ10 በመቶ በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦች (እነ ቢራ) ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት በማንኛውም የብሮዶካስት ሚዲያ (ቲቪ & ራዲዮ ) እንዳይተዋወቁ ሊደነግግ ነው። በመሆኑም ከ10 በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦችን የሚያመርቱ የአልኮል ምርቶቻቸውን ከምሽቱ 3:00 ሰዓት እስከ […]
Read More →በመላው አውሮፓ የኢትዮጵያዊያኖች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ህብረት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
እኛ በአውሮፓ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ እ.አ.አ በ31ኦክቶበር 2018 ዓ.ም. በፍራንክፈርት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸው ጋር የተገናኙበት ስብሰባ ላይ የተፈጸመውን አጠያያቂ ድርጊት በጀርመን እንዲሁም በአውሮፓ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያንገላታ ያሳዘነ እና ያስቆጣ ተግባር ነው። ይህ የለውጥ ሂደት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን እና ንብረታቸውን ያጡበትን አካላቸው […]
Read More →የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ አጥናፍ ሰገድ ይልማ 6ተኛ የሆነው እና “የፓለቲካ አሽሙር” የተሰኘው መፅሐፍ ይመረቃል።
የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ አጥናፍ ሰገድ ይልማ 6ተኛ የሆነው እና “የፓለቲካ አሽሙር” የተሰኘው መፅሐፍ ቅዳሜ ህዳር 15ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ በ8ሰዓት ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከፍ ብሎ በሚገኘው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መፃሕፍት እና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ(ወመዘክር) አዳራሽ ይመረቃል። አጥናፍ ሰገድ ይልማ ከ 1952 -1972 ድረስ ባሉት ዓመታት በማስታወቂያ ሚኒስቴር ውስጥ ከ ጀማሪ ዘጋቢነት እስከ ዋና አዘጋጅነትየሠሩ ሲሆን […]
Read More →የራይድ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ሊቆም ነው!
የራይድ የትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ሊቆም ነው! azeb worku እኔ የራይድ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ የቴክኖሎጂ ሓሳቡ ለሐገሬ ያበረከተውን አስተዋፅእ በማየት የራይድ አገልግሎት ሠጪዎችን እና የራይድ ፈጣሪዎችን አግኝቼ ምንድነው? ለምንድነው የተከለከላችሁት ? ብዬ ስጠይቅ ያገኘሁት ምላሽ: ድርጅቱ ያለው ፍቃድ የቴክኖሎጂ ነው ስለዚህ ዘርፍ ቀይሮ በትራንስፖርት ፍቃድ ይሠማራ በሚል ነው አሉኝ ። ድርጅቱ በዚህ ዘርፍ ለመሠማራት ቢያንስ 30 መኪና ማስገባት […]
Read More →⬆️⬆️ምክር ቤቱ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ።
‼️‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️‼️ ⬆️⬆️ምክር ቤቱ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመwww የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ።ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እጩ ሰብሳቢ ለመምረጥ የቀረበ የውሳኔ ሃሳብን መርምሮ ያፀደቀው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድም ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ለብሔራዊ ምርጫ […]
Read More →የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር በዘር ጥላቻ ላይ ያመረኮዘ ጥቃት እየሰነዘረ ነው ሲሉ ደብረ ጺዮን ተናገሩ
ህዝቡ ደግሞ ተገቢውን ቅጣት ነው በህወሃት መንግስት ላይ እየተፈጸመ ያለው ቀጣይነት ሊኖረው ይገባል ሲሉ ገለጹ በኢትዮጵያ ገዥው ፓርቲ በትግራይ ህዝብ ላይ የተቃዋሚ ስርአትን እያስፈጸመ ነው በዘር ጥላቻ የታወረ መንግስት ነው ሲሉ የትግራይ ሊቀመንበር አቶ ደብረጺዮን በቅርቡ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣኖችን በቁጥጥር ስር ለማዋል እና የዘር መስመርን በሙስና ወንጀል ወደ እስር ቤትን ዘርን ያመላከተ ጥቃት ተግባራዊ […]
Read More →ግብፅና ኢትዮጵያ በናይል የግጭት ክርክር ላይ ለመወያየት ተስማሙ
ግብፅና ኢትዮጵያ በናይል የግጭት ክርክር ላይ ለመወያየት ተስማሙ
Read More →