አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆን ለመቀበል በአዲስ አበባ ከፍተኛ ቅድመ ዝግጅት እየተከናወነ መሆኑን አዘጋጅ ኮሚቴው አሳወቀ
አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆን ለመቀበል እየተሰራ ነው የአንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆን ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ተከትሎ የተቋቋመው ኮሚቴ ዝግጅቱን አጠናክሮ እየሰራ ነው።ከ27 አመታት በኋላ ወደ አገሯ የምትመለሰው አለምጸሐይ ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም ማለዳ 1፡00 ሰአት አዲስ አበባ ስትገባ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ቤተሰቦቿ፣የሙያ አጋሮቿ እና የመገናኛ ብዙሐን ባለሙያዎች በተገኙበት በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ለማድረግ ዝግጅት […]
Read More →ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ በሀገር ቤት እና ከሀገር ውጪ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ወገኖቼ፤ በመላው ዓለም በሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት በየዓመቱ በክብር ለሚነሳው እና ዘንድሮም ለ1439ኛ ዓመተ-ሂጅራ ለሚከበረው የኢድአል አድሃ አረፋ በአል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ- አደረሰን! ኢድ ሙባረክ !!! በፆም፣ በፀሎትና ክፉ ምግባርን በሚኮንን […]
Read More →በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 171 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።
በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 171 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። source Siyum Teshome የኦህዴድ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንዳስታወቁት፥ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በተለያዩ ህግ ወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው ሲንቀሳቀሱ ነው። በዚህ መሰረትም ሱሉልታ ከተማ በቄሮ ስም በመንቀሳቀስ የግለሰብ ሰዎችን ቤት በማፍረስ የቤት ክዳን […]
Read More →የስደተኛው የሃገር ቤት ጉዞ፤ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው!! አበባየሁ ታደሰ
አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው!! የአስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስቱ ግንቦት ሀያ ማክሰኞ ሊውል አራት ቀን ቀደም ብሎ አርብ ግንቦት አስራ ስድስት፤ ከለውጡ ጥቂት ቀደም ብሎ፤ ገና ብሶት የወለደው ሰራዊት የደርግን ራዲዬ ጣቢያ ሳይቆጣጠር፤ ገና ታጋዮቹ ከእንጦጦ ተራራ ላይ ሆነው ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አንቺ ጋር ለመድረስ ስንቱን ገበርን ወይ እያሉ […]
Read More →በህወሀት ስልጣን ዘመን ሁለት እግሮቹን እስርቤት ውስጥ ያጣው ከፍያለው ተፈራ የሰበታ ከንቲባ ቤት እና ገንዘብ አበረከቱለት
በህወሀት አስተዳደር እስርቤት ገብቶ በድብደባ ብዛት እግሩ አልንቀሳቀስ ብሎት ህክምና በሄደበት ሰአት በዶክተሮች ስህተት ተብሎ መቆረጥ የሚገባው እግሩን በመተው ጤነኛውን ከቆረጡበት በኃላ እንደገና በሽተኛውን ደግመው የቆረጡበት የቀድሞው እስረኛ እና የአሁኑ የአካል ጉዳተኛ አቶ ከፍያለው በደረሰበት የአካል እና የሞራል ጉዳት ማካካሻ ትሆን ዘንድ በማለት የሰበታ ከንቲባ ስጦታ ማበርከታቸው ተገለፀ። በህይወቱ ይሄ ይደርስብኛል ብሎ አስቦ የማያውቀው እና […]
Read More →የቦስተን የመደመርና ተግባራዊ ርምጃ የመውሰደ ጅምር
ኦገስት 18 ቀን የፊታችን ቅዳሜ በቦስተን ስለሚደረገው ታላቅ የመደመር ድጋፍ የተሰጠ መግለጫ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የእንንቁራሪቷ ታሪክ እንደይደርስብን ወደተግባር እንሸጋገር… ።.።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በመላው ኢትዮጵያ የተጀመረው የለወጥ ንፋስ ፍጥነትና አቅጣጫውን እየለዋወጠ መክነፍ ቀጥሏል። መልካም የመፈቃቀር፣ የመረዳዳት፣ የሰላምና የዴሞክራሲ ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያንም እውን ለማድርድረግ፤ ለዘመናት የተከፈለው መስዋእትነት ፍሬን እንዲጎመራም ህዝቦች ከመቸውም በላይ ከለውጥ ሐይሉና ከጠቅላይ ሜኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጎን […]
Read More →ዛሬ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
/ደ.ብ.ፋ.ኤፍ.ኤም ነሀሴ 8.2010/ የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኮማንድር ወርቅ አገኘሁ ሸዋ ለፋብኮ እንዳሉት አደጋው የደረሰው ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን 29 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3- 33889 አማ አይሱዙ የህዝብ ማመላለሻ ከደብረ ብርሃን ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ከነበረ ኮድ 3- 55830 አአ ሲኖ ትራክ መኪና ጋር በተፈጠረ ግጭት ነው […]
Read More →ጆሮ አይሰማው የለ “ኦሮሚያን መገንጠል ከፈለግን፣ በሁለት ሳምንት መገንጠል እንችላለን፣ ማንም አያቆመንም” አቶ ጃዋር መሃመድ
[ቴዲ አትላንታ] ጆሮ አይሰማው የለ “ኦሮሚያን መገንጠል ከፈለግን፣ በሁለት ሳምንት መገንጠል እንችላለን፣ ማንም አያቆመንም” አቶ ጃዋር መሃመድ “አገር የዛፍ ቅጠል አይደለም፣ ማንም ስለፈለገ ተቀንጥሶ አይወድቅም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ___________ ክላይ የተጠቀሰውን “የመገንጠል” አባባል ልብ በሉት፣ ራስን ከመቆለልና ለራስ ተራራ የሚያህል ግምት ከመስጠት የመጣ ያለበሰለ አባባል እንጂ ፣ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? የዶክተር ዐቢይ ፣ […]
Read More →የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት
ውድ ደጋፊዎቻችን፣ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አዎንታዊ የሆነ ማኅበረሰባዊ እንቅስቃሴ ይታያል። የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የዚህ አዎታዊ እንቅስቃሴ አካል በመሆን፣ ኢትዮጵያ ወደ ዕውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ግንባታ እንድታመራ እና ዐማራው ተገቢ የሆነ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ውክልና ኖሮት፣ በአገሪቱ መፃዒ ዕድል መጫዎት የሚችለውን ሚና እንዲጫዎት ለማስቻል አገር ቤት ገብቷል። ለዚህ ግብ ዕውን መሆን፣ዐኢአድ ከቀበሌ እስከ አገር አቀፍ ባለው […]
Read More →እኛ የምንመኘው ሰላም የትኛውን ነው? አንተነህ ጌትነት (የሶማው) ከባዕድ ሀገር ሜልበርን አውስትራሊያ
ሳላም ከሌለ ምንም ነገር የለም።በሰላም ጊዜ ሁሉም ነገር ይኖራል፤ሰላም ከጠፋ ግን ያለውም ሁሉ ይወድማል። ለዚህም ምስክሩ የኢትዮጵያው ሱማሌ የቅርብ ጊዜ አስከፊ ትውስታችን ምስክር ነው።አሁንም ይህን እያየን በጎሳ ፖለትካ እንገዳገዳለን።ስለዚህ እኛ ልንመኘው የሚገባን ሰላም ዘለቄታ ያለውን እንጂ ለጊዜው እፎይታ የሰጠንን ከሆነ ነገ የበለጠ ዋጋ የሚያስከፍለንና ተስፋ የሚያስቆረጠን እንዳይሆን ከወዲሁ መጠንቀቅ ይገባናል።ለዚህ መፍትሔው የጎሳ ፖለትካ ይብቃን የሽግግር […]
Read More →