“ገዳን የመሰለ ስርዓት ባላት ሃገር ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብርቅ መሆኑ የሚደንቅ ነው” – ዶ/ር አብይ በሎሳንጀለስ
“ገዳን የመሰለ ስርዓት ባላት ሃገር ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብርቅ መሆኑ የሚደንቅ ነው” – ዶ/ር አብይ በሎሳንጀለስ
Read More →አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ)
አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ) እ.ኤ.አ. በ2014፣ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሓት መንግሥት ከየመን ታፍኖ ወደ ኢትዮጵያ መወሰዱ በጣም ካስደሰታቸው አንዱ የኢ.ኤን.ኤኑ ብንያም ነበር። የበዓሉ ግርማን ኦሮማይ መጽሐፍ ርእስ ወስዶ “ኦሮማይ! ፀሓፊ፦ አዘነጋሽ ቦጋለ – ከሽሮሜዳ” የሚባል ትረካ ተረከበት።ከግንቦት ሰባት ፖለቲካዊ አቋም በተቃራኒ የተሰለፉ ፖለቲከኞች፣ አብዛኛው ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች ጭምር፤ የህወሓት መንግሥትን የማፍያ ዓይነት ርካሽ ጠለፋ ሌት ተቀን ሲያወግዙ፤ […]
Read More →በሰሜን አሜሪካ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅትች የከሰረ ፖለቲካ እንዳላቸው አስገነዘቡ
በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከጠቅላይ ሚንስትር ዶክትር አብይ አህመድ ጋር ባደረጉት ውይይት ፣የከሰሩ የፖለትቲካ ድርጅቶች እንደሆኑ ያሳዩበት አንደምታ እንደሆነ ለማወቅ ተችⶀል። ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ አብዝኞቹ ተቃዋሚ ድርጅቶች ከሰላሳ እና አርባ አመታት በላይ የቆዩ ከመሆናቸውም በላይ ወቅቱን ያገናዘበ ፖለቲካ የማይናገሩ ፣የተንዘባዘበ ፣እና ብቃትም ሆነ ጥራት የሌላቸው እንደሆኑ […]
Read More →ዶ/ር አብይ ለምን ጋዜጠኞችን ይፈራሉ ?ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጠያቄ መጠየቅ የሚቻለው በዌብሳይት በመላክ ብቻ ነው
የጠቅላይ ምንስትሩ የሚዲያ አሰባሳቢ ኮሚቴ መግለጫውን ግልጽ አድርጓል ፡፡ ጉዳዩ የሚዲያ፡ስነ፡ምግባርን፡የሚጻረር ስራ ነው ማለዻ ታይምስ በሰሜን አሜሪካ ለሚካሄደው የሃገራዊ ኮንፈረንስ ሁኔታ ጠቅላይ ሚንስትሩን ጥያቄዎች መጠየቅ የሚቻለው በዌብሳይት ላይ ጥያቄዎችን በማስገባት ብቻ መሆኑን የሚዲያ አሰባሳቢው ኮሚቴ ገልጧል ። እንደ ኮሚቴው ውሳኔ ከሆነ ማናቸውንም ሚዲያዎችም ሆኑ ግለሰቦች ጥያቄዎቻቸውን በዌብሳይ ማድረግ ያለባቸው እንደሆነ አሳውቀዋል። የዚህም ዌብሳይት አድራሻ የሚከተለው […]
Read More →በምዝበራ የበሰበሱ የአ/አበባ ሀ/ስብከት የዋና ክፍል ሓላፊዎች በሙሉ እንዲወገዱ፣በግፍ ያፈናቀሏቸው 270 ሠራተኞች እንዲመለሱ ቋሚ ሲኖዶስ ወሰነ
በምዝበራ የበሰበሱ የአ/አበባ ሀ/ስብከት የዋና ክፍል ሓላፊዎች በሙሉ እንዲወገዱ፣በግፍ ያፈናቀሏቸው 270 ሠራተኞች እንዲመለሱ ቋሚ ሲኖዶስ ወሰነ ሀ/ስብከቱ፣እንደየሥራ ዘርፋቸው በሚያወጣው ድልድል መሠረት በየአጥቢያው ይመደባሉ፤ በዛሬው ዕለት፣ አለቆችንና ም/ል ሊቃነ መናብርትን ጠርቶ ውሳኔውን አስታውቋል፤ ኾኖም… ከተመላሾቹ ውስጥ የእምነትም የሥነ ምግባርም ችግር ያለባቸው መኖራቸው እያነጋገረ ነው፤ እንደ‘አባ’ ነአኵቶ ለአብ፣ ጌታቸው ዶኒ፣ ጸዳሉ መለሰ ያሉት በማጣራት የተወሰነባቸው ነበሩ፤ ††† […]
Read More →አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ
(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ የሚገኘው እና አሜሪካ በሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ መካከል የተጀመረው እርቀ ሰላም ታላቅ ውሳኔ አስተላለፈ:: በአዲስ አበባው እና በውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ ከብዙ ልፋት እና ሽምግልና በኋላ እርቀሰላሙ ተፈጽሟል:: በዚህም መሰረት በውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ እና በሃገር ቤት ያለው ሲኖዶስ አንድ እንዲሆኑ ተወስኗል:: በዚህም መሰረት ፓትርያሪክ አቡነ መርቆሪዮስ ወደ መንበራቸው የሚመለሱ እንዲመለሱ ከስምምነት ተደርሷል:: አቡነ […]
Read More →ድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ በኮፒ ራይት ክስ ተቀጣ !
ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 410/96 እና የተሻሻለውን አዋጀ ቁጥር 872/2007 አንቀጽ (41)ን ተላልፏል ተብሎ፣ የተመሠረተበትን የፍትሐ ብሔር ክስ ማስተባበል ባለመቻሉ ቅጣት ተወሰነበት፡፡ ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው ድምፃዊው የገንዘብ ቅጣት የተወሰነበት በ1977 ዓ.ም. ባሳተመው የካሴት ዘፈን ውስጥ ‹‹የቀይ ዳማ›› ወይም ‹‹የድንገት እንግዳ›› የሚል ርዕስ ያለውን ዘፈን ደራሲ የአቶ ማስረሻ ሽፈራውን ወራሽ […]
Read More →ጥርቅምቅም ዜና » አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለም!!
አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለምን? እነዚህ ወጣቶች የወልቃይት ጠገዴ አማሮች ሲሆኑ በጋምቤላ ክልል የእርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ኢንቨስተሮች ናቸው። ወልቃይት ጠገዴ ውስጥ ለም የእርሻ መሬት ስለሌለን አይደለም ተሰደው የሚያርሱት፣መሬታችን የትግሬ ኢንቨስተሮችና ንብረትነቱ የህወሓት የሆነው የህይወት እርሻ መካናይዜሽን ስለወረረው እንጂ። የወልቃይት ጠገዴ መሬት አይደለም ለ4ና 5 ወረዳዎች ህዝብ ለመላው አማራ የሚበቃ ነበር። እነዚህ በፎቶ […]
Read More →የፕሮፌሰር መስፍን እና የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ግንኙነት እና የፖለቲካዊ ፋይዳ!
[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን የሚያመሳስላቸው ብዙ ነገር አለ። ሁለቱም የሚያምኑበትን ነገር ፊት ለፊት ይናገራሉ። ሁለቱም ቀጥታ ወደ ነጥቡ ገብተው ያወራሉ እንጂ ዝባዝንኬ አያውቁም። ሁለቱም የሚናገሯቸው አርፍተ ነገሮች ለጥቅስ የሚበቁ ናቸው። ሁለቱም ፈጣሪን የሚፈሩ መንፈሳውያን ናቸው። ሁለቱም ብዙ የጭቃ ጅራፍ ወርዶባቸው በሰፊ ትከሻቸው ችለዋል። ሁለቱም ለእርቅና ለፍቅር ትልቅ […]
Read More →ታላቁ እስክንድር (በመስከረም አበራ)
ሰው እንዳደገበት የህይወት ዘውግ ማንነቱ ይቃኛል፡፡ በልስላሴ ያደጉ የባለጠጋ ልጆች በአብዛኛው ለስላሳውን መንገድ እንጅ ሌላውን አይመርጡም፡፡በተቃራኒው ደሃ አደጎቹም ቢሆኑ ለፍተው ጥረው የህይወትን መንገድ ለማለሳለስ መድከማቸው ሰዋዊ ደምብ ነው፡፡ መነሻው ምንም ሆነ ምን መድረሻውን ለስጋዊ ህይወቱ ምቹ ለማድረግ መትጋቱ የአዳም ዘር አንዱ ተመሳስሎሽ ነው፡፡ ሆኖም የስብዕናቸው ውቅር እንዲህ በቀላሉ ለመረዳት የሚያስቸግር ሰዎችም አሉ፡፡ እንዴት ቢያድጉ፣እንዴት ያለ […]
Read More →