ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው ክንፉ አሰፋ
ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው ክንፉ አሰፋ “አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።” የሚለው ቃል የወጣው ከ”ጽንፈኛው ዲያስፖራ” ወይንም ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አይደለም። ከአውሬው ጋር አጋር ሆኖ ከሚሰራ ድርጅት መሪ ነው። ያውም በገዥው ፓርቲ ልሳን። የ26 ዓመቱ ፖለቲካ እየተንከባለለ እዚህ ላይ ደርሷል። […]
Read More →መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ስተፈረዳባቸው
ዘሄግ (14 dec. 17) ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ እድሜልክ እስራት በይኖባቸዋል። በተጠቀሳባቸው ክስ በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። ከሁለተኛው አለም ጦርነት በህዋላ እንዲህ አይነት ፍርድ በሆላንድ ሃገር ሲሰጥ የመጀመርያው መሆኑን አቃቤ ህግ ተናግረዋል። በሃገሪቱ ህግ የእድሜ ልክ እስራት አመክሮ […]
Read More →“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ
“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ “ዋሸሁ እንዴ?” (ነን ሶቤ) ሲል ይጠይቃል፣ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ። ይህንን ጥያቄ የሚያቀርበው ለታዳሚው ሕዝብ አይደለም። በአስር ሺዎች የታደሙበት የኮንሰርት አዳራሽ ውስጥ ከታዳሚው ፊት-ለፊት ለተቀመጡት ለእነ አባዱላ ገመዳ፣ ወይንም ደግሞ ለእነ ለማ መገርሳ ይመስላል።ከፍ ሲል ደግሞ ኮንሰርቱን በቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ ላሉት የአድዋ ባለ ግዜዎች የቀረበ ጥያቄ ነው። ይህ ድምጸ-መረዋ ወጣት በምርጥ ቅላፄውያንጎራጎረው ፉከራ […]
Read More →የማስተር ፕላኑ ጉዳይ እና የረቂቅ አዋጅ ጉዞ
“ማስተር ፕላኑ ተመልሶ መጣ!” – ረቂቅ አዋጁ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተመርቷል ዮሐንስ አንበርብር ፓርላማው ሐሙስ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የነበረውን መደበኛ ስብሰባ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን ምልዓተ ጉባዔ ለጥቂት በማሟላት፣ ለዕለቱ በያዛቸው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዕለቱ የነበረው መደበኛ ስብሰባ ከመበተን የተረፈውም ከአጠቃላይ አባላቱ 275 አባላት ብቻ ተገኝተው ነው፡፡ በሁለት ረድፍ ከተከፈለው የፓርላማው መቀመጫዎች በእጅጉ […]
Read More →zimbabe presidant Mugabe ‘conifined his house’
Address made by Zimbabwe Major General SB Moyo, Chief of Staff Logistics, on national television after the military seized power. HARARE, Zimbabwe — Zimbabwe’s military said early Wednesday that it had taken custody of President Robert Mugabe, the world’s oldest head of state and one of Africa’s longest-serving leaders, in what increasingly appeared to be […]
Read More →አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ በቤቱ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ግብዣ አደረገለት።
ተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ለጋዜጠኛ ተመስገን ደስአለኝ የእነኳን በሰላም ተለቀቀክ ጀግንነትህ እስርህን በሰላም መፈፀምህ ነው የሚለውን የደስታ ሰሜት መግለጫ አሰመልክቶ በቤቱ ትልቅ ግብዣ አድርጎለታል ። እንደማለዳ ሪፖርት ከሆነ በቤቱ ወሰጥ የሚገኙትንም ታሪካዊ ቅርሶችን እና ስቱዲዮውን አስጎብኝቶታል ። ቴዲ ለባለስልጣናት ሳይሆን ለንፁሃን አእምሮ የቆመ መሆኑን አሳይቶአል ፣ስልጣንን ሳይሆን ሰውነትን አስበልጦ አይቷል። አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) […]
Read More →ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከተለያዩ የአገር ውስጥ ሚዲያዎች ለተወጣጡ ጋዜጠኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ጋዜጣዊ ማብራሪያ ሰጡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከተለያዩ የአገር ውስጥ ሚዲያዎች ለተወጣጡ ጋዜጠኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ጋዜጣዊ ማብራሪያ ሰጡ፡፡* በማብራሪያው በኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልሎች ድንበር አዋሳኝ አከካበባበቢ ባሉ ዞኖች ውስጥ በአንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረው ግጭት፣ በሙሰኞች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ፣ የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያና ተያያዥ ጉዳዮች ተዳስሰዋል፡፡************************************************************************ ሙሉውን መግለጫ እንደሚከተለው ያልብቡ——————————————————————————- የኢትዮጵያ ብሄራዊ የደህንነት […]
Read More →NEWS: ETHIOPIA COURT ACQUITS A JOURNALIST, OPPOSITION PARTY MEMBER FROM CHARGES UNDER DEFUNCT STATE OF EMERGENCY
addisstandard / Addis Abeba, Nov. 8/2017 – The Federal High Court Bole Branch, third Bench has today acquitted journalist Elias Gebru & opposition party member Daniel Shibeshi from criminal charges brought against both under Ethiopia’s defunctState of Emergency (SoE). Both Elias and Daniel were first detained along with Anania Sorri on Nov. 18, 2016 for ‘violating’ a section under the […]
Read More →