www.maledatimes.com Addis Admas - MALEDA TIMES - Page 21
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  -  Page 21
Latest

The Coffee Time is open on Lincoln park neighborhood area

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on The Coffee Time is open on Lincoln park neighborhood area

The 28-year-old Ethiopian- American woman, Selot Zewdie opened an Ethiopian coffee shop in the most significant Midwest town of Chicago in the Lincoln Park area. The crowning city of Chicago opened last week, where the largest population of Ethiopian people resided in the neighborhood. This business is encouraged by the community. According to Selot, coffee […]

Read More →
Latest

ዘ ሄግ የፍርድ ክትትል እያደረገባቸው ያሉ የደርግ መቶ አለቃ ማክሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ!

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ዘ ሄግ የፍርድ ክትትል እያደረገባቸው ያሉ የደርግ መቶ አለቃ ማክሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ!

የደርግ መኮንን መቶ አለቃ እሸቱ በዘ ሄግ የፍርድ ከዜግነቱ ሆላንዳዊነቱን ከቀየረ በሁዋላ የሆላንድ መንግስት ከ፳፮ አመታት በፊት በተከሰተ ወንጀል እንደከሰሰው ተገልጿል ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የማለዳ ሬዲዮ በwghc98.3 የአየር ሰአታቸው ልይ በዜና መልክ ያቀረቡት ይህ ሮፖርት እንደሚያመለክተው ከሆነ ፣ መቶ አለቃ እሸቱ የተሳሳተ ሰው ነው የያዛችሁት በማለት ለመርማሪ ፖሊሶቹ ገልጾ እንደነበር የማለዳ ታይምስ ተባባሪ ሪፖርተር ፣ከሆላድ […]

Read More →
Latest

ባለሃብቱ ሼክ መሃመድ አላሙዲ በሳኡዲ አረቢያ እስር ገጠማቸው

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ባለሃብቱ ሼክ መሃመድ አላሙዲ በሳኡዲ አረቢያ እስር ገጠማቸው

Read More →
Latest

የቀጥታ ስርጭት ውይይት

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የቀጥታ ስርጭት ውይይት

https://www.facebook.com/Conversationsinideas/videos/1868446266803954/

Read More →
Latest

ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

በኢትዮጵያዊቷ የ28 አመት ወጣት ፀሎት ዘውዴ የተከፈተው ቡና ታይም (ጊዜ) ከፍተኛ ህዝብ በሚገኝበት የችካጎ ከተማ በሊንከን ፓርክ ዙሪያ ተከፈተ ፣ ይህ አይነቱ የንግድ ተቋም ለሃበሻው ማህበረሰብ የሚያበረታታ ነው ። እንደ ፀሎት አገላለጽ ከሆነ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች የሚመረተውን ቡና በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራት ያለው ከመሆኑ ባሻገር ፣ እውቅናው ከፍ ያለ ቢሆንም የሃገራችን ገበሬዎች ከሚያመርቱት ምርት ጋር […]

Read More →
Latest

የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, music, Music Clip, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

በድምጻዊቷ ላይ ቅሬታ የሚያቀርቡ ሰዎች “መድረክ ለይ ለብሳው የወጣችው ለብስ በኢትዮጵያን ማህበረሰብ ላይ ቁጣን የሚቀሰቅስ ከመሆኑም በላይ ከብርን ይነካል ሲሉ ቢደመጡም ዘሪቱ ግን ልብሱን ለማስተዋወቅ ተብሎ እንጂ ሆን ተብሎ ለመድረክ ተዘጋጅቼ የለበስኩት አይደለም ብላለች:: ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ በተደረገው ጊዜ ኮንሰርት ቁጥር 2 ላይ የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ በማስመልከት ዘፈኗን አቋርጣ “አማራ ፣ ኦሮሞ ጉራጌ አይታየኝም […]

Read More →
Latest

ሪያድ ኤየርፖርት በፍንዳታ ተናወጠች

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ሪያድ ኤየርፖርት በፍንዳታ ተናወጠች

በሳኡዲአረቢያ ሪያድ ከተማ የሚገኘው አለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በፍንዳታ ተናውጣ ውላለች ።ከሳኡዲ አረቢያ ያደረሱን የመረጃ ምንጫችን ከተንቀሳቃሽ ምስል ጋር አያይዘው የላኩልን ሲሆን ፣ከባድ ፍንዳታ እና ከፍተኛ ጭስ የተሞላበት የአየር ግፊት እንዳለው ለመረዳት ችለናል።   በፍንዳታው ላይ ሀላፊነት የወሰደ አካል ባይኖርም በሰዎች ህይወት ላይ ጥፋት ሳይደርስ እንደማይቀር ተገምቷል ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም፣ ቁስለኞችም አሉ ሲሉ መግለፃቸውን  ማለዳ […]

Read More →
Latest

በችካጎ የመኪና አደጋ ኢትዮጵያዊው ታክሲ አሸከርካሪ ህይወቱ አለፈ

By   /  November 1, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on በችካጎ የመኪና አደጋ ኢትዮጵያዊው ታክሲ አሸከርካሪ ህይወቱ አለፈ

በቅርብ ጎን በኩል በሚገኘው የታክሲ ካቢድ ሹፌሩ እና የሌላኛው መኪና አሽከርካሪ ሁለቱም ሰዎች የሞት አደጋ ደረሰባቸው ከ 3 ሰዓት በኋላ ያለው ሰዓት በኖርዝክ ክላርክ 1000 ብሎክ ላይ ነበር ይህ አደጋ የተፈጸመው የአንድ የሃይዳይ ሰናዳ አሽከርካሪ በክላክ ደቡብ በኩል በመጓዝ ላይ ሳለ በከፍተኛ ፍጥነት በመጓዝ በቀይ መብራትን በመጣስ ወይንም መቆም አልቻለም የታክሲው ነጂ የሆነውን አቶ መኮንን […]

Read More →
Latest

በህንድ ሀገር የሚገኙ 1000 የኢትዮጲያ መምህራን በዶላር እጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን ሊያቋርጡ ነው! መምህር ስዩም ተሾመ ለማለዳ ታይምስ መረጃ አጠናቅሮ ከአዲስ አበባ እንደላከው

By   /  October 28, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በህንድ ሀገር የሚገኙ 1000 የኢትዮጲያ መምህራን በዶላር እጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን ሊያቋርጡ ነው! መምህር ስዩም ተሾመ ለማለዳ ታይምስ መረጃ አጠናቅሮ ከአዲስ አበባ እንደላከው

    መንግስት ትኩረት ሰጥቸዋለሁ ለሚለው “የትምህርት ጥራት” በተለይም “የከፍተኛ ትምህርት ጥራት” የመምህራን ልማት ዋና የትኩረት አቅጣጫ እንደሆነ በተለያዩ ጊዚያት ሲለፍፍ ቆይቷል። ይህን ለማሳካት የከፍተኛ ት/ት ተቋማት መምህራን የትምህርት ደረጃ፤ 0% የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 75% የሁለተኛ ዲግሪ እና 25% የሶስተኛ ዲግሪ እንዲሆን እየሰራ መሆኑን በተደጋጋሚ መግለፁ ይታወሳል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አመታዊ እቅድና ሪፖርቶች ይህን ያመለክታሉ። በዚህ መሠረት፣ የት/ት ሚኒስቴር […]

Read More →
Latest

“በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላለ ሰው ትንቢት አትናገር !”

By   /  October 26, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on “በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላለ ሰው ትንቢት አትናገር !”

ዳንኤል ሽበሽ እንደጻፈው ——————”””””””—————- ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን፡ 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለሕ/ተ/ም ያደረጉትን መክፈቻ ንግግር ተከትለው የሰጡትን ማብራሪያ (brief) አዳመጥኩኝ ፡፡ አንድ ሪፖርት የሚቀዳው ከዕቅድ እስከ ድርጊት ካለው ክፍል ውስጥ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ካልዋሸን ወይም ካልተሳሳትን በስተቀር ሪፖርት እውነት መሆን አለበት ፡፡ ከዚህ ሀሳብ ስንነሳ አንገት ስላስደፋን የመንግሥታቸው ሪፖርት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar