ማስታወሻ፤ ዘሐዲስ አለማየሁ
ለወደፊት የዜና እና የትረካ ዝግጅት በቀላሉ እንዲደርስዎት የማለዳ ሚዲያ ዩቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCqAuXzJD_f5q7zV1ItVKAdA?view_as=subscriber ታህሳስ ወር 1953 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ ከተደረገው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በኋላ መወሰድ ስላለባቸው የፖሊሲ እርምጃዎች በክቡር አቶ ሐዲስ አለማየሁ ለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ጥር 23 ቀን 1953 ዓ.ም የተፃፈ ማስታወሻ፡- ማስታወሻ በቅርቡ በኢትዮጵያ ተነሥቶ ያለፈው ሁከት፤ ለኢትዮጵያ ደህንነትና ግርማዊነትዎ ለወጠነው ሥራ መልካም […]
Read More →የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ሽካጎ መስራች እና የመጀመሪያው ፕረዚደንት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አረፉ !
የቺካጎ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር መሪ የነበሩት እና የኮሙኒቲው መስራች አቶ መንግስቴ በኮቪ -19 በሽታ አማካይነት በህክምና ላይ ቆይተው በሽታውን ከተዋጋ በኋላበዛሬው እለት ህይወታቸው ማለፉን ከቤተሰቦቻቸው ሰምተናል ።የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ሽካጎ በአቶ መንግስቴ ሞት በደረሰበት ሞት እጅግ አዝኖ አስቸኳይ መግለጫ አውጥቷል ፡፡ ጋሽ መንግስቱ እ.ኤ.አ. በ 1984 የECAC መስራች አባል ፣ የኮሙኒቲው የመጀመሪያ ፕሬዝዳንት እና […]
Read More →የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር በሰሜን አሜሪካ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ መግለጫ ወጣ !!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅን አስመልክቶ ዘሃበሻ በዘገበው ዘገባ ላይ በስደት ላይ የሚገኙ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማህበር ለአየር መንገዱ ሃሳብን በነጻነት መግለጽን አስመልክቶ የዋና ስራ አስኪያጁ ክስ ውድቅ እንዲያደርገው እና ዋና ስራ አስኪያጁ የመጡበት መንገድ እስከ መጨረሻው የማያስኬዳቸው መሆኑን አክሎ ገልጿል ። በአየር መንገዱ አመራር እና አየር መንገዱ የህዝብን ንብረት በግል በመጠቀም ያደረጉት የሙስና ወንጀል […]
Read More →በሚኒሶታ-ሚድዌስት የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት የኮቪድ-19 የድጋፍ አሰባሰብ ወቅታዊ ሪፖርት

መግቢያየኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና ቫይረሱ በአገራችን የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቋቋም አቅጣጫ መውረዱ ይታወሳል። በሚድዌስት ከሚገኙ የተለያዩ ከዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጋር ቴሌ-ኮንፈረንሶችን በማካሄድ ኮሚቴ በማደራጀት በአገሩ አሰራር GoFundMe ሂሳብ በመክፈት፣ የህክምና ቁሳቁሶችን በኢትዮዽያ አየር መንገድ እንዲጓጓዝ ዋሽንግተን ዲሲ ወደ ሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ ትዕዛዙ እንዲደርስ በማድረግና በየስቴቱ የተዋቀረው ኮሚቴ ገንዘብ በመሰብሰብና በማስተባበር ወደ አገር ቤት ገንዘቡ እንዲላክ በማድረግ ላይ […]
Read More →የኢቶጵያን አትሌቶች ከኬንያዊቷ ጋር ግብግብ ይዘው ነበር ፣ ኬንያዊቷ በ6:47ደቂቃ ቀድማቸው ገባች!
በችካጎ እየተከናወነ በሚገኘው የችካጎ ማራቶን ላይ ኢትዮጵያዊቷ ገለቴ ቡርቃ እና የሻነህ አባቤል በውድድሩ ላይ ከሚጠበቁት ውስጥ ናቸው ፣ ብሪጅ ካሶጅ ከተጀመረ ጀምሮ ከወንዶች ኬንያኖች ጋር ሳትነጣጠል በከፍተኛ ፍጥነት እየተወዳደረች ትገኛለች ። በከፍተኛ ፍጥነት የምትወዳደረው ብሪጅ የአለምን የሴቶች ሪከርድ ትሰብራለች ተብሎ ይጠበቃል። የሰላሳ ኪሎሜትር ሩጫ ውድድር በአሁን ሰአት በደረሰኝ መረጃ መሰረት በአንደኝነት ብሪጅ ስትመራ 1:35:18 ሲሆን […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የኖርዌ የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ !!
አለም አቀፍ መንግስታቶች የእንኳን ደስ ያለዎት መልእት አጋርተዋል እኛም ይዘነዋል Media player Exit playerClose player Close player ቀጥታቀጥታ 100ኛው የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ ጭምቅ ሃሳብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ “በሀገሪቱ ያለውን የብሔር ፖለቲካ ውጥረትና የተፈናቀሉ ሰዎችን ችግር እንደሚፈቱ ባለተስፋ ነን” የኖርዌይ ስደተኞች ካውንስል አምነስቲ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጀመሩትን ለውጥ አጠንክረው እንዲቀጥሉ […]
Read More →ግልፅ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ መንግስት በሊባኖስ ከሚኖሩ አትያጵያዊያን:
HAMESA LOMI·FRIDAY, OCTOBER 11, 2019·ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ መንግስት በሊባኖስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስከሬኖችን ወደ አገር ቤት መላክ ደከመን በሊባኖስ ለምንገኝ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ሞትና ስቃያችን እንዲቆም አፋጣኝ የሆነ እርምጃ እንዲወሰድልን እንፈልጋለን። ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጥቅምት 2012 ይህንን ደብዳቤ የምንጽፍልዎ በአገረ ሊባኖስ ከቀን ወደቀን እየተቀጠፈ ያለው የኢትዮጵያውያኖች ውድ ሕይወት እና እየደረሰባቸው ያለው ግፍ እና መከራ ባስችኳይ ይቆም ዘንድ […]
Read More →