የአየር መንገዱን አሠራር ጥሰዋል በተባሉ የአዲስ አበባ ሽያጭ ቢሮ ሠራተኞች ላይ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስታወቂያና የሕዝብ ግንኙነት የሥራ ክፍሎች ዕውቅና ውጪ፣ በቅጥር ግቢው ውስጥ የፎቶና የቪዲዮ ቀረፃዎች እንዲካሄዱ ፈቃድ ሰጥተዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ሽያጭ ክፍል ሠራተኞች ላይ አስተዳደራዊ ዕርምጃዎች መወሰዱ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ እንዲሁም የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያደቻ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ […]
Read More →ወቅታዊ መረጃ 🚨አሜሪካ ለሚኖሩ፡ የስደተኞች አፈሳና መመለስን በተመለከተ ማወቅ ያለብን ነጥቦች🚨
በዲሲና በአካባቢዋና በሌሎችም የአሜሪካ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይም የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸውና ህጋዊ ሂደት ውስጥ ያሉት ጭምር በሰፊው እየተወሰደ ባለው የስደተኞች አፈሳና መመለስ (Deportation) ጋ ተያይዞ በቂ መረጃ አለማግኘት፣ ጭንቀትና ስጋት ውስጥ ወድቀዋል። የተለያዩ የኢትዮጵያ የንግድ ተቋማት፣ ሬስቶራንቶች፣ ገበያወች ውስጥ የሚሰሩትም በፍርሃት በመዋጣቸው ከቤት አለመውጣትን መርጠዋል። በዚህ መነሻነት፣ ጉዳዩ ያስጨነቃችሁ አሜሪካ የምትኖሩ የማህበረሰባችን አባላት በመረጃ ላይ […]
Read More →በአስገድዶ መድፈር ተከሦ የነበረው ያሬድ ጌታቸው ታሰረ
ኢትዮጵያዊው ያሬድ ጌታቸው መኮንን ከዚህ ቀደም በፈጸመውየወሲብ ጥቃት በኢሚግሬሽን ኤንድ ከስተምስ ኢንፎርስምነት (ICE) ተያዘ ። በነጩ ቤተ መንግስት ይፋዊ ድረ ገፅ ፣ በኒው ኦርሊንስ ከተማ የአገሪቱ የስደተኞች እና የጉምሩክ ተቋም የሆነው ኢሚግሬሽን ኤንድ ከስተምስ ኢንፎርስምነት (አይስ) ባካሔደው አሰሳ ለህብረተሰቡ ከፍተኛ ስጋት ነው ያለውን ያሬድ ጌታቸው መኮንን የተባለውን ኢትዮጵያዊ አደገኛ የወሲብ ጥቃት ፈጻሚ እና አስገድዶ ደፋሪ […]
Read More →ተናካሹ ጥርስ የሌለው አንበሳ
በሰሜን አሜሪካን አካባቢ የተነሳው ወጀብ የባህር ጥልቀትን ይዞ የሚጎዘው እና ምንም አይነት ስነ ምግባር እና የህግ ስርአትም ሆነ ብልሃት ያልታከለበት የአትላንታው የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ በአትላንታ የእርስ በርስ ግጭት ነው:: ከሃገራችን ወቅታዊ ፖለቲካ በማይሻል እና በተጋደደ ሂደት እራሱን ይዞ እየተጏዘ ያለ ቢሆንም አመራር እና አስተዳደሮች የህፃን ልጅ ጨዋታ ይዘው የስድብ ቅብብሎሽ ድብድብ ቀረሽ ስድቦችን እያስተናገደ ቢሆንም ምንም […]
Read More →Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara
Ethiopia faces a deepening crisis as conflict in the Amhara region intensifies, with Prime Minister Abiy Ahmed Ali’s administration accused of targeting innocent civilians and ordering military actions that have devastated communities. This turmoil has exposed the challenges faced by the media in reporting on these critical issues, as several television channels have been forced […]
Read More →የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ።
የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስተር የሆኑት ዶ/ር ቀነዓ ያደታ የኤርትራን ሰራዊትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ገለፁ። አገር መከላከያ ሚኒስትሩ ይህን የገለፁት በዛሬ ዕለት የኢፊድሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ጉዳይ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ነው። ዶክተር ቀነዓ ፥ የኤርትራን ጦር ከኢትዮጵያ የማስወጣት ሂደት መጀመሩን ከመግለፅ ባለፈ የሕወሓት ኃይል ከአገር መከላከያ ሰራዊት ጋር መዋጋት በሚያስችለው ቁመና ላይ አይደለም […]
Read More →የፍርድ፡ቤት፡ችሎት፡በእነ፡ጃዋር፡መሃመድ፡ላይ፡ያሳለፈው፡ውሳኔ፡አግባብ፡አይደለም።
ሙሉ ነጻነት ሊሰጣቸው አይገባም፣ አንዱን ልጅ አንዱን እንጀራ ልጅ አድርጎ ፍርድቤቱ ያያል ። ችሎት! በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14ቱም ተጠርጣሪዎች ላይ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ለፊታችን ማክሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። […]
Read More →በአሜሪካ የስራ አጥ ቁጥር ከፍተኛውን፡ይዟል፡ኮሮና፡ሃገሪቱን፡ወደ፡ከፋ፡ቀውስ፡ዳርጓታል
Tiblets የአሜሪካ የሥራ ሚኒስቴር እንደገለፀው ባለፈው ሳምንት 1ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች፣ የሥራ እጥነት ድጎማ ለማግኘት ማመልከቻ ማስገባታቸውን ቪኦኤ ዘግቧል። ይህም የአሜሪካ አሰሪዎች ፣ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ፣ ሰራተኞችን ማስወጣት እንደቀጠሉ ያመለክተል ተብሏል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ፣ በየሳምንቱ የሥራ አጥነት ማመልከቻ የሚያስቡት ሰዎች ብዛት፣ አንድ ሚሊዮን ገደማ ይሆናል። የቫይረሱ ወረርሽኝ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከማዳከሙ በፊት ከነበረው፣ በ200,000 […]
Read More →ኢዜማ መግለጫ እንዳይሰጥ ተከለከለ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ዛሬ ነሐሴ 22/2012 በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሔዱ የመሬት ወረራዎችን እና ኢ-ፍትሀዊ የሆነ የመኖሪያ ቤቶችን ክፍፍል በሚመለከት በራስ ሆቴል ሊሰጥ የነበረው መግለጫ በፖሊስ ተበትኗል። የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናትናኤል ፈለቀ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት ከቀናት በፊት ስለ ስለ ስብሰባው ለሰላም ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም እንደሚደረገው ሁሉ በደብዳቤ ያሳወቁ ቢሆንም ዛሬ ነሐሴ 22/2012 […]
Read More →