www.maledatimes.com Entertainment - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  Entertainment  -  Page 3
Latest

አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ በቤቱ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ግብዣ አደረገለት።

By   /  November 11, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, music, Music Clip, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ በቤቱ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ግብዣ አደረገለት።

ተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ለጋዜጠኛ ተመስገን ደስአለኝ የእነኳን በሰላም ተለቀቀክ ጀግንነትህ እስርህን በሰላም መፈፀምህ ነው የሚለውን የደስታ ሰሜት መግለጫ አሰመልክቶ በቤቱ ትልቅ ግብዣ አድርጎለታል ። እንደማለዳ ሪፖርት ከሆነ በቤቱ ወሰጥ የሚገኙትንም ታሪካዊ ቅርሶችን እና ስቱዲዮውን አስጎብኝቶታል ። ቴዲ ለባለስልጣናት ሳይሆን ለንፁሃን አእምሮ የቆመ መሆኑን አሳይቶአል ፣ስልጣንን ሳይሆን ሰውነትን አስበልጦ አይቷል። አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) […]

Read More →
Latest

የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, music, Music Clip, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

በድምጻዊቷ ላይ ቅሬታ የሚያቀርቡ ሰዎች “መድረክ ለይ ለብሳው የወጣችው ለብስ በኢትዮጵያን ማህበረሰብ ላይ ቁጣን የሚቀሰቅስ ከመሆኑም በላይ ከብርን ይነካል ሲሉ ቢደመጡም ዘሪቱ ግን ልብሱን ለማስተዋወቅ ተብሎ እንጂ ሆን ተብሎ ለመድረክ ተዘጋጅቼ የለበስኩት አይደለም ብላለች:: ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ በተደረገው ጊዜ ኮንሰርት ቁጥር 2 ላይ የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ በማስመልከት ዘፈኗን አቋርጣ “አማራ ፣ ኦሮሞ ጉራጌ አይታየኝም […]

Read More →
Latest

አባቴ ከሞተ በኃላ የፍቅር እስከ መቃብርን ዋሽንት ስሰማ አእምሮዬን ይረብሸኛል! ሪታ ወጋየሁ ንጋቱ

By   /  September 23, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on አባቴ ከሞተ በኃላ የፍቅር እስከ መቃብርን ዋሽንት ስሰማ አእምሮዬን ይረብሸኛል! ሪታ ወጋየሁ ንጋቱ

Read More →
Latest

በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል

By   /  September 19, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል

ምንጭ ሪፖርተር ሁለቱ ክልሎች በሟቾች ብዛት የማይጣጣም መግለጫ ሰጥተዋል ከ20 ሺሕ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱን፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ዓርብ መስከረም 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ በሁለቱ ክልሎች መሀል በተቀሰቀሰቀው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት […]

Read More →
Latest

The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.

By   /  September 17, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, music, Music Clip, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.

Washington Post By Paul Schemm Ethiopian pop star Teddy Afro at his home in Addis Ababa. (Mulugeta Ayene/Associated Press) ADDIS ABABA, Ethiopia — Monday marked the first day of the new Ethiopian year, but it hasn’t been much of a holiday for Teddy Afro, the country’s biggest pop star. First, the government informed him that his […]

Read More →
Latest

የማለዳ ሬዲዮ ፕሮግራም ተጀመረ!! ስርጭቱን ይከታተሉ

By   /  August 27, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, Movies, music, Music Clip, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on የማለዳ ሬዲዮ ፕሮግራም ተጀመረ!! ስርጭቱን ይከታተሉ

Read More →
Latest

የቴዲ አፍሮ የአዲስ አመት ሙዚቃ ዝግጅት ተከለከለ :: ሙሉ ሪፖርቱን ይዘናል

By   /  August 21, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, music, Music Clip  /  Comments Off on የቴዲ አፍሮ የአዲስ አመት ሙዚቃ ዝግጅት ተከለከለ :: ሙሉ ሪፖርቱን ይዘናል

በመዲናይቱ አዲስ አበባ ይከናወናል ተብሎ የተጠበቀው የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን የሙዚቃ ዝግጅት ፕሮግራም በጠቅላይ ምንስትር ቢሮ መከልከሉን ተሰማ ይሄውም  የመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚያመለክተው ከሆነ ፣በአዲስ አመት የሚያቀርበው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጅትን እደሚያደናቅፍበት ስለተረዳ የቴዎድሮስ ካሳሁንን የሙዚቃ ፕሮግራም መሰረዝ እንደ ዋነኛ መፍትሄ ሆኖ ተገኝቷል ሲል ገልጿል ። በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው የሴፕቴምበር 10 […]

Read More →
Latest

ፊልሞች

By   /  June 9, 2017  /  ፊልሞች  /  Comments Off on ፊልሞች

http://filmoch.com/

Read More →
Latest

Beyonce And Coldplay Accused Of Indian Cultural Appropriation In ‘Hymn For The Weekend’ Music Video – WATCH

By   /  January 29, 2016  /  MIDDLE EAST, Mobile, Movies, music, Music Clip, NORTH AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Beyonce And Coldplay Accused Of Indian Cultural Appropriation In ‘Hymn For The Weekend’ Music Video – WATCH

  © Gossip Cop (YouTube)   Beyonce and Coldplay are being accused on Twitter of appropriating Indian culture in the music video for their new collaboration song, “Hymn For The Weekend.” The video, which was filmed in Mumbai, features the band performing in the streets during a Holi festival while Beyonce in decked out in […]

Read More →
Latest

አዳዲስ የወጡ የሙዚቃ ክሊፕ

By   /  June 24, 2015  /  Movies, music, Music Clip  /  Comments Off on አዳዲስ የወጡ የሙዚቃ ክሊፕ

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar