በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል
በአሁኑ ሰአት በደረሰን መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በሰሜንሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ እና በገምዛ ወረዳዎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየፈሸመባቸው እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጠዋል ፡፡ ከማጀቴ ጀምሮ ካራቆሬ ፣ እና አጣዬ አካባቢ ያሉትን ቦታዎች ካለፈው አራት አመታት ጀምሮ በኦሮሞው ሃይል ትቃት ሲደርስባቸው እንደነበር የሚታወስ ቢሆንም ከውስጥ ባገኘነው መረጃ መሰረት ጥቃቱ በመንግስት የታገዘ እንደነበር ምንጮቻችን […]
Read More →ቬሮኒካ በአድማጭ ትካዜ ተመታች::
በምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት አማካይነት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን አሜሪካን የመጣችው ድምጳዊት ቬሮኒካ አዳነ የመጀመሪያ የመድረክ ስራዋን በአትላንታ ጆርጂያ ማድረጓን ተከትሎ በስቴጅ ፕሮፎርማንስ (በመድረክ አቀራረብ ደካማነት ) ተከታዮቿን እና የሙዚቃ አስፍቃሪውን ማህበረሰብ ያለ ምንም ማስደሰት በትካዜ ቆመው በማየት ብቻ በሙሉ የሙዚቃ ኮንሰርት ፕሮግራሙ ላይ ውጤት ሳታመጣ በመቅረቷ ምክንያት በተመልካች ድርቅ መመታቷን ለማየት ችለናል፡፡ ከለሊቱ […]
Read More →ቅዱስ ነአኵቶ ለአብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)
𝐍𝐚’𝐚𝐤𝐮𝐞𝐭𝐨 𝐋𝐚’𝐚𝐛 – 𝐚 𝐊𝐢𝐧𝐠, 𝐚 𝐒𝐚𝐢𝐧𝐭, 𝐚 𝐏𝐫𝐢𝐞𝐬𝐭 𝐚𝐧𝐝 𝐚 𝐦𝐞𝐦𝐛𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐙𝐚𝐠𝐰𝐞 𝐝𝐲𝐧𝐚𝐬𝐭𝐲 እንኳን ለካህኑ፣ ለጻድቁና ለንጉሡ ቅዱስ ነአኲቶ ለአብ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የዘር ሐረጋቸው ከሰሎሞን ዘር ሲያያዝ የመጣ ከ10ኛው እስከ 13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን (920 -1253 ዓ.ም ገደማ) በላስታ ቡግና ምድር የነገሡ የላስታ ቡግና ተወላጅ የሆኑ የኢትዮጵያ ቅዱሳን ነገሥታት […]
Read More →የቀድሞዋ ድምፃዊት ሂሩት በቀለ ከዚህ አለም በድካም አረፈች
ከሌተናል በቀለ ክንፈ እና ከወ/ሮ ተናኘወርቅ መኮንን ጥቅምት 8 ቀን 1942 ዓ.ም አዲስ አበባ ተወለደች። ሂሩት አባቷን በሞት ያጣችው ገና በልጅነቷ ሲሆን በእናቷ እና በአባቷ ቅድመ አያቷ ነበር ያደገችው። ለሙዚቃ ፍላጎቷ የጀመረው ገና በልጅነት ነው። ሂሩት በቅርብ ጓደኞቿ ቤት እየዞርች ትዘፍንላቸው ነበር። የድምጽ ችሎታዋን በመስማት ሙዚቃን በቁም ነገር እንድትወስድ እና እንደ ሙያ እንድትቆጥረው ያበረታቷታል እንደነበር […]
Read More →በአዲስ አበባ ጎዳና ተዳዳሪ በመምስል ልዩ ልዩ ወንጀሎችን በመፈፀም ለፀጥታ ስጋት የሆኑ 1 ሺ የሚጠጉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
#AddisAbaba ፖሊስ የምርመራ ስራ እየሰራ ይገኛል። ተጠርጣሪዎቹ ከህዝብ በደረሰ መረጃ መነሻ በማድረግ በ7 ክፍለ ከተሞች በተመረጡ 20 ቦታዎች ላይ ግንቦት 22 ቀን 2013 በተከናወነ የኦፕሬሽ ስራ የተያዙ ናቸው። አጠቃላይ ቋሚ አድራሻ የሌላቸውና በዋና ዋና አደባባዮች እና በምሽት በሰዋራ ቦታዎች የተለያዩ ወንጀሎችን ሲፈፅሙ የነበሩ 999 ግለሰቦች ናቸው የተያዙት። በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል ፦ – አብዛኞቹ ማስቲሽና […]
Read More →የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ላይ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህግ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና ተግባራት አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ፥ ቁጥጥር እና ክትትል ነው። በመሆኑም በምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሰረት ፓርቲዎች የተለያዩ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን ክትትል ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህም መሰረት ቀደም ብሎ መስፈርት አሟልተው […]
Read More →የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ሱዳን ድርድሩን አልማማበትም ማለቷ ተገልጿል !!
ታላቁ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ በኢትዮጵያ፣ በግብጽ እና በሱዳን በውሃ ሚኒስቴሮች ደረጃ ሊካሄድ ለዛሬ ቀጠሮ በተያዘለት ድርድር ላይ ሱዳን እንደማትገኝ በደብዳቤ አስታውቃለች። ለዚህም ምክንያቷ የአፍሪካ ህብረት ባለሞያዎች የተሰጣቸው የአደራዳሪነት ሚና ዝቅተኛ ነው የሚል እንደሆነ የሱዳን ዜና አገልግሎት ሱና ዘግቧል፡፡ የሱዳን ወገን የድርድሩ አካሄድ ካልተለወጠ በድርድሩ አልሳተፍም የሚል አቋም በባለፈው ድርድር ወቅት ማንጸባረቋን የኢትዮጵያ የውሃ መስኖና ኢነርጂ […]
Read More →በአዲሱ ዓመት ለአስር የኤሌክትሮኒክስ የመገናኛ ብዙኃን ፈቃድ እንደሚሰጥ የብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ!
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ እንደገለጹት በቀጣዩ ዓመት ፈቃዱን ከሚያገኙት መካከል በጨረታ ያሸነፉ ሶስት የኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ይገኙበታል። እንዲሁም ማስረጃዎችን አሟልተው ያቀረቡ የሳተላይት ጣቢያ ፈቃድ ፈላጊዎች ወዲያውኑ ይስተናገዳሉ ብለዋል። ፈቃዱ የሚሰጠው ፍላጎትን በማመጣጠንና ያለውን ምጥን የሆነ የአየር ሞገድ ታሳቢ በማድረግ መሆኑንም ዋና ዳይሬክተሩ አስረድተዋል። የሕትመት መገናኛ ብዙኃንን ለማስፋፋት ፍላጎትን መሰረት ያደረገ ፈቃድ ለመስጠት ዝግጅት […]
Read More →ፍርድ ቤቱ በጋዜጠኛ ጉዩ ዋርዮ ላይ ለፖሊስ ተጨማሪ የምርማራ ጊዜ ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አረዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በጋዜጠኛ ጉዩ ዋርዮ ላይ ዛሬ ለፖሊስ ተጨማሪ የ10 ቀን የምርማራ ጊዜ ፈቅዷል። ተጠርጣሪው ጉዩ ዋርዮ አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ቃለ መጠይቅ በማድረግ ፕሮግራሙን ቆርጦ በማቅረብ፣ ሰኔ 22 እና 23 ቀን 2012 ዓ.ም አመጽና ብጥብጥ እንዲነሳ በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኦ.ኤም.ኤን) በመቀስቀስ ወንጀል […]
Read More →አቶ ለማ መገርሳ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ አልተባረሩም!!
“አቶ ለማ መገርሳ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ ይቀጥላሉ” |የጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ሪፖርተር ጋዜጣ አቶ ለማ መገርሳ፣ ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን እና ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ ታግደዋል በማለት ይዞት የወጣዉ ዜና ሀሰት ነዉ ሲል የኦሮሚያ ክልል ኮሚውኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ አቶ ለማ መገርሳ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸዉ ይቀጥላሉ ያለው ቢሮው ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን እና ዶ/ር […]
Read More →