www.maledatimes.com ባላገሯ በአሜሪካ - MALEDA TIMES - Page 10
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  ባላገሯ በአሜሪካ  -  Page 10
Latest

ቂሊንጦ ወህኒ ቤት የቃልኪዳን ቀለበት

By   /  January 29, 2016  /  ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቂሊንጦ ወህኒ ቤት የቃልኪዳን ቀለበት

  Dawit Solomon የአመቱ መጨረሻ ምርጥ ሴት — ሳሙኤል አሊ እንደዘገበው ሻለቃ አክሊሉ መዘነ የተባለ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ባልደረባ ስርዓቱን በመክዳት ወደ ኤርትራ በማምራት በዚያ የሚገኙ የኢህአዴግ ተቃዋሚ ሐይሎችን ተቀላቅሏል፡፡በሻለቃው ድርጊት የተበሳጩት ኢህአዴጎች የሻለቃውን ታናሽ ወንድም ሰይፈ መዘነን በማያውቀው ጉዳይ አስረው አሰቃይተውታል፡፡ በምስሉ የምንመለከታት ጽኑ ኢትዮጵያዊት ሚዛን እጮኛዋ በግፍ ወደታሰረበት ቂሊንጦ ወህኒ ቤት ጓደኞቿን ሰብስባ […]

Read More →
Latest

“አችችች.. እንደ ሞኝባገኝ አይበጡት ነገር ሁኖብነ፣ ችለነው ተቀምጠናል፡፡”

By   /  November 21, 2015  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on “አችችች.. እንደ ሞኝባገኝ አይበጡት ነገር ሁኖብነ፣ ችለነው ተቀምጠናል፡፡”

ይድረስ ለውዳጅቷ ልዥ ጠጋያ ነሽ፡- ልዥዋ እንደምን፣ እንዴት ሰንብተሻል? ሙሊያው ውብ ነው!?… እንዴት ባጀሽ አከላቴ? መቼም የኔውን ተይው፣ የምታውቂው ነው፡፡ ….ተʼህሉ ይልቅ በቀን ስንትʼዜ፣ ወደ አፌ እምልሽ አንችኑ ነው!? “..እንዲህ ብላ፣ እንዲህ ሁና” እያልሁ በየደብሩ፣ በየዋይታው፣ በየገበያ ስፍራው ሁል አነሳሳሻለሁ፡፡ …ብቻ ምን ምልሽ ነኝ፣ ከጉንጬ ለይቸሽም አላውቅ… እረ ወዲያልሽ!! አልፎ ሃጂ አግዳሚውም ቢሆን ያሳደገሽ መንደርተኛው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar