www.maledatimes.com ባላገሯ በአሜሪካ - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  ባላገሯ በአሜሪካ  -  Page 2
Latest

✍🏽 በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተደረገ ምርመራ እና መግለጫ

By   /  November 14, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ✍🏽 በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተደረገ ምርመራ እና መግለጫ

✍🏽 በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተደረገ ምርመራ እና መግለጫ – ANA (All Nippon Airways) የተባለዉ የጃፓን አየር መንገድ ከቦይንግ ያዘዛቸዉ 5 B787 ድሪም ላይነር ደረጃቸዉን ያልጠበቁ በመሆኑ እና ዲዛይናቸዉ ችግር ስላለበት እንዲሁም ጭነት ሳይጭኑ በራሱ ከባድ በመሆናቸዉ ከቦይንግ ጋር የነበረዉን ዉል ያፈርሳል፡፡ ቦይንግ ገዢ እንደምንም ሲያፈላልግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈቃደኛ በመሆን ይወስዳቸዋል፡፡አየር መንገዱ 5ቱን […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያውያኖች ሰላማዊ ሰልፍ በሚንሶታ አደረጉ !

By   /  November 11, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ኢትዮጵያውያኖች ሰላማዊ ሰልፍ በሚንሶታ አደረጉ !

ቃልአቀባያችን ሄኖክ ሙሉውን ሪፖርት ይዞታል።

Read More →
Latest

Sudan to establish joint border protection forces with Libya, Ethiopia and Egypt

By   /  November 10, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on Sudan to establish joint border protection forces with Libya, Ethiopia and Egypt

November 9, 2018 (KHARTOUM) – The Sudanese Minister of Defence Awad Ibn Ouf said arrangements are underway to establish joint border protection forces with Egypt, Libya and Ethiopia. Speaking to the parliament on Wednesday, Ibn Ouf said consultations have gone a long way between the Sudan, Egypt, Libya and Ethiopia to form these joint forces […]

Read More →
Latest

‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ?

By   /  November 10, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, Movies, music, Music Clip, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on ‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ?

‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ? ኪንና ባህል ‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ? 31 October 2018ሔኖክ ያሬድ ኢትዮጵያውያን ከራቀው ዘመን አንስቶ በየዓረፍተ ዘመኑ ወደ መካከለኛ ምሥራቅና አውሮፓ ቅዱሳት ሥፍራዎችን ለመሳለም፣ እንዲሁም ለመጎብኘት ይጓዙ እንደነበር ይታወቃል፡፡ በተለይ ወደ ኢየሩሳሌም (እሥራኤል) ሆነ ወደ ሮም (ጣሊያን) በካይሮ (ግብፅ) በኩል የማቅናታቸው ሰበብ ጉዞው በመርከብ በመሆኑ ነው፡፡ በ15ኛ ምዕት […]

Read More →
Latest

Ethiopian government must protect citizens from ethnically targeted attacks

By   /  September 17, 2018  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on Ethiopian government must protect citizens from ethnically targeted attacks

Press Statement 17 September 2018 The Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) condemns the violent and brutal attacks against innocent residents of Addis Ababa and the neighboring town of Burayu. On September 15, 2018, ethnic Oromo and Addis Ababa youths were involved in violent clashes over the choice of flags in different parts of […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ

By   /  August 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ በሀገር ቤት እና ከሀገር ውጪ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ወገኖቼ፤ በመላው ዓለም በሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት በየዓመቱ በክብር ለሚነሳው እና ዘንድሮም ለ1439ኛ ዓመተ-ሂጅራ ለሚከበረው የኢድአል አድሃ አረፋ በአል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ- አደረሰን! ኢድ ሙባረክ !!! በፆም፣ በፀሎትና ክፉ ምግባርን በሚኮንን […]

Read More →
Latest

በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 171 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።

By   /  August 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 171 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።

በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 171 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። source Siyum Teshome የኦህዴድ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንዳስታወቁት፥ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በተለያዩ ህግ ወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው ሲንቀሳቀሱ ነው። በዚህ መሰረትም ሱሉልታ ከተማ በቄሮ ስም በመንቀሳቀስ የግለሰብ ሰዎችን ቤት በማፍረስ የቤት ክዳን […]

Read More →
Latest

በህወሀት ስልጣን ዘመን ሁለት እግሮቹን እስርቤት ውስጥ ያጣው ከፍያለው ተፈራ የሰበታ ከንቲባ ቤት እና ገንዘብ አበረከቱለት

By   /  August 18, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በህወሀት ስልጣን ዘመን ሁለት እግሮቹን እስርቤት ውስጥ ያጣው ከፍያለው ተፈራ የሰበታ ከንቲባ ቤት እና ገንዘብ አበረከቱለት

በህወሀት አስተዳደር እስርቤት ገብቶ በድብደባ ብዛት እግሩ አልንቀሳቀስ ብሎት ህክምና በሄደበት ሰአት በዶክተሮች ስህተት ተብሎ መቆረጥ የሚገባው እግሩን በመተው ጤነኛውን ከቆረጡበት በኃላ እንደገና በሽተኛውን ደግመው የቆረጡበት የቀድሞው እስረኛ እና የአሁኑ የአካል ጉዳተኛ አቶ ከፍያለው በደረሰበት የአካል እና የሞራል ጉዳት ማካካሻ ትሆን ዘንድ በማለት የሰበታ ከንቲባ ስጦታ ማበርከታቸው ተገለፀ። በህይወቱ ይሄ ይደርስብኛል ብሎ አስቦ የማያውቀው እና […]

Read More →
Latest

የመለስን ሌጋሲና ስያሜን በተመለከተ ነፃነት ዘለቀ

By   /  August 17, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የመለስን ሌጋሲና ስያሜን በተመለከተ ነፃነት ዘለቀ

የመለስን ሌጌሲና ስያሜን በተመለከተ ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) የትግራይ መንግሥት የመለስን ስድስተኛ ሙታመት ከምንጊዜውም በበለጠ በደመቀ ሁኔታ ለማክበር እየተዘጋ ጀ መሆኑን በትግራይ ቲቪ እየተከታተልን ነው፡፡ ሰው በወደደው ይቆርባልና ለአንድ ቀን ብቻም ሣይሆን ለሣምንታትም ማክበር የማንም መብት ነው፡፡ ለምን በደማቁ ለማክበር እየተሰናዱ እንደሆነም ግልጽ ነው፡፡ በሌላ ቦታ ይህ የሙት መንፈስ አከባበር እንደሚቀዘቅዝና ቢከበርም እንኳ ለታይታና ለይምሰል መሆኑን […]

Read More →
Latest

የቦስተን የመደመርና ተግባራዊ ርምጃ የመውሰደ ጅምር

By   /  August 17, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የቦስተን የመደመርና ተግባራዊ ርምጃ የመውሰደ ጅምር

ኦገስት 18 ቀን የፊታችን ቅዳሜ በቦስተን ስለሚደረገው ታላቅ የመደመር ድጋፍ የተሰጠ መግለጫ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የእንንቁራሪቷ ታሪክ እንደይደርስብን  ወደተግባር እንሸጋገር… ።.።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በመላው ኢትዮጵያ የተጀመረው የለወጥ ንፋስ ፍጥነትና አቅጣጫውን እየለዋወጠ መክነፍ ቀጥሏል።  መልካም የመፈቃቀር፣ የመረዳዳት፣ የሰላምና የዴሞክራሲ ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያንም እውን ለማድርድረግ፤ ለዘመናት የተከፈለው መስዋእትነት ፍሬን እንዲጎመራም ህዝቦች ከመቸውም በላይ ከለውጥ ሐይሉና ከጠቅላይ ሜኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጎን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar