www.maledatimes.com ባላገሯ በአሜሪካ - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  ባላገሯ በአሜሪካ  -  Page 3
Latest

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና የጀግና አቀባበል እንደሚያደርጉለትም ገልፀዋል!

By   /  August 14, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና የጀግና አቀባበል እንደሚያደርጉለትም ገልፀዋል!

በሪዮ ኦሎምፒክ ሀገሩን ወክሎ ለማራቶን ሩጫ ውድድር ሄዶ በሩጫ መጨረሻ ክልል ከመድረሱ 100 ሜትር ርቀት ላይ እጁን በማጣመር ኢትዮጵያ በጭቆና ላይ መሆኗን ለአለም ያሳወቀው አትሌት ፈይሳ ሊሊሳ ወደ ሀገር እንዲመለስ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ወሰነ ። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ጥሪ አቅርበውለታል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በጋራ […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር ውይይት አደረጉ ።ሀገራዊ ፀሎት እንዲደረግም ጠየቁ

By   /  August 11, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር ውይይት አደረጉ ።ሀገራዊ ፀሎት እንዲደረግም ጠየቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል 4ኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዩስን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመሄድ ጎበኝተዋቸዋል። ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን መኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው በመጎብኘታቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በሰሞኑ በሀገራችን በተከሰተው ፖለቲካዊ ኪሳራ እና የህዝቦችን በጅምላ መግደል አባዜ ፣ሰላሙን […]

Read More →
Latest

ቤተ ክርስቲያን: የጅግጅጋውን የጭካኔና የዐመፅ ድርጊት አወገዘች! ለሟቾች ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግና መንግሥትም የነፍስ አድን ሥራ እንዲሠራ አሳሰበች

By   /  August 6, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቤተ ክርስቲያን: የጅግጅጋውን የጭካኔና የዐመፅ ድርጊት አወገዘች! ለሟቾች ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግና መንግሥትም የነፍስ አድን ሥራ እንዲሠራ አሳሰበች

በጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሱባኤ፣ በኹሉም ገዳማት እና አድባራት ጸሎተ ምሕላ ይደረግ፤ የሀገርና የወገን ፍቅርና ስሜት የተለየው፣ መወገዝ ያለበት የዐመፅና የጭካኔ ተግባር ነው፤ መጠፋፋቱ ወደ ከፋ ኹኔታ ሳይሸጋገር እንዲገታ ኹሉም ባለድርሻ መረባረብ ይጠበቅበታል፤ በረኀብ፣ በጽምና በእርዛት ለሚሠቃዩ ካህናትና ምእመናን መንግሥት ፈጥኖ ይድረስላቸው፤ የክልልና የዞን መስተዳድር አካላት፣ሕገ መንግሥታዊ ግዴታቸውን በብቃት ሊወጡ ይገባል፤ ቤተ ክርስቲያን፥በማረጋጋት፣ በማጽናናትና በማስታረቅ ሥራ የመፍትሔው […]

Read More →
Latest

“መለስን ከሞት አስነሰዋለሁ ” እስራኤል ዳንሳ በታደለ ጥበቡ

By   /  August 3, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on “መለስን ከሞት አስነሰዋለሁ ” እስራኤል ዳንሳ በታደለ ጥበቡ

“መለስን ከሞት አስነሰዋለሁ ” እስራኤል ዳንሳ ይሄን የተናገረው እስራኤል ዳንሳ ሐዋሳ ላይ በነበረው አገልግሎት ላይ ነው። እስራኤል ዳንሳ እንዳለው ከሆነ “የ6 አመቱን ሬሳ መለስ ዜናዊን ከሞት የማስነሳት መንፈሳዊ ብቃት ላይ እገኛለሁ።ሰውን ማስነሳት ለኔ አዲስ አይደለም ከዚህ ቀደምም ሁለት የሞቱ ህጻናትን አስነስቻለሁ”ሲል ከሞት የማስነሳት ልምድ እንዳለው በኩራት ተናግሯል። እስራኤል ዳንሳ ይቀጥልና “ዋናው በጌታ በኢየሱስ ማመን ነው።የስንፍጭ […]

Read More →
Latest

ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው ወይም ወላዋዩ ካምፕ ተለይቶ ታወቀ

By   /  July 31, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው ወይም ወላዋዩ ካምፕ ተለይቶ ታወቀ

ብአዴን በሽግግር ውስጥ ከፍተኛ የለውጥ አጋፋሪም ቢሆንም ከህወሃት ጋር ወግነው የለውጡን ሂደት ማደናቀፍን የሚጥሩ ብዙ ሰዎች እንዳሉም ለማወቅ ተችሏል። ያገለግሉኛል ብሎ ያሰቀመጣቸውን ህዝብ ሳይሆን የሚመለከቱት የስርአቱን ጎፈሬ የሚያጎፍረውን የህወሃት ጡንቻን ነው ሲሉም ይወቅሳሉ፣፡ብአዴን ለአማራው የቆመ አይደለም ፣ለጥቅሙ እና ለስሙ ነው ብለው የገለጹም እንዳሉ ለመረዳት ተችⶀአል። ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው […]

Read More →
Latest

አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ)

By   /  July 30, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ)

አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ) እ.ኤ.አ. በ2014፣ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሓት መንግሥት ከየመን ታፍኖ ወደ ኢትዮጵያ መወሰዱ በጣም ካስደሰታቸው አንዱ የኢ.ኤን.ኤኑ ብንያም ነበር። የበዓሉ ግርማን ኦሮማይ መጽሐፍ ርእስ ወስዶ “ኦሮማይ! ፀሓፊ፦ አዘነጋሽ ቦጋለ – ከሽሮሜዳ” የሚባል ትረካ ተረከበት።ከግንቦት ሰባት ፖለቲካዊ አቋም በተቃራኒ የተሰለፉ ፖለቲከኞች፣ አብዛኛው ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች ጭምር፤ የህወሓት መንግሥትን የማፍያ ዓይነት ርካሽ ጠለፋ ሌት ተቀን ሲያወግዙ፤ […]

Read More →
Latest

የአሰቴር ታደሰ የስርአተ ቀብር የሚከናወንበት መካነ መቃብር ቦታ ተገለፀ

By   /  July 24, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የአሰቴር ታደሰ የስርአተ ቀብር የሚከናወንበት መካነ መቃብር ቦታ ተገለፀ

በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት ህይወቷን ያጣችው ድምፃዊት አስቴር ታደሰ መካነ መቃብር የሚፈፀምበት ቦታ ተገለፀ። አስቴር ታደሰ በፌስቡክ ስሟ አስቴር ካሚሊዮን ታደሰ በሚል የምትታወቅ ሲሆን ፣በድንገት ህይወቷ ማለፉ ብዙሀኑን አስደንግጦአል። አስቴር መልካም ሴት እና ኢትዮጵያዊነቷን የምትወድ ድንቅ ሴት ነበረች። ለስርአተ ቀብሯ የተዘጋጀውን የህወት ታሪክ ይዘን ለመቅረብ እንሞክራለን። አስቴር ታደሰ በህይወት ሳለች ሁለት ልጆች ያፈራች ሲሆን ገና በለጋ […]

Read More →
Latest

የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁት አቃቤ ሕግ ብርሀኑ ወንድማገኝ ተሰናበቱ

By   /  July 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁት አቃቤ ሕግ ብርሀኑ ወንድማገኝ ተሰናበቱ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራሉ ዋና ዓቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ለዓመታት በርካቶችን ባልተጨበጠ የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁትን ዓቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝን ከኃላፊነት በማሰናበት በቦታቸው አቶ ፍቃዱ ፀጋን መሾሙን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዋና ዓቃቤ ህጉ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አቶ ብርሃኑ ሐምሌ 12፣ 2010 ዓ.ም የመስሪያ ቤታቸውን የለውጥ ሂደት (ሪፎርም) በተመለከተ የተለያዩ ርምጃዎችን ለስራተኞቹ ያስተዋወቁ […]

Read More →
Latest

እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ

By   /  July 18, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ

በዛሬው እለት የተጀመረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰሜናዊ አቅጣጫ በረራ ብዙሀን ኤርትራውያን ቤተሰቦችን እና ኢትዮጵያውያንን ያገናኘ እና ያላቀሰ መሆኑን ከስፍራው የደረሱ የመጀመሪያ በረራ ተስተናጋጆች ለማለዳ ታይምስ ገልፀዋል ። በረራው አስደሳች እና ገራሚ ከመሆኑም በላይ ለሃያ አመታት የተለያዩ ቤተሰቦች የተገናኙበት ነው ሲሉ ገልፀውልናል ። በተለይም ባለፈው የህወሀት መንግስት እና የኤርትራ መንግስት በፖለቲካዊ ኪሳራ ባደረጉት ጦርነት የተለያዩት ቤተሰቦች […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ

By   /  July 18, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት ባደረገው በረራ መሰረት ወደ ኤርትራ ማቅናቱን ከአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ተገለፀ ። እንደ አየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ መሰረት አቶ ተወልደ ገብረማርያም  አገላለፅ ከሆነ “ዘመኑ የመደመር ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድም በመደመር በረራውን ወደ ኤርትራ አቅንቷል ።” ሲሉ የገለፁ ሲሆን በአሁን ሰአት የተለያዩ የበረራ ሀቦችን እያሰፋ ያለው ይሄው አየር መንገድ ብዙሀኑን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar