የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋል
የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋ July 16, 2018 0 SHARE! ዋዜማ ራዲዮ- ሁለቱ መሪዎች አሥመራ ላይ መግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል፡፡ ከሁሉም በፊት ግን መጀመሪያ ደፋሩን የዕርቀ ሰላም ርምጃ የወሰዱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ቢሆኑም ፕሬዝዳንት ኢሳያስም በጎ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ አላጠፉም፡፡ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱም በኢምባሲዎች ደረጃ ተጀምሯል።፡፡ በርግጥ አስመራ ላይ የተፈረመው ባለ አምስት ነጥቡ […]
Read More →የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን የቁልቁለት ጉዞ
ከዘለአለም ገብሬ ዳላስ – ቴክሳስ አመታዊውን የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌስቲቫል ለመታደም ዳላስ ስቴት ገብተናል። እንደወትሮው ለመታዘብ እና ለመገምገም። የ2018 የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት አጀማመሩ አሳፋሪ ነበር። ዝግጅቱ በእርስ በእርስ ጭቅጭቅሲጀመር ታዘብን። የክብር እንግዶች ወደ ስታዲየም በሚገቡበት ሰዓት የእንኳን ደህና መጣችሁ ስነስርዓቱ ፍጹም ልምድ ካካበተ አካል የሚጠበቅ አልነበረም። ሰላሳ አምስተኛ አመቱን የደፈነው ይህ ዝግጅት መልካም ስነ ስርአት አልታየበትም። ግን ገና በጅምሩ በስድብ እና በድብድብ መጀመሩ ስንታዘብ ፌደሬሽኑ ያሰማራቸው ሰራተኞችም ጭምር ስርአት አልበኝነት የሚያሳይ መሆኑን ምስክሮች ነን።እይንዳንዱን […]
Read More →ኃይለማርያም ደሳለኝ ለምን ለቀቁ? ክንፉ አሰፋ
ኢ.ቢ.ሲ. በሰበር ያስተናግደውን የኃይለማርያም ደሳለኝ መግለጫ፤ ዞምቢዎቹ ተሯሩጠው ለማጽደቅ ግዜ አልወሰደባቸውም። እሳቸውም ልክ ስልጣን እንደነበረው ጠቅላይ ሚኒስቴር “ስልጣን አስረክቢያለሁ” ሲሉ እፍረት የሚባል ነገር ፊታቸው ላይ አይታይባቸውም ነበር። ሹመት እንጂ ሕገ-መንግስቱ የሚፈቅደው ስልጣን እጃቸው ላይ እንዳልነበር ሕጻናትም ያውቁታል። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መልቀቅያቸውን በብርሃን ፍጥነት ሲያጸድቀው፤ ድርጊትዋን ከደቡብ አፍሪካው ጃኮብ ዙማ ክስተት ጋር ለማመሳሰል የተተወነች ድራማም አስመስሏታል። ስልጣን ሳይኖር “ሰላማዊ ሽግግር” የሚሏት […]
Read More →የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ሲተረጎም ክንፉ አሰፋ
የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ሲተረጎም ክንፉ አሰፋ ኦቦ ለማ መገርሳ ህወሃት ያጎራቸውን 2,345 እስረኞች ነጻ አወጡ የሚለውን ዜና በቀኝ እየሰማን፣ የጉዱ አንዳርጋቸው መግላጫ ደግሞ በግራ በኩል ብቅ አለ። ሰበር ጋዜጣዊ መግለጫ። በርግጥም “ወገብ የሚሰብር”። ልዩ መግለጫው ተከባብዶ ሲነገረን “ገዱ ደግሞ ስንት ሺህ አማሮችን ከእስር አስለቀቀ” እያልን በጉጉት ባንጠብቅም “የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ሕዝቦች ሆይ በወልድያ እና በቆቦ ለተፈጸመው እልቂት […]
Read More →ናይጄሪያዊው ሰባት ዓመት ፅኑ እስራትና የገንዘብ ቅጣት ተወሰነበት
ሪፖርተር ፡ ታምሩ ጽጌ እንዳይመረትና እንዳይዘዋወር ክልከላ የተጣለበትን አደንዛዥ ዕፅ (ኮኬይን) ይዞ ለማለፍ ሲሞክር ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተደረገ ፍተሻ በቁጥጥር ሥር ውሎ ክስ የተመሠረተበት ናይጄሪያዊ፣ በሰባት ዓመታት ፅኑ እስራትና በ15,000 ብር እንዲቀጣ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የመሠረተውን ክስ ሲመረምር የከረመው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስምንተኛ ወንጀል ችሎት፣ ቅጣት የጣለበት ናይጄሪያዊ […]
Read More →‹‹ኢትዮጵያውያን የህዳሴ ግድቡን ለመገንባት ጫናውን ለብቻቸው ስለተሸከሙ ዕዳ አለብን›› – የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን አል በሽር
ማለዳ መረጃ ማእከል የእርስዎ የዜና አውታር ሪፖርተር: ዮሐንስ አንበርብር የኢትዮጵያና ግብፅ የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬ ይጀመራል የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድቡን በመገንባት ጫናውን ለብቻቸው እንደተሸከሙ፣ የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን አል በሽር ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህንን የተናገሩት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝን መልዕክት ሲያደርስና በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ […]
Read More →ማዕከላዊ እስር ቤትን መዝጋቱን ትንሽ ብታቆዩት
ማዕከላዊ እስር ቤትን መዝጋቱን ትንሽ ብታቆዩት የደርግ ባለስልጣናት በአስራ አንደኛው ሰዓት ላይ ከርቸሌን ማሰማመር ጀምረው ነበር። በወቅቱ ምን እንደታያቸው ግልጽ ባይሆንም፤የኋላ ኋላ ግን ያንን ማድረጋቸው እንደጠቀማቸው አይተናል። በጅምር ላይ ከነበሩ የልማት ተቋማት ይልቅ ይህ የእስር ቤት ግንባታ ቅድሚያ ተሰጠውና፣ ከርቸሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ “አለም በቃኝ” የተሰነውን ክፍል እንዲገነባ አደረጉ። በመጨረሻም “አለም በቃኝ” የደርጎች ማረፍያ […]
Read More →ግልፅ ደብዳቤ ለአርቲስት ዘለቀ ገሰሰ :- ብዙ ዜጎች በሚሞቱባት ሀገር ፓርቲዎችን በሴራ እያፈረሱ ለአገዛዙ እድሜ ማራዘሚያነት እንዲውሉ መስራት ግን ታሪክ ይቅር የማይለው ሀገራዊ በደል ነው።
ግልፅ ደብዳቤ ለአርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ጉዳዩ:- ፓርቲያችንን አላማውን ለማሳት የሚያደርጉትን ተግባር እንዲያቆሙ ስለማሳሰብ ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የድርሻውን ሃላፊነት ለመወጣት በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ወጣት ሳሙኤል አወቀን ጨምሮ ብዙ አባላት ውድ የሆነውን የህይወት መስዕዋትነት ከፍለዋል። ቆራጥ አባሎቹም በየማጎሪያ ቤቱ እየተሰቃዩ ይገኛሉ። ብዙዎች አካላቸው ጎድሉዋል፣ ከስራ ተባረዋል፣ ተፈናቅለዋል፣ ቤተሰባቸው ተበትኑዋል። ነገር ግን ይህንን ብዙ መስዕዋትነት የተከፈለበትን ፓርቲ […]
Read More →የ570 በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር!
የ570 በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር! ስማቸው ይልተጠቀሰ ብዙ አስርሽዎሽ በእስር እየማቀቁ እንደሚገኙ ለአፍታም አይዘንጋ። እነሱም ይፈቱ የታሰሩለት የነፃነት ጥያቄም ይመለስ! ——– 1. ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 2. ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ 3. ጋዜጠኛ ደርሰማ ሶሪ 4. ጋዜጠኛ ካሊድ መሐመድ 5. ጦማሪ ዘላለም ወርቃገኘሁ 6. አቶ አንዱአለም አራጌ (አንድነት) 7. ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ […]
Read More →ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው ክንፉ አሰፋ
ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው ክንፉ አሰፋ “አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።” የሚለው ቃል የወጣው ከ”ጽንፈኛው ዲያስፖራ” ወይንም ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አይደለም። ከአውሬው ጋር አጋር ሆኖ ከሚሰራ ድርጅት መሪ ነው። ያውም በገዥው ፓርቲ ልሳን። የ26 ዓመቱ ፖለቲካ እየተንከባለለ እዚህ ላይ ደርሷል። […]
Read More →