www.maledatimes.com ባላገሯ በአሜሪካ - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  ባላገሯ በአሜሪካ  -  Page 5
Latest

መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ስተፈረዳባቸው

By   /  December 15, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ስተፈረዳባቸው

ዘሄግ (14 dec. 17) ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ እድሜልክ እስራት በይኖባቸዋል። በተጠቀሳባቸው ክስ በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። ከሁለተኛው አለም ጦርነት በህዋላ እንዲህ አይነት ፍርድ በሆላንድ ሃገር ሲሰጥ የመጀመርያው መሆኑን አቃቤ ህግ ተናግረዋል። በሃገሪቱ ህግ የእድሜ ልክ እስራት አመክሮ […]

Read More →
Latest

በበርካታ የሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተቃዉሞ ተቀጣጥሏል | በአዲግራት ከተገደሉት 13 ተማሪዎች ውስጥ የ7 የኦሮሞ፣ አማራና ደቡብ ተወላጆች ስም ዝርዝር ደርሶናል

By   /  December 15, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በበርካታ የሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተቃዉሞ ተቀጣጥሏል | በአዲግራት ከተገደሉት 13 ተማሪዎች ውስጥ የ7 የኦሮሞ፣ አማራና ደቡብ ተወላጆች ስም ዝርዝር ደርሶናል

ከነጌሳ ኦዶ ዱቤ ===================================== የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ከማራኪ ግቢ ተጀምሮ ወደ ፋሲል ግቢ ቀጥሏል፡፡ – የወንድሞቻችን ደም ፈሶ አይቀርም!! – ወያኔ ሌባ ነው! – ዳውን ዳውን ወያኔ! የሚሉ መፈክሮች እያሰሙ ነው፡፡ ——– በወለጋ ዩኒቨርስቲ ሻምቡ ካምፓስ በተማሪዎች መካክል በተቀሰቀሰ ብሄር ተኮር ግጭት ሁለት ተማሪዎች ተገድለዋል። – የተገደሉት ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ነው የተነገረው። ————————————————– […]

Read More →
Latest

“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ

By   /  December 10, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on “ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ

“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ         “ዋሸሁ እንዴ?” (ነን ሶቤ)  ሲል ይጠይቃል፣ ድምጻዊ  ሃጫሉ ሁንዴሳ። ይህንን ጥያቄ የሚያቀርበው ለታዳሚው ሕዝብ አይደለም። በአስር ሺዎች የታደሙበት የኮንሰርት አዳራሽ  ውስጥ ከታዳሚው ፊት-ለፊት ለተቀመጡት ለእነ አባዱላ ገመዳ፣ ወይንም ደግሞ ለእነ ለማ መገርሳ ይመስላል።ከፍ ሲል ደግሞ ኮንሰርቱን በቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ ላሉት የአድዋ ባለ ግዜዎች የቀረበ ጥያቄ ነው።            ይህ ድምጸ-መረዋ ወጣት በምርጥ ቅላፄውያንጎራጎረው ፉከራ […]

Read More →
Latest

የህወሃት ሽኩቻ አላባራም!

By   /  November 28, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የህወሃት ሽኩቻ አላባራም!

የህወሃት ሽኩቻ አላባራም “ሃፍታም ምሆነው ሕወሃት ሲለቅቀኝ ነው!”  አዜብ መስፍን ክንፉ አሰፋ “ሃፍታም  የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!” ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት ቀጥሎ የተመሰከረለት የአዜብ ጎላ መሪ ቃል ነበረች። የመልቀቁን ጨዋታ ለኛ ተየት አድርጊያትና መሪርዋን ጽዋ ተጎንጪ ሲሉ እነሆ መርዶውን ነግረዋታል። ሂስዋን አልውጥም ብላ ከመቀሌ እንደፈረጠጠች በዚያው […]

Read More →
Latest

ድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ይቅርታ ጠየቀች

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ይቅርታ ጠየቀች

Read More →
Latest

ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቡና ሰአት በሊንከን ፓርክ ተከፈተ

በኢትዮጵያዊቷ የ28 አመት ወጣት ፀሎት ዘውዴ የተከፈተው ቡና ታይም (ጊዜ) ከፍተኛ ህዝብ በሚገኝበት የችካጎ ከተማ በሊንከን ፓርክ ዙሪያ ተከፈተ ፣ ይህ አይነቱ የንግድ ተቋም ለሃበሻው ማህበረሰብ የሚያበረታታ ነው ። እንደ ፀሎት አገላለጽ ከሆነ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች የሚመረተውን ቡና በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራት ያለው ከመሆኑ ባሻገር ፣ እውቅናው ከፍ ያለ ቢሆንም የሃገራችን ገበሬዎች ከሚያመርቱት ምርት ጋር […]

Read More →
Latest

የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, music, Music Clip, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የዘሪቱ ከበደ በመደረከ ላይ ልቅ የሆነ አለባበሷ ብዙ ኢትዮጵያኖችን አስቆጣ

በድምጻዊቷ ላይ ቅሬታ የሚያቀርቡ ሰዎች “መድረክ ለይ ለብሳው የወጣችው ለብስ በኢትዮጵያን ማህበረሰብ ላይ ቁጣን የሚቀሰቅስ ከመሆኑም በላይ ከብርን ይነካል ሲሉ ቢደመጡም ዘሪቱ ግን ልብሱን ለማስተዋወቅ ተብሎ እንጂ ሆን ተብሎ ለመድረክ ተዘጋጅቼ የለበስኩት አይደለም ብላለች:: ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ በተደረገው ጊዜ ኮንሰርት ቁጥር 2 ላይ የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ በማስመልከት ዘፈኗን አቋርጣ “አማራ ፣ ኦሮሞ ጉራጌ አይታየኝም […]

Read More →
Latest

ሪያድ ኤየርፖርት በፍንዳታ ተናወጠች

By   /  November 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ሪያድ ኤየርፖርት በፍንዳታ ተናወጠች

በሳኡዲአረቢያ ሪያድ ከተማ የሚገኘው አለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በፍንዳታ ተናውጣ ውላለች ።ከሳኡዲ አረቢያ ያደረሱን የመረጃ ምንጫችን ከተንቀሳቃሽ ምስል ጋር አያይዘው የላኩልን ሲሆን ፣ከባድ ፍንዳታ እና ከፍተኛ ጭስ የተሞላበት የአየር ግፊት እንዳለው ለመረዳት ችለናል።   በፍንዳታው ላይ ሀላፊነት የወሰደ አካል ባይኖርም በሰዎች ህይወት ላይ ጥፋት ሳይደርስ እንደማይቀር ተገምቷል ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም፣ ቁስለኞችም አሉ ሲሉ መግለፃቸውን  ማለዳ […]

Read More →
Latest

የደርግ መቶ አለቃ እሸቱ እና ዘ ሄግ የፍርድ ውሳኔ ክትትል

By   /  November 3, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የደርግ መቶ አለቃ እሸቱ እና ዘ ሄግ የፍርድ ውሳኔ ክትትል

ክንፉ አሰፋ (ዘ ሄግ) ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡርየሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውየሰው ልጅ ህይወት ቀርቶ ለእንሰሶች ህይወት የሚሰጠውን ክብር ሌትተቀን እያየ የአመለካከት ለውጥ አያደርግም ብሎ ለመናገር ይከብዳል። እዚህ ሰብአዊ ፍጡርን በፖለቲካ አመለካከቱ መግደል ከቶውንምአይታሰብም።  መግደል አይደለም የሰው ልጅ ላይ እጁን የሚያነሳ፣ ጸያፍስድብ ከአንደበቱ የሚያወጣ እንኳ ባለስልጣን ቢኖር ዋጋ ይከፍላል። መቶ አለቃ እሸቱ  በዚህ ሕብረተሰብ ውስጥ ለ25 ዓመታትዘልቋል።   ከ25 ዓመት በፊት የነበረውን ትውስታ ሁሉ አጭንቅላቱ ሰርዞአዲስ የስነልቦና ተክለሰውነት ይዞ እየኖረ ነው። በሌላ አገላለጽ ከ30 ዓማታት በፊት የተከሰተውን ሁሉ እንዳያስታውስ ሜሞሪው ሙሉ በሙሉ ታጥቧል።    ‘ወጣቱ የደርግ አባል’ ተብሎ ይጠራ የነበረው መቶ አለቃእሸቱ አለሙ ዜግነቱ ወደ ሆላንዳዊነት ሲቀየር በሱ አመለካከት ሁለ ነገሩ ተቀይሯል።  ከዚያን ግዜ በኋላ  እያቆራረጠ መተንፈስን አቆሞ የነጻነት አየር ያገኘ መስሎት ነበር።  እንደማንኛውም የደች ዜጋ ይኖራል፣ይዝናናል፣  የዜግነት መብቱን ያስከብራል። “የተሳሳተ ሰው ነው የያዛችሁት” ነበር ያለው መቶ አለቃ እሸቱዓለሙ በዘ-ሄግ ከተማ የዓለም አቀፍ ወንጀል ችሎት ላይ ቀርቦ ቃሉንሲሰጥ። እርግጥ ነው። አሁን “ነጻ ሰው ነኝ” ብሎ ራስን ላሳመነ ሰውከዳይኖሰር የገዘፈ ወንጀል ከላይ ሲጫንበት ማስደንገጡአያስገርምም።  “አቃብያነ-ሕግ በምን እንደከሰሱኝ ስሰማ እጅግተደናግጫለሁ”  በማለት ለፍርድ ቤቱ የተናገረው ቃል ይህንኑያረጋግጥልናል። ወንጀሉ ከበድ ይላል። በሆላንድ ሃገር (ዓለማቀፉን […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

By   /  November 2, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ጋዜጠኛና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

ጋዜጠኛ እና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ለእረጅም ጊዜ በምንሶታ ኑሮውን አድርጎ በህክምና ባለሙያዎች ሲረዳ ቆይቶ ህይወቱ ማለፉን ከቅርብ ወዳጃችን ከቴአትር ባለሙያ ከእጩ ዶ/ር ሱራፌል ወንድሙ ለመረዳት ችለናል። መልካም እና ቀና የነበረው ሰለሞን ደሬሳ በበሳሉ እና ጠንካራ ፅሁፎቹ የሚታወቅ የነበረ ሲሆን  በፈረንሳይኛ፣እንግሊዝኛ እና አማርኛ ፅሁፎቹ ጥሩ አድርጎ የሚፅፍ እንደነበር ዘገባዎች ይጠቁማሉ ። ሰለሞን ደሬሳ በወለጋ አካባቢ የተወለደ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar