www.maledatimes.com ባላገሯ በአሜሪካ - MALEDA TIMES - Page 7
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  ባላገሯ በአሜሪካ  -  Page 7
Latest

የትነበረሽ ንጉሴ ማን ናት? ስለሥራዋ፣ ስለ አስተዳደጓ፣ የዓይኗን ብርሃን እንዴት እንዳጣች፣ ስለ ልጆቿ ….. እንዲህ ትላለች።

By   /  September 28, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የትነበረሽ ንጉሴ ማን ናት? ስለሥራዋ፣ ስለ አስተዳደጓ፣ የዓይኗን ብርሃን እንዴት እንዳጣች፣ ስለ ልጆቿ ….. እንዲህ ትላለች።

(ምንጭ ድንቅ መጽሔት አትላንታ) ከሦስት ዓመት በፊት የድንቅ መጽሔት የአዲስ አበባ ሪፖርተር ጽጌ ዓይናለም የትነበርሽ ንጉሴን እና የሚያውቋትን አነጋግራ የሚከተለውን አጠናቅራ ነበር። የሰሞኑ የየትነበርሽን ስኬት ምክንያት አድርገን እንደገና አቀረብነው። አሜሪካ የሚገኘው Center for the Right of Ethiopian Women የተባለ ድርጅት “የዘመኑ ጣይቱዎች”ብሎ በአሜሪካና በኢትዮጵያ የሚገኙ አስር ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶችን መርጧል፡፡ ከእነዚህ ሴቶች መካከል የትነበርሽ ንጉሴ […]

Read More →
Latest

አባቴ ከሞተ በኃላ የፍቅር እስከ መቃብርን ዋሽንት ስሰማ አእምሮዬን ይረብሸኛል! ሪታ ወጋየሁ ንጋቱ

By   /  September 23, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on አባቴ ከሞተ በኃላ የፍቅር እስከ መቃብርን ዋሽንት ስሰማ አእምሮዬን ይረብሸኛል! ሪታ ወጋየሁ ንጋቱ

Read More →
Latest

‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ ክንፉ አሰፋ

By   /  September 22, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ ክንፉ አሰፋ

“አከ’ሲ” አለ ያገሬ ሰው፣   ከሰሞኑ ‘አጃኢብ’ ያሰኘውን የአዜብ መስፍን ወሬ ሲሰማ። አዜብ ልምድ ያላት ውሸታም እንጂ  ልምድ ያላት ኮሜዲ አትመስልም ነበር። ከሚሚ ስብሃቱ ጋር  በያዝነው ሳምንት የተወኑትድራማ ግን ጦሽ አርጎ ያስቃል።  መቼም ጥርስ እንጂ ልብ አይስቅ።  ፈንድሻም’ኮ ልቧ እየተቃጠለ ነው ፊትዋ ሚፈካው። ሴትየዋ አይኗን ሳይሆን ቅንድቧን በጨው አጥባ “ምንም የለኝም ግን ይወረስ” ነው የምትለው።  መለስ የባንክ ደብተር ይቅርና መንጃ ፈቃድ እንኳ የለውም ስትል የቀለደችበት  ወቅት ሩቅ አይደለም።  እርግጥ ነውአዜብ በራስዋ ስም እንኳን ሕንጻ፣ ሲም ካርድም ሊኖራት አይችልም። ጥሩ ጋዜጠኛ አልገጠማትም እንጂ፣ ቢገጥማት፣  “እመኑኝ ልጃገረድ ነኝ!” ብላ እያለቀሰችም ቢሆን ለማሳመን ትሞክር ነበር።  ልጆቼን እየተበደርኩ ነው የማስተምረው ብላ በተናገረች ሰሞን ኤ.ቢ.ሲ ኢንተርናሽናል የተባለው የማድሪድ ጋዜጣ ወ/ሮ አዜብ መስፍን በአንድ ቀን የግል ግብይት ብቻ 1.5 ሚሊዮን ዶላር እንዳወጣች ዘግቦ ነበር። የወዲ ስብሃቱ ልጅ አላማ ‘የሙስናዋን ንግስት’ ነጻ ለማውጣት መሞከር ባይሆን ኖሮ ፣  በነካ እጅዋ ሰሞኑን በወደቀ ሂሳብ እየተቸበቸቡ ስላሉ የአዲስ አበባ ሕንጻዎች ጉዳይ ታነሳ ነበር። የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ጠቅልሎ  የያዘው ኤፈርት አናት ላይ ቁጭ ብላ “ምንም የለኝም” የሚል ነጠላ ቀልድ የለቀቀችው አዜብ 30 ሚሊዮን ብር  ከኪስዋ መዝዛ  ለመቀሌ ስፖርት ክለብ መለገስዋን እንኳ ረስታዋለች።ግብር የማይከፍልና የኦዲት ቁጥጥር የማይነካው ደጀና የተባለው የማፍያ ኩባንያ ከኤፈርት ጋር ተጣምሮ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ እኩሌታ ይዟል። ካፒታሉ አፍሪካ አንደኛ  የሆነው የዚህ ጥምር CEO ነኝ ብላናለች አዜብ። ሰማይአይታረስ፣ ንጉስ አይከሰስ፣ ደሞዝ አይነገር.. ደሞዝ አይጠየቅ! በዛሚ! “ዛሚ ኤፍ.ኤም “ ተብሎ በሚጠራው የነሚሚ ስብሀቱ ራዲዮ ጣቢያ ከዚህ ቀደም የሞራል ቀውስ ውስጥ ገብተው የሚዋኙ ትናንሾችን እያቀረበ፣  በደረቀ ፕሮፓጋንዳ  ብቻ ብዙ መጓዝ ባለመቻሉ፣  የፕሮግራም ለውጥያደረገ ይመስላል። እንደ አዜብ መስፍን አይነቱን ጥያቄና መልስ እያስጠና ተከታታይ ድራማ ማቅረብ ጀምረዋል። የመጀመርያው ሾው  በቴዲ አፍሮ  ተጀመረ ። ገድለው ሃውልት መስራት ለነሱ አዲስ ነገር አይደለምና ጸሃይየሞቀውን “እርምጃው ፍትሃዊ አይደለም”  እንቶፈንቶ ደጋገመችው።  የቴዲ አፍሮን የአልበም ምረቃ ያገደውን ስውር እጅ  አደባብሳ አለፈችው።  ስለማታውቀው  ፍትህ እና መብት መለፈፍዋ ግን ብዙዎችን ሳያስደምምአልቀረም። አዜብ በተከታዩ ክፍል ብቅ ብላ፣  “የምተዳደረው በደመውዝ ነው። መለስም፣ እኔም፣ ልጆቼም ሃፍት የላቸውም።” አለችን። “ውልና ማስረጃ የሌለው ሃፍት ካለኝ  ቦታውን ያሳዩኝ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ልመልሰው”  የሚለው ሕጻን ልጅን እንኳ የማያሳምን አባባልዋ ትንሽ ያስቃል። ሕዝብ በደቦ ወጥቶ የአዜብና ዘመዶችዋን የልተመዘገበንብረት እንዲያፈላልግላት  መጠየቅዋ ነው ወይንስ የእሷም ህንጻዎች  እንደ  ኮንዶሚኒየሙ “ጠፍተዋል”  ብለው ነገሯት?  ከሠበታ የወሰደችው 1200 ሄክታር መሬት የቀብርዋ ስፍራ መሆኑ ነው። ይህ ደግሞ በነሱ ቋንቋ ሙስና አይባልም።  ሙስናም ቢሆን ለከባባድ ሚዛን የህወሃት አባላት የአገልግሎት ስጦታ ነው።  አቶ አያሌው መንገሻ፣ የቀድሞው የደህነት መ/ቤት ሹም ህብር ሬዲዮ ራይ ቀርበው በሰጡት ቃለ ምልልስ “በሕወሃት ሙስና ወንጀልአይደለም” ብለውናል። ኮሜዲያን ወደ ውጭ ሲሰደዱ፣ ፖለቲከኞቹ  ቦታቸውን ይዘዋል ልበል?  ከሰሞኑ የህወሃት ካድሬዎች እንደጉድ መቀለድ ጀምረዋል። አዜብ እና ከሚሚ ተደራጅተው […]

Read More →
Latest

በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል

By   /  September 19, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል

ምንጭ ሪፖርተር ሁለቱ ክልሎች በሟቾች ብዛት የማይጣጣም መግለጫ ሰጥተዋል ከ20 ሺሕ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱን፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ዓርብ መስከረም 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ በሁለቱ ክልሎች መሀል በተቀሰቀሰቀው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ የተከሰተው ግጭት ተጣርቶ ግልጽና ሁሉን አቀፍ የፖለቲካ ውይይት እንዲደረግ የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ አስታወቀ

By   /  September 19, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በኢትዮጵያ የተከሰተው ግጭት ተጣርቶ ግልጽና ሁሉን አቀፍ የፖለቲካ ውይይት እንዲደረግ የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ አስታወቀ

Image copyright US EMBASSY ዛሬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያና ሶማሌ አዋሳኝ ድንበር አካባቢ በተለይም በሐረርጌ በተከሰተው ግጭት ”ተረብሸናል” ብሏል። በመሆኑም የኢትዮጵያ መንግሥት ግጭቱን ግልጽ በሆነ አካሄድ እንዲያጣራና ተጠያቂዎቹን ለህግ እንዲያቀርብ ጠይቋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በአካባቢው እየተፈጠረ ስላለው ሁኔታ ”ግልጽ መረጃ የለም’ ይላል የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ግጭቱ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለችግሩ ሰላማዊ […]

Read More →
Latest

Statement by the U.S. Embassy Addis Ababa on Reports of Ethnic Violence on the Oromia-Somali Border

By   /  September 19, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on Statement by the U.S. Embassy Addis Ababa on Reports of Ethnic Violence on the Oromia-Somali Border

Addis Ababa, September 19, 2017 :- We are disturbed by the troubling reports of ethnic violence and the large-scale displacement of people living along the border between the Oromia and Somali regions, particularly in Hararge, although the details of what is occurring remain unclear. We urge the Ethiopian government to conduct a transparent investigation into all allegations of […]

Read More →
Latest

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል የተከሰተውን ግጭት የሚያብራሩ አምስት ነጥቦች

By   /  September 18, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል የተከሰተውን ግጭት የሚያብራሩ አምስት ነጥቦች

BBC AMHARIC በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ምክንያት የሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ከሃምሳ አምስት ሺ በላይ የሚቆጠሩ ዜጎችም ከመኖሪያቸው እንዲፈናቀሉ ተገደዋል። የኦሮሚያ ክልል መንግሥት፤ የሶማሌ ልዩ ፖሊስን እንዲሁም ሚሊሻዎች ወደ ኦሮሚያ ዘልቀው በመግባት ጥቃት አድርሰዋል ሲል የሚከስ ሲሆን፤ የሶማሌ ክልል በበኩሉ አጥቂዎቹን በኦሮሚያ ክልል የሚደገፉ ናቸው ሲል በኮሚኒኬሽን ቢሮው በኩል አሳውቋል። […]

Read More →
Latest

The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.

By   /  September 17, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, music, Music Clip, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.

Washington Post By Paul Schemm Ethiopian pop star Teddy Afro at his home in Addis Ababa. (Mulugeta Ayene/Associated Press) ADDIS ABABA, Ethiopia — Monday marked the first day of the new Ethiopian year, but it hasn’t been much of a holiday for Teddy Afro, the country’s biggest pop star. First, the government informed him that his […]

Read More →
Latest

ቀዳሚው የማስታወቂያ ባለሙያ አርቲስት ውብሸት ውርቃለማሁ በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ!!

By   /  September 16, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቀዳሚው የማስታወቂያ ባለሙያ አርቲስት ውብሸት ውርቃለማሁ በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ!!

Read More →
Latest

አንድ ዓመት 365 ¼ የተባለው ለምንድን ነው? ፣ ጷጉሜ የተባለችው ወርስ ከየት መጣች?

By   /  September 10, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on አንድ ዓመት 365 ¼ የተባለው ለምንድን ነው? ፣ ጷጉሜ የተባለችው ወርስ ከየት መጣች?

:::::::::::::::::::::::::::: ብዙዎቻችን ስለ ዓመት ስንናገርና ለልጆቻችን ስናስተምር አንድ ዓመት 365 ¼ ቀንት፣ 52 ሳምንታት እና 12 ወራት በማለት እንናገራለል፡፡ እውነትም ልክ ነው፤ ነገር ግን 365 ¼ ማለት ምን ማለት ነው? ¼ የሚባል ቀን አለን? 12 ወራት በሠላሳ በሠላሳ ቀናት የተከፋፈሉ ሆነው ድምራቸው 12X30 = 360 ነው፡፡ ታዲያ 5ቀናት እና ¼ የተባለው ከየት መጣ? ጷጉሜስ የተባለችው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar