ኢትዮጵያ ታላቁን የቱሪዝም አባትና ባለውለታዋን አጣች :
አሳዛኝ ሰበር መረጃ 🙁 =============== ================================= * አቶ ሐብተሥላሴ ታፈሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ለኢትዮጵያ የቱሪዝም አባት ይባላሉ፡፡ በፎቶግራፈርነት፣ በአስጎብኚት፣ በቱሪዝም ኮሚሽነርነትና የኢትዮጵያ ባህላዊ እሴቶች በአለም እንዲተዋወቅ ሰርተዋል – አቶ ሀብተስላሴ ታፈሰ፡፡ “ምድረ ቀደምት” ወይም “ላንድ ኦፍ ኦሪጅን” በዚህ አመት የሃገሪቱ መለያ ከመሆኑ በፊት ኢትዮጵያ ለረጅም አመታት የቱሪዝም መለያዋ አድርጋው ለነበረው “የ13 ወር ፀጋ” ወይም […]
Read More →ዘ – መ – ቻ ! በአብዲ ሰይድ
አያቴ ኮርያ ዘማች ነበር። እናቴ ቡና አፍልታ መንደርተኛው በተሰበሰበ ቁጥር ምክኒያት እየፈለገ ስለ ኮሪያ ማውራት ይወዳል። << እኛኮ ለዓለም ኩራት ለሃገርም ክብር ነን!… እዚህ ተጥለን ብንታይ ዝናችን የተረሳ እንዳይመስላችሁ… በሄድንበት ያገራችንን ስም ከፍ አድርገን ኒሻን በኒሻን ተምነሽንሸን… በሊጎፍኔሽን አርማ ደምቀን… ባገራችን ባንዲራ አሸብርቀን… የተመለስን ጀግኖች ነን!… አታዩትም ግርማ ሞገሴን!>>… እያለ ያቺን ለዘመናት ያየናትን ጥቁር ፎቶ […]
Read More →መረጃዎችን ከአካላዊ ጥፋት ለመጠበቅ ምን ማድረግ እንችላለን?
2. መረጃዎችን ከአካላዊ ጥፋት ለመጠበቅ ምን ማድረግ እንችላለን? የርዕስ ማውጫ አደጋን መመዘን መረጃዎችን ከአካላዊ ደፋሪዎች መከላከል ለኮምፒውተር ሐርድዌሮች ጤናማ ከባቢ መፍጠር የአካላዊ ደኅንነት ፖሊሲ ማዘጋጀት ተጨማሪ ንባብ <p> ኮምፒውተራችንን ከጥቃት ለመጠበቅ በርካታ ዲጂታል መከላከያዎችን አዘጋጅተን ይሆናል፤ ነገር ግን አንድ ቀን በድንገት ኮምፒውተራችን ራሱ አለዚያም በውስጡ የያዘውን መረጃ ቅጂ (ኮፒ) የያዝነበት የመረጃ ቋት ሊጠፋ፣ ሊሰረቅ፣ ወይም […]
Read More →የኬንያ የምርጫ ኮሚሽን ከፍተኛ ኃላፊ ተገድለው ተገኙ
በቀጣዩ ሳምንት እንደሚደረግ በሚጠበቀው የኬንያ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወቱ ይጠበቁ የነበሩት የምርጫ ኮሚሽኑ ከፍተኛ ኃላፊ ድብደባ ተፈጽሞባቸው ተገድለው መገኘታቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ ሊቀመንበር ዛሬ አስታውቀዋል፡: ===============
Read More →አባባ ተስፋዬ በቴአትር አለም (አለም ፀሀይ ወዳጆ)
እውቁ ባለሙያ ተስፋዬ ሣህሉ “በእናትዓለም ጠኑ” ቴአትር ላይ እንደ ነዳዩ ባዩ ሆነዉ ሲተውኑ! የሁለገቡና የታላቁ የኪነጥበብ ሰው እልፈት የመላው ባለሙያ ሐዘንና እጦት ነው ። ጋሽ ተስፋዬ በመሪ ተዋናይነት ፥ በመድረክ መሪ- አስተዋዋቂነት፥ በድምፃዊነት፥ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት፥ በዘመናዊ ዉዝዋዜ አሰልጣኝነት ፥በመድረክ ምትሐት አቅራቢነት ለረጅም ጊዜ በብቃት ያገለገሉ ሲሆን ምንግዜም የማይዘነጉ ድንቅ የሀገር ባለዉለታ ናቸው። በተለይ ለሕፃናት […]
Read More →የቴዲ አፍሮ ድራመር ዲፖርት ተደረገ
(ዘ-ሐበሻ) የቴዲ አፍሮ “አቡጊዳ” ባንድ ውስጥ ለረዥም ጊዜ የቆየውና አብሮት ዓለምን እየዞረ የሚገኘው ድራመር ሩፋኤል ወ/ማርያም ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ተይዞ ወደመጣበት አሜሪካ ዲፖርት ተደረገ:: ዝርዝሩን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ
Read More →የኢትኖግራፊ ጉዞ ወደ ጎጃም ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ
ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —– ያ በእውቀቱ ስዩም የሚሉት ጎጃሜ ብላቴና አምናና ዘንድሮ የኛዋን ኦሮሚያን በብዕር መነካካቱን አብዝቷል፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ “ይሄ ልጅ ለምን አያርፍልንም? እኛም እርሱን ስላፈራችው ጎጃም መጻፍ የማንችል መሰለው እንዴ” እያልን ከራሳችን ጋር ስንነጋገር ቆይተናል (“እኛ” ወልደ-ገለምሶ ዘብሔረ ሀረርጌ በመሆናችን ባሰኘኝ ጊዜ እንደ ጃንሆይ “እኛ” የማለት ሊቼንሳ ያለን ባለመብት መሆናችንን እያስታወሳችሁ!)፡፡ በዛሬዋ ሌሊት […]
Read More →በብዕር ስም የሚንቀሳቀሱ አክቲቪስቶቹን ማን ነዉ እያሲያዛቸዉ ያለዉ? – ሸንቁጥ አየለ
ሰሞኑን የአማራ አክቲቪስቶች በወያኔ መጠለፋቸዉን አንዳንድ ወንድሞች እዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፈዉ አነበብኩ:: የመረጃዉ አስገራሚነት ደግሞ አንዳንዶቹ ስድስት አክቲቪስቶች ናቸዉ የተጠለፉት ሲሉ ሌሎቹ ደግሞ ሁለት ናቸዉ ወይም ሶስት ናቸዉ የሚል መረጃ ላይ መከራከራቸዉ ነዉ:: ነገሩን ጠጋ ብሎ ለመረመረዉ ሰዉ ደግሞ አንድም ተጠለፈ ስድስትም ተጠለፈ ለዉጥ የለዉም:: በጣም አስገራሚዉ ነገር ታዲያ እነዚህ ሁለት ወይም አንድ ወይም […]
Read More →በደ/ታቦር ኢየሱስ መናኝ ባሕታዊ በፖሊስ ታፍነው ተወሰዱ፤ – ሙሉቀን ተስፋው
ባሕታዊ አባ ብርሃኑ ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2009 ዓም ከፋርጣ ወረዳ መጡ በተባሉ ፖሊሶች አገልግሎት ላይ በነበሩበት ስዐት ከደብሩ ታፍነው መወሰዳቸውን የዐይን ምስክሮች ገለፁ። በገና እና በመስቀል በቴዎድሮስ አደባባይ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ ሰንደቅ ብቻ እንዲኖር አድርገዋል በሚል የአገዛዙ ደኅንነቶች በጊዜው ሊወስዷቸው ሲሞክሩ በሕዝቡ ቁጣ በመቀስቀሱ መቅረታቸው የሚታወስ ነው። የወያኔ መንግስት በማንኛውም ቦታ እርሱን የሚቃወሞትን […]
Read More →