ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ
ባሳለፍነው ረቡዕ፣ ሰኔ 19፣ 2011 በላሊበላ ከተማ በላሊበላ ቤተ ክርስቲያን በቤተ ማሪያም እና በቤተ ሚካኤል ደማቅ ስርዓተ ቀብር የተደረገላቸው የአማራ ክልል የሰላም እና የፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ስለ ለውጡ ደጋፊነታቸውን የሚገልጹ ንግግሮች በሕይወት እያሉ የተለያዩ አስተያየቶችን ይሰጡ ነበር። በተደረገ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተጠርጥረው ለዘጠኝ ዓመታት በአገር ክህደት ወንጀል የዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት […]
Read More →ጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾሙ!
አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማ ዦር ሹመት ሰጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።በዚህ መሰረትም ጄኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾመዋል። በተጨማሪም ሌተናል ጀኔራል ሞላ ኃይለማርያም የምድር ኃይል አዛዥነት ሹመት የተሰጣቸው ሲሆን አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል ደግሞ የብሄራዊ መረጃ እና […]
Read More →Ethiopia says plotter of failed coup is killed by military
By ELIAS MESERET Associated Press Jun 24, 2019 Updated 1 hr ago Ethiopians follow the news on television at a cafe in Addis Ababa, Ethiopia Sunday, June 23, 2019. Ethiopia’s government foiled a coup attempt in a region north of the capital and the country’s military chief was shot dead, the prime minister Abiy Ahmed said Sunday […]
Read More →ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ያሉበት አይታወቅም!
በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል ከተደረገው “የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ” እና ግድያ ጀርባ አሉ ተብለው የተጠረጠሩት ብርጋዲየር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ያሉበት እንደማይታወቅ የክልሉ የሰላም ግንባታና ህዝብ ደኅንነት ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ገደቤ ኃይሉ ለቢቢሲ ገልፀዋል። በትናንትናው ዕለት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች ግምገማ እያካሄዱ ባሉበት ወቅት ብርጋዲየር ጄኔራሉ በልዩ ኃይሎች ታጅበው እንደመጡና በመጀመሪያም አጃቢዎቻቸው ላይ […]
Read More →Ethiopia’s Amhara state chief killed amid regional coup attempt
Ambachew Mekonnen killed in his offices by ‘mercenaries’ in Bahir Dar, while army chief is shot dead in Addis Ababa.5 hours ago The president of Ethiopia‘s Amhara region and his top adviser were killed in an attempted coup in which the country’s army chief was also shot dead, the office of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed […]
Read More →Opportunities Abound in Ethiopia for African Americans
By Cora Jackson-Fossett, Staff Writer Consul General Birhanemeskel Abebe Segni and Ethiopian Ambassador Fitsum Arega welcome Ethiopian Ambassador, Fitsum Arega visits L.A. to invite investors and tourists to the historic nation The government of Ethiopia is rolling out the welcome mat to African Americans to explore the business opportunities and tourist destinations throughout the historic […]
Read More →ኦነግ በወለጋ ዞን በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት ፈፀመ። ቢቢሲ
በቄለም ወለጋ ዞን በጋዎ ቄቤ ወረዳ ሽመላ ቀበሌ ውስጥ በመከላከያ ሠራዊት አምስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። የቄለም ወለጋ ዞን የጸጥታና ህዝብ ደህንነት ኃላፊ አቶ ሃብታሙ ታምሩ በበኩላቸው አምስት ሰዎች በመከላከያ ኃይል መገደላቸውን አረጋግጠዋል። ነገር ግን እሳቸው እንደሚሉት የተገደሉት ሰዎች ንጹሃን ሳይሆኑ የታጠቁ ሃይሎች ናቸው ብለዋል። “የመከላከያ ሰራዊት እርምጃ የወሰደው በንጹሃን ዜጎች ላይ ሳይሆን በታጠቁ […]
Read More →The father of Ethiopian prime minister Mr. Ahmed Ali had passed way. የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አባት አህመድ ዓሊ አረፉ
The father of Ethiopian prime minister Mr. Ahmed Ali had passed way የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወላጅ አባት አቶ አህመድ ዓሊ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡ አቶ አህመድ ዓሊ ዛሬ 8 ሰዓት አካባቢ ማረፋቸውን በጅማ ዞን የጎማ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ቶፊቅ ራያ ለኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ገልጸዋል፡፡ Via – Ethiopian Broadcasting Corp oration
Read More →ወጣቱ እራሱን አንቆ ገደለ!
ወጣቱ እራሱን አንቆ ገደለ!Zehabeshaበንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ልዩ ስሙ ላፍቶ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቄስ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በትላንትናው ዕለት አንድ ወጣት እራሱን በገመድ አንጠልጥሎ ህይወቱን አጠፋ።ወጣቱ ቆስታ ግቢ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነዋሪና በመኪና እጥበት የሚተዳደር ሲሆን የሁለት ልጆች አባትምነበር።እንደ ጓደኞቹ አገለለፅ ወጣቱ ከባለቤቱ ጋር ተጣልቶ ለብቻው መኖር ከጀመረ 3 ወር መሆኑን ለፖሊስ ተናግረዋል።የወጣቱ አስከሬን ለምርመራ ወደ […]
Read More →ዛሚ ሬዲዮ በአስራ ስድስት ሚሊዮን ብር እዳ ተከሰሰ እገዳም ወጣበት!!
ባለፈው ሰኞ፣ ግንቦት 26/2010 በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ የንግድ ችሎት የናሁ ቴሌቪዥን እናት ድርጅት በሆነው ጎልደን ኮፊ ሮስተሪ አመልካችነት በዛሚ ኤፍ ኤም 90.7 ሬዲዮ ላይ በቀረበው አቤቱታ መሰረት የሬዲዮ ጣቢው እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ እግድ ማውጣቱ ታወቀ። በተጨማሪም በድርጅቱ ተመዝግበው ያሉ ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይም እግድ የወጣ ሲሆን እግዱም በፌደራል ትራስፖረት ባለስልጣን፣ በብሮድካስት ባለስልጣን እንዲሁም በቂርቆስ […]
Read More →