ርእሰ አንቀጽ የትግራይን ህዝብ ባላሰበው መንገድ ቅጽበታዊ ውንብድና ላይ መውሰድ እና ማሳሰብ
ባሳለፍነው ሳምንት የትግራይ ክልል መስተዳድር ፕረዚደንት የሆኑት አቶ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ለመገናኛ ብዙሃኖች እንዳሳሰቡት ከሆነ በብዙዎች አእምሮ ውስጥ ጥልቅ እሳቤ እንዲገባ አድርገዋል። ይኸውም የህወሃት አስተዳደር ወሰ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት የሰራውን የቤት ስራ በሃገሪቱ ላይ በፋ የዘረኝነት እና የሃገር መገነጣጠል ሃሳብ ከፈጸሙ በኋላ እንደገና በድጋሜ በስልጣን ዘመናቸው ከሃያ ስምንት አመታት ቆይታ በኋላ የትግራይ ህዝብ ለመገንጠል ጥያቄ ለማንሳት […]
Read More →በኦነግ ላይ የሚፈጸም የትኛዉም የፖለቲካ ሸፍጥና ደባ ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግን የሽግግር ሂደት ያደናቅፈዉ እንደሆነ እንጂ አያሳካም ! ኦነግ
ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የተሰጠ መግለጫ (የኦነግ መግለጫ – ሰኔ 05, 2011 ዓ.ም) ዛሬ በኢትዮጵያ የሚታየዉን የፖለቲካ ለዉጥ ያስገኘዉ፤ የኦሮሞ ህዝብ ለነፃነቱ ስል ያደረገዉ መራራ ትግል እና ዛሬም ድረስ እየከፈለ ያለው ዉድ መስዋእትነት መሆኑ ማንም ልክደዉ የማይችለዉ እዉነታ ነዉ፡፡ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ደግሞ ኦነግ እንደ ድርጅት ያበረከተዉ ድርሻ፣ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች (Qeerroo Bilisummaa Oromoo […]
Read More →Running is work in Ethiopia
What a documentary film on running can tell us about Ethiopia’s development trajectory. “Running is work,” our narrator, a young Biruk Fikadu, tells us in the introductory sequence to the documentary film Town of Runners. The film—shot over the course of three years (2008-2010) follows the trajectories of two young women from Bekoji, Ethiopia, in the […]
Read More →የኢሳት ቦርድ በድርጅቱ ላይ የሰራውን ጥፋት የሚዘረዝር መረጃ እጃችን ገብቷል
ሰበር ዜናየኢሳት ቦርድ በድርጅቱ ላይ የሰራውን ጥፋት የሚዘረዝር መረጃ እጃን ገብቷል በአስራ ሁለት የኢሳት ጋዜጠኞች የተፈረመና ቦርዱ የድርጅቱን ህልውና አደጋ ላይ መጣሉንና ወደ ጥፋት አቅጣጨ መምራቱን በዝርዝር የሚያትትና የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ የሚጠይቅ ደብዳቤ እጃን ገብቷል። አበበ ገላው፣ ሲሳይ አጌና፣ መሳይ መኮንን፣ መታሰቢያ ቀጸላ፣ አፈውርቅ አግደው፣ እንግዱ ወልዴ፣ ወንድም አገኝ ጋሹን ጨምሮ በ12 ጋዜጠኞች የተፈረመው ደብዳቤ […]
Read More →Ethiopia to Launch Satellite in November
Addis Ababa, May 28 (Prensa Latina) With China”s assistance Ethiopia will see its first Multi-Spectral Remote Sensing Satellite ETRSS-1 launched into space in November 2019, according to a communication from its Ministry of Innovation and Technology.According to the document, the Earth observation satellite is under construction by Ethiopian and Chinese experts, in virtue of an […]
Read More →ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠም ፍ/ቤት እንዲቀርብ ታዟል። Ethiopian journalists detained by the Authorities
=================================ሰሞኑን የአሀዱ ሬዲዮ ጣብያ ጋዜጠኛ ታምራት አበራ በሰንዳፋ ከተማ የታጠቁ የፖሊስ አባላት አማካኝነት ተይዞ ለእስር መዳረጉ ይታወሳል።ከዚህ ጉዳይ ጋ በተያያዘ ም የጣብያው ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠም ተይዞ ፍ/ቤት እንዲቀርብ መታዘዙን ለማረጋገጥ ችያለሁ።ይህን ተፈጻሚ ለማድረግም በተመሳሳይ የታጠቁ የፖሊስ አባላት ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠን ለመያዝ ወደ አሀዱ የሬድዮ ጣብያ መሄዳቸውንም አረጋግጫለሁ።ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ለስራ ጉዳይ ወጣ በማለቱ ፖሊሶቹ […]
Read More →ኢትዮጵያዊ ቀለም በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
በፍቃዱ ገ/ስላሴ አዎን ይኸው እወቁልኝ፣ ምስክር ሁኑኝ ሰማዕታት ለሷ ነው እንባ እሚያስፈልጋት ከጠላቶቼ ጭብጥ ውስጥ፣ ትንፋሼን በእጄ ሰነጥቃት ሞቴን ከመንጋጋቸው ውስጥ፣ መንጭቄ እኔው ስሞታት ለሀገሬ ብድር ልከፍላት የነፈገችኝን ፍቅር፣ በራሴው ሞት ልለግሳት ዳግሞ ከሞቴ ባንኜ፣ በመንፈስ ጣር ስሞግታት ያኔ ነው እንባዋ የሚያጥራት…….››:: ይህንን ግጥም ያገኘሁት ከባለቅኔው ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ‹‹እሳት ወይም አበባ›› ከሚለው የግጥም […]
Read More →በእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ ለሦስተኛ ጊዜ ትዕዛዝ ተሰጠ
በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው የከረሙትና ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ አራት ተከሳሾችን፣ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ በአድራሻቸው አፈላልጎ መጥሪያ እንዲሰጥ ለሦስተኛ ጊዜ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ ትዕዛዝ የተሰጠው ዓርብ ግንቦት 16 ቀን 2011 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል […]
Read More →በክስ ላይ የሚገኙት የፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሹም በሰኔ 16 የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪ እስረኞች ተደበደብኩ አሉ
ፍርድ ቤቱ ተጣርቶ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ለማረሚያ ቤቱ ሰጠ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ቀድሞ ማዕከላዊ ተብሎ ይጠራ በነበረው ተቋም ውስጥ ይሠሩ የነበሩት የሽብር ወንጀሎች የቀድሞ ዳይሬክተርና በክስ ላይ የሚገኙት ኮማንደር ዓለማየሁ ኃይሉ፣ በሰኔ 16 ቀን 2019 ዓ.ም. የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪ ተከሳሾች የድብደባ ጥቃት እንደደረሰባቸው ለፍርድ ቤት አመለከቱ፡፡ ኮማንደሩ እንዴት የድብደባ ጥቃቱ ሊደርስባቸው እንደቻለ ለፌዴራል የመጀመርያ […]
Read More →የኢትዮጵያ የካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ
መቀመጫውን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው ኒው ፍሮንቲየር ዴታ የተባለ ተቋም ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው የአፍሪካ እ.ኤ.አ. የ2019 ቀጣናዊ የካናቢስና የሄምፕ (አነስተኛ የሆነ አነቃቂነት ያለው ካናቢስ) ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገሮች ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳላት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን በመቅደም በአንደኝነት የተቀመጠችው ናይጄሪያ የ15.3 ቢሊዮን ዶላር የገበያ አቅም እንዳላት በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡ ዓለም አቀፉ […]
Read More →