www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 3
Latest

“ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው

By   /  April 29, 2020  /  AFRICA, Ethiopia, NORTH AFRICA  /  Comments Off on “ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው

“ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ መንግስት አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቀረበ። “ኮቪድ19 ምርጫን ማራዘም እና የህግ አማራጮች” በሚል ርዕስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሲቪክ ማህበራት ጋር ውይይት […]

Read More →
Latest

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ የተዘጋጀ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

By   /  April 29, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ የተዘጋጀ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ የተዘጋጀ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ #አዲስ አበባ፣ #ሚያዝያ 20፣ 2012 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ላይ በቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ ሚያዚያ 16 ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው በቫይረሱ ምክንያት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሃብት የአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ዘ-ሃበሻ ሚዲያን ከሰሰ ዘሃበሻም ምላሹን ሰጥቷል!

By   /  April 21, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሃብት የአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ዘ-ሃበሻ ሚዲያን ከሰሰ ዘሃበሻም ምላሹን ሰጥቷል!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ሃያስምንት አመታት በህወሃት እጅ መጨማለቂያ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ አየር መንገዱ በከፍተኛ ደረጃ በሙስና የተዘፈቀ እንደሆነ የተለያዩ ሪፖርት መስራታችን ይታወሳል ፡፤ የአየር መንገዱ የአሁኑን ዋና ስራ አስኪያጅ በሙያ ብቃት ሳይሆን በዘረኝነት በተዋቀረ ሰነድ ወደ ስልጣን እንዲመጡ መደረጉን እና የቀድሞውን የአየርመንገዱን ስራ አስኪያጅ በግፊት እንዳባረሯቸው ከቀድሞው አየርመንገድ አቶ ግርማ ዋቄ ለመረጃ ማእከል መግለጻቸው […]

Read More →
Latest

ፈጣሪ ያጣመረው እውነተኛ ትዳርን ኮሮና አለየውም….

By   /  April 17, 2020  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on ፈጣሪ ያጣመረው እውነተኛ ትዳርን ኮሮና አለየውም….

የሰባ እንድ አመቱ ጣሊያናዊው ጂያንካርሎ እና የሰባ ሶስት አመቷ ባለቤታቸው ሳንድራ በትዳር አለም ከተጣመሩ ግማሽ ምእት አለም አስቆጥረዋል፣በእነዚህ ወርቃማ የትዳር ዘመናቸው ሁሌም የትዳር ቋንቋቸው በፍቅር የተሞላ ነው። ታዲያ እነዚያ ለበርካታ የዚህ ዘመን ወንደላጤዎች፣ ሴት ላጤዎች እና ባለትዳሮችም የመልካም ትዳር ተምሳሌት ሊሆኑ የሚችሉት ሁለቱ ጣሊያናዊያን ጥንዶች ሰሞኑን አለምን ባስጨነቀው፣ለጊዜው መድሀኒት ባልተገኘለት በቀሳፊው የኮሮና ቫይረስ፣ሳምባ ቆልፍ ወረርሺኝ […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ቅሬታ እና የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ መልስ

By   /  April 16, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ቅሬታ እና የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ መልስ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ቅሬታ እና የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ መልስ ሰሞኑን በጣም በብዛት ሲደርሱኝ ከነበሩ መልእክቶች አንዱ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ቅሬታ ይገኝበታል። ቅሬታዎቹ የመጡት መስሪያ ቤቱ የመዋቅር ስራውን አጠናቆ ያለፈው አርብ ውጤቱን ይፋ ካደረገ በሁዋላ ነበር። ቅሬታዎቹን ሰብሰብ ሳደርጋቸው ይህንን ይመስላሉ: – መስሪያ ቤቱ ካሉት 3 ሺህ ገደማ ሰራተኞች […]

Read More →
Latest

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት የተጣሉ ግዴታዎች ይፋ ሆነዋል!

By   /  April 11, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት የተጣሉ ግዴታዎች ይፋ ሆነዋል!

የኮሮና ቫይረስ ቨወረርሽኝ ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 ማስፈፀሚያ ደንብ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አጽድቋል። በዚሁ ደንብ መሰረትም የተጣሉ ግዴታዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው። 📌 1. ማንኛውም ኮቪድ-19 እንዳለበት የተጠረጠረ ሰው ወይም ወደ ሀገር የሚገባ አለማቀፍ መንገደኛ ኳራንታይን የመደረግና የኮቪድ-19 ምርመራ የማድረግ ግዴታ አለበት፤ 📌 2. ወደ […]

Read More →
Latest

ነፍስ ይማርልን

By   /  April 10, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ነፍስ ይማርልን

Read More →
Latest

የአማራ ባንክ አክስዮን ሽያጭ ለአምስት ሳምንት ተራዘመ፡፡

By   /  March 9, 2020  /  Ethiopia, ኣማርኛ  /  Comments Off on የአማራ ባንክ አክስዮን ሽያጭ ለአምስት ሳምንት ተራዘመ፡፡

ዛሬ የሚጠናቀቅ የነበረው የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር የአክሲዮን ሽያጭ ለአምስት ሳምንታት መራዘሙን አደራጅ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡ ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ በ”ፋይናንስ ሴክተሩ”እንዲሳተፉ የተመለከተውን አዋጅ መሠረት አድርጎ መመሪያ የወጣው የካቲት 20/2012 ዓ.ም ላይ እንደሆነ አደራጅ ኮሚቴው ዛሬ በሰጠው መግለጫ አመላክቷል። ይህም ማለት የባንኩ የአክሲዮን ሽያጭ ማጠናቀቂያ እንደሆነ ተገልጾ ከነበረው የካቲት 30/2012 ዓ.ም በ10 ቀናት ብቻ የቀደመ ነው። ይህም በቂ […]

Read More →
Latest

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ከመንግስት የተሰጠ መግለጫ!

By   /  February 29, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ከመንግስት የተሰጠ መግለጫ!

የኢትዮጵያ ፌዴራለዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒሰቴር የአሜሪካ የግምጃ ቤት ዲፓርትመንት ሴክሬታሪ በየካቲት 21 ቀን 2012 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. በ28 ፌብሩዋሪ 2020) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ኢትዮጵያ ያልተሳተፈችበትን ስብሰባ ተከትሎ የወጣውን የፕሬስ መግለጫ በከፍተኛ ቅሬታ ተመልክተውታል። ስብሰባው የተካሄደው ኢትዮጵያ አስቀድማ ለግብጽ፣ ለሱዳን እና ለአሜሪካ ስብሰባው ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ አሳውቃ […]

Read More →
Latest

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ መግለጫ

By   /  February 28, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፀረ-ፕላጃሪዝም (Anti-Plagiarism) ፖሊሲ ከየካቲት 22/2012 ዓ.ም ጀምሮ ሊተገብር መሆኑን በይፋ እየገለጸ ይህ ፖሊሲ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን በፖሊሲው መሰረት ከዚህ በኋላ ማንኛውም መመረቂያ ጽሁፍ (Thesis/Dissertation) በኧርከንድ (URKUND) ሶፍትዌር አማካኝነት ተመርምሮ ከፕላጃሪዝም ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥ ዲግሪ እንደማይሰጥ ያሳውቃል፡፡ ፕላጃሪዝም አንድ የምረቃ ፅሁፍ የሚያዘጋጅ ወይም የምርምር ስራ የሚሰራ ሰው ሌሎች ሰዎች የሰሩትን ስራ የራሱ እንደሆነ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar