www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 4
Latest

በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ስም በተሰበሰበ ገንዘብ ምግብ ቤት ተከፈተ።

By   /  January 30, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ስም በተሰበሰበ ገንዘብ ምግብ ቤት ተከፈተ።

በወልዲያ አርሴማ ጸበል ለመጸበል ሄዶ በዚያው ላይመለስ ያመለጠው አርቲስት ፍቃዱ ተክለ ማርያም ፣ በኩላሊት ህመም ሲሰቃይ እንደነበር የሁላችንም ትውስታ የሁላችንም ህመም ሆኖ እንደነበር ይታወሳል። በዚህም ወቅት የወገን ደራሽ ወገን ነው በሚል ፣ በቴዎድሮስ ተሾመ እና በወንድሙ ሙሉቀን ተሾመ በኩል የተከፈተ የጎ ፈንድሚ አካውንት እንደነበር እና ከመጠን በላይ ገንዘብ ተሰብስቦ ፣ ለታማሚ ለነበረው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም […]

Read More →
Latest

እስክንድር ነጋ ወደ ስታዲየም እንዳይገባ በፖሊስ ታገደ የቪዲዮ ምስል ይዘናል!

By   /  January 29, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስክንድር ነጋ ወደ ስታዲየም እንዳይገባ በፖሊስ ታገደ የቪዲዮ ምስል ይዘናል!

በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ ያቀናው ጋዜጠኛ፡እኛ፡የጸበአዊ፡መብጥ፡ጠሟጋች እስክንድር ነጋ በጨዋታው ላይ እንዳይሳተፍ በፖሊሶች በር ላይ በመከልከል ከፍተኛ ጭቅጭቅ ተፈጥሮ እንደነበር ተገልጿል። ወደ ስታዲየም ለመግባት ትኬት ቆርጠው የተሰለፉ ግለሰቦችም ሆነ እስክንድር ፣ ስታዲየሙ ሞልቷል ተመለሱ ቢሏቸውም ፣ ትኬቱ የተገዛው በወንበር ልክ እንጂ ሞላ ተብሎ የምንባረርበት ምክንያት የለም ሲሉ ታዳሚዎቹ ገልጸዋል። […]

Read More →
Latest

የአሜሪካን ዜግነትን ለመመለስ (renouncing the citizenship )የሚፈጀው ጊዜ ከአንድ አመት ተኩል በላይ ነው

By   /  January 29, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሜሪካን ዜግነትን ለመመለስ (renouncing the citizenship )የሚፈጀው ጊዜ ከአንድ አመት ተኩል በላይ ነው

የአሜሪካን ዜግነት ይዞ ዜግነቱን ለመመለስ ፕሮሰስ ያደረገ ሰው በአሜሪካን ህግ መሰረት አንድ ግለሰብ የዜግነቱን ካርድ ከመለሰ በኋላ የመለሰበትን የመጀመሪያ ደብዳቤ የሚሰጠው ከስድስት ወር በኋlአ እንደሆነ የዩናትድ ስታቴስ ኦፍ አሜሪካ ሲቲዝን ሽፕ እና ኢሚግሬሽን አገልግሎት ይገልጻል ። በዚህም መሰረት አንድ ሰው የአሜሪካዊነቱን በመተው Americans renouncing their citizenship ማድረግ ከፈለገ የአጠቃላይ ጊዜ ከአንድ አመት እስከ አንድ አመት […]

Read More →
Latest

አለምጸሃይ ወዳጆ የቤት ሽልማት አገኘች

By   /  January 26, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on አለምጸሃይ ወዳጆ የቤት ሽልማት አገኘች

በትላንትናው እለት በዋሽንግተን ዲሲ የተመረቀውን የፌስቡክ አርበኞች የተሰኘውን ድራማ ላይ በዋና ተዋናይነት ከሚሳተፉበት ውስጥ አንዷ የሆነችው አንጋፋዋ አለምጸሃይ ወዳጆ በምርቃቱ ስነ ስርአት ላይ በተገኙት ማህበረሰቦች ፊት ለፊት አለምጸሃይ ወዳጆ መሸለሟን ተገልጿል። በቴዎድሮስ ለገሰ ፣ በረዳት አማካሪ ፍሬህይወት መለሰ እና ማሩ አበበ የተዘጋጀው ይህ ዝግጅት በሙዚቃው አለም እና በቴአትር አለም ውስጥ እውቅና ያላቸው ሰዎች እንደተሳተፉበት ተገልጿል። […]

Read More →
Latest

ዐቢይ ጉዳይ , የሽግግር መንግስት ያስፈልገናል? ክፍል 1 –

By   /  January 25, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዐቢይ ጉዳይ , የሽግግር መንግስት ያስፈልገናል? ክፍል 1 –

የሽግግር መንግስት ያስፈልገናል? ክፍል 1 – ዐቢይ ጉዳይ

Read More →
Latest

ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ላይ የተመሠረተው ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ በዝርዝር በጥቂቱ!

By   /  December 27, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ላይ የተመሠረተው ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ በዝርዝር በጥቂቱ!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ክስ ተመሰረተባቸው። በዚህ የክስ መዝገብ የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ኮሎኔል ሙሉ ወልደ ገብርኤልን ጨምሮ 50 ሰዎች ይገኙበታል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውሃ የሚያርፍበት 123,189 ሄክታር ስፋት የሪዘርቬየር ክሊሪንግና ባዮማስ ዝግጅት ስራ ደኖችን የመመንጠር፣ የማጽዳትና ከአካባቢው (ከግድቡ […]

Read More →
Latest

የእርሻ ምርታማነትን ማሳደግ የኢትዮጲያን ግብርና ዘርፍ ሙሉ ኢኮኖሚያዊ እሴት ለመጠቀም ወሳኝነት ተገለጸ

By   /  December 12, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእርሻ ምርታማነትን ማሳደግ የኢትዮጲያን ግብርና ዘርፍ ሙሉ ኢኮኖሚያዊ እሴት ለመጠቀም ወሳኝነት ተገለጸ

የዜና መዋእለ የእርሻ ምርታማነትን ማሳደግ የኢትዮጲያን ግብርና ዘርፍ ሙሉ  ኢኮኖሚያዊ እሴት ለመጠቀም ወሳኝ ነው ዘመናዊ የግብርና ኩባንያዎች ምርጥ ዘሮችን ፣ፀረ–ተባይ ኬሚካሎችን እና የተሻሻሉ የግብርና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ጆኒኔስበርግ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ታህሳስ 12, 2019/ — የአትዮጵያ ግብርና የሀገሪቱ የኢኮኖሚ መሰረት ሲሆን ከ 70% በላይ የሚሆነዉ የሃገሪቱ የሰው ሃይል የሚተዳደርበት ዘርፍ ነዉ፡፡ ግብርና ከሀገሪቱ ጠቅላላ የሀገር ዉስጥ ምርት አንድ ሶስተኛዉን የሚሸፍን ሲሆን ለሀገሪቱ የዉጭ ምንዛሬ  ማስገኛ ትልቁ ዘርፍ ነዉ፡፡ ይሁንና ኃላ ቀር የአስተራረስ ዘዴዎችና የምርታማነት ዝቅተኛ መሆን የሚያሳየው ግብርና በኢትዮጵያ ሊኖረው የሚችለውን  ሙሉ አቅም መጠቀም ዉስን አድርጐታል ፡፡ ከዚህ ዘርፍ ሊገኝ የሚችለዉን ምርት ማሳደግ እንደ ጤፍ ያሉ ዋና ዋና የሚባሉትን እህሎችን በአስተማማኝ ሁኔታ በማምረት በተለይም የዉጭ ገበያዉ ላይ ትኩረት በማድረግ ለኢኮኖሚዉ ዕድገት የሚኖረዉን አስተዋጽኦ ለማጎልበት ያግዛል፡፡ ኢትዮጵያ እንደ ቡና፣ የቅባት አህሎች፣ ጥራጥሬና አበባ በብዛት ለዉጭ ገበያ የምታቀርብ ሲሆን ዘመናዊ የአስተራረስ ዘዴዎችን መጠቀምና ምርታማነትን ማሳደግ በ ቀጣይ አጭር አመታት ውስጥ ከዘርፉ ልታገኝ የሚገባዉን  የዉጭ ምንዛሬ  በእጅጉ ሊያሳድገዉ ይችላል፡ የኢትዮጵያ መንግስት ከ 2007 – 2012 ዓ.ም ባዘጋጀዉ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ግብርናዉን   በገቢ ምንጭነት ትልቁን ሚና እንዲጫወት ማስቀመጡ ለዘርፉ መልካም አጋጣሚን ይፈጥራል፡፡ ገበያ ተኮር የሆነ የተሳካ የእርሻ ስራ   የዘርፉን ምርታማነት በሰፊዉ ያሳድጋል፤ በገጠሩ የሀገሪቱ ክፍልም  በርካታ የስራ ዕድሎችን ይፈጥራል፡፡ ነገር ግን ብዙ ማነቆዎች ከፊት ተደቅነዋል፡፡ ከአነስተኛ ደረጃ እርሻ ወደ ገበያ–ተኮር ግብርናበአሁኑ ወቅት ያለዉ የኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ በአብዛኛዉ አነስተኛ ይዞታ ባላቸው አርሶ አደሮች የሚከናወንና እርሻዉም በዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ነዉ፡፡ ምርትና ምርታማነቱም ዝቅተኛ ነዉ፡፡ ይህም የሆነበት ዋናዉ ምክንያት አርሶ አደሮቹ እንደ ምርጥ ዘር እና  ፀረ ተባይ ያሉ የግብርና ግብዓቶችን  በቀላሉ ማግኘት ስለማይችሉ እና በአነስተኛ ማሳ ላይ የሚያመርቱትም  ገበሬዎች ዘመናዊዉን ቴክኖሎጂና የግብርና አያያዝ ዘዴን  ስለማይጠቀሙ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ ውስን የእርሻ  መሬት ፣ የአየር ሁኔታ መዛባት ፣ የመሬት መራቆት፣ ማሳዎችን ፋታ ሳይሰጡ በተከታታይ ማረስ፣ ባልተመቻቸ መጓጓዣ መጠቀምና አስፈላጊ የሆኑ የዘርፉ ክህሎቶች በበቂ ሁኔታ ባለመኖራቸዉ  ዘርፈ-ብዙ  ተግዳሮቶችን  ተጋፍጣለች፡፡  እነዚህን ተግዳሮቶች ለማሸነፍ የአገሪቱን የግብርና ዘርፍ ይበልጥ ሳይንሳዊ ፣ ይበልጥ የሚቌቌም እና የሚላመድ ይሆናል፡፡በሰፋፊ ማሳዎች ላይ ለሚከናወናዉ ገበያ ተኮር ለሆነው የእርሻ ስራ  የግብርና ፖሊሲ መኖሩ ከእያንዳንዱ ሄክታር የሚገኘዉን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ምቹ አጋጣሚን ይፈጥራል፡፡ በመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ የሚደረገዉ ኢንቨስትመንትና  የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት መስፋፋት በረጅም ጊዜ የኢትዮጵያን ግብርና ለማሳዳግ ጉልህ ሚና ይኖራቸዋል፡፡ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ደግሞ አርሶ አደሮች ምርጥ ዘርን እና ፀረ ተባይን እንዲጠቀሙ ማበረታታት፣ ዘመናዊ የግብርና ዘዴዎችን እንዲማሩ ማድረግ ምርታማነት በሰፊዉ እንዲጨምር ሊረዳ ይችላል፡፡በተጨማሪም  ዘመናዊ የግብርና ኩባንያዎች ምርጥ ዘሮችን ፣ፀረ-ተባይ ኬሚካሎችን እና የተሻሻሉ የግብርና ዲጂታል ቴክኖሎጂ አሰራሮችን በማቅረብ እነዚህን ጥረቶች ሊያግዙ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ ፀረ-አረምና ፀረ-ተባይን በቀጣይነት ማሻሻል ገበሬዎች ሰብሎቻቸዉን  ቀድመዉ  በመከላከልና በመንከባከብ ምርታማነታቸዉን እንዲያሳድጉ ያግዛቸዋል፡፡ በመላዉ ዓለም ያለዉ የምግብ ፍላጎት እየጨመረ ከመሄዱ ጋር ተያይዞ አርሶ አደሮች የተሻሉ ዝርያዎችን መጠቀማቸዉ ምርታማነታቸዉን በማሳደግ የወደፊቱን ሁኔታ አስተማማኝ ያደርጋል፡፡ ዘመናዊ በሳይንስ የተደገፈ የእርሻ ስራበመጪዎቹ አመታት ዉስጥ ገበያዉ ፍጥነቱን እየጨመረ ሲሄድ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነታቸዉን ለማሳደግ ዲጂታል ቴክኖሎጂን መጠቀም የሚችሉ ይሆናል፡፡ የኢንተርኔት መረጃ መረቦችን፣ ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖችን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ሳይንሳዊ መሳርያዎችን በመጠቀም አርሶ አደሮቹ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አብዛኞቹን አንገብጋቢ ችግሮቻቸውን መፍትሔ እንዲያገኙላቸዉ ይረዳል፡፡ ዝመናዊ በሳይንስ የተደገፈ ግብርና ማለት ተፈጥሮአዊ ሚዛንን ሳያናጉ ወቅታዊ መረጃዎችን በመጠቀም ምርትን ፣ ዉሃ፣ ማዳባሪያ፣ ፀረ ተባይ ኬሚካሎችና አፈር በአግባቡ ተይዘዉ ከፍተኛ ምርት ማስገኘት በሚያስችል መልኩ መጠቀም ማለት ነዉ፡፡በዚህ ሂደት ዉስጥ የሳተላይት ምስሎች፣ ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች፣ ኢንተርኔት፣ መረጃ ሰጭና ተንታኝ  የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በመለስተኛ ገበያ ተኮር እርሻ ላይ ለተሰማሩ አርሶአደሮች በቀላሉ የመጠቀም እድል ይኖራቸዋል፡፡ ምንም እንኳን ኢትዮጵያ  ባለፉት አስር ዓመታት የአገልግሎት ዘርፉ በፍጥነት እያደገና እየበዛ ኢኮኖሚዋን በተሳካ ሁኔታ  ማስፋፋት ብትችልም ግብርናዉን ማሳደግና ማዘመን ቀጣይነት ላለዉ የኢትዮጵያ  የኢኮኖሚ ዕድገት  ቁልፍ ሚና ይኖረዋል። አገሪቷ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን በማሳደግ በግብርናዉ ዘርፍ በቀጣዮቹ ዓመታት  በዓለም ደረጃ ትልቅ ድርሻ እንዲኖራት የሚያስችላትን እድል ይፈጥራል፡፡

Read More →
Latest

የአማራ ክልል መስተዳድር አመራሮች በሚንሶታ ልዩ ስብሰባ አድረጉ !

By   /  December 12, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአማራ ክልል መስተዳድር አመራሮች በሚንሶታ ልዩ ስብሰባ አድረጉ !

የአማራ ክልል ልማት ማህበር ዋና ስራ አስኪያች የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታ እና አቶ ዮሃንስ ቧያሌው በሚንሶታ በሚገኙ የአማራ ማህበር በሚንሶታ እና ሌሎች የኢትዮጵያውያን ማህበር ላይ ያደረጉት ስብሰባ የተሳካ ከመኖኑም ባሻገር በሃገሪቱ ስለ አለው የፖለቲካ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ ሰንዝረዋል፣ስለ ክልል ስለ አሉ የልማታዊ እንቅስቃሴ እና በአማራ ልማት ማህበር ስለሚደረጉ የኢንቨስትመንት አሰራር እና የስራ […]

Read More →
Latest

Church Unearthed in Ethiopia Rewrites the History of Christianity in Africa

By   /  December 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on Church Unearthed in Ethiopia Rewrites the History of Christianity in Africa

Archaeologists now can more closely date when the religion spread to the Aksumite Empire In the dusty highlands of northern Ethiopia, a team of archaeologists recently uncovered the oldest known Christian church in sub-Saharan Africa, a find that sheds new light on one of the Old World’s most enigmatic kingdoms—and its surprisingly early conversion to […]

Read More →
Latest

ባልደራሱ በሚንሶታ የደመቀ ስብሰባ አደረገ

By   /  December 1, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባልደራሱ በሚንሶታ የደመቀ ስብሰባ አደረገ

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar