የዶ/ር አብይ አህመድ እና የኦቦ ለማ መገርሳ ነገር…. በጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ
ኢትዮጵያ አሁን ለተያያዘችው “የለውጥ/የነውጥ ሂደት” ውስጥ አሻራቸውን ከጣሉ የኢሕአዲግ ቁልፍ ፓለቲከኞች መካከል አንዱ ለመሆናቸው ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል፣ የአርባ ዘጠኝ አመቱ የመከላከያ ሚ/ር ሹሙ ለማ መገርሳን። ታዋቂው ዘ-ኢኮነሚስት መጽሔትን ጨምሮ በበርካታ መገናኛ ብዙሀናት ዘንድ ” ከዘመኑ ተወዳጅ ፓለቲከኞች መካከል አንዱ” ሲሉ ያወደሷቸው የቀድሞው የጨፌ ኦሮሚያ ክልል ገዥ ፓርቲ ፕ/ትነት ስልጣናቸውን ለጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በመልቀቅ የፓርቲው የምክትልነት ስልጣኑን […]
Read More →Akon has started building Akon City in Senegal with focus on cryptocurrency and renewable energy
It has previously been described as a ‘real life Wakanda’ by Megan C. Hills Lond Source ES Insider The hottest luxury and A List newsContinue Register with your social accountor click here to log inI would like to receive updates on cool openingsand celebrity lifestyle news every week, by email You may not have thought about Akon since his song ‘Lonely’ took over […]
Read More →የለማ ጉዳይ አያሰጋም! ከጋዜጠኛ ካሳሁን ለማ
የለማ መገርሳን “አልደመርም” ባይነት ተከትሎ ሶሻል ሚዲያ በተለያዩ ቡዙ ተቃውሞዎች፣ጥቂት የማይባሉ ብዥታ ውስጥ መግባት፣የለውጡ ተቃዋሚዎች መፈንደቅና ግራ መጋባቶች … ወዘተርፈ ተስተዉሏል ።ይህ ይጠበቅ ነበር። አቶ ለማ መገርሳ ” የቲም ለማ ” ፈጣሪና መሥራችና ባለቤት መሆናቸው ያስታውሷል።ከቲም ለማ መመሥረት እስከመዝለቅ ያለው ሂደትና ውጤቱ ድልበድል እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው።ሆኖም መንገዱ አልጋ በአልጋ እንዳልነበር ማንም አይዘነጋውም ።ትግልና […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ውጤታማ ሆኖ ይሆን?
ቅዳሜ ኅዳር 7/ 2012 ዓ.ም በተካሄደው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ግንባሩ ወደ ውህደት እንዲያመራ በአብላጫ ድምጽ ሲወሰን ስድስት የህወሓት ተወካዮች የተቃውሞ ድምጽ ሰጥተው ነበር። በቀጣዩ ቀን ዕሁድም በተካሄደው ስብሰባ ላይ የህወሓት አባላት ያልተሳተፉ ቢሆንም ከኢህአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ጋር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው አባላት ተገናኝተው ሊወያዩ እንደሆነ ቢቢሲ የህወሓት ከፍተኛ አመራር አባል […]
Read More →ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ
ማኅበረ ቅዱሳን ለዶ/ር ዐብይ ደብዳቤ ጻፈ! ክቡር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- በተለያዩ አካባቢዎች በቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች እንዲቆሙ ስለመጠየቅ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆይ፡- አስቀድመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ የሀገር ግንባታ የነበራትን ታላቅ ሚና ተገንዝበው ለቤተ ክርስቲያናችን አንድነትና ሰላም ያረጉትን አስተዋጽኦ ሳናመሰግን አናልፍም፡፡ ይሁንና በአሁኑ ወቅት ይህን […]
Read More →በጅግጅጋ ከተማ “ሁከት እና ብጥብጥ” ሊያስነሱ ነበር ለተባሉት 10 ሚሊየን ብር የከፈለው ማነው?
በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን “ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ-መሥተዳድር አቶ ሙስጠፋ ዑመር ከሥልጣናቸው ሊለቁ ይገባል የሚል ጥያቄ አቅርበዋል የተባሉ ሁለት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በጅግጅጋ ከተማ ታሰሩ።” የሚል ዜናን አስነበቡ፡፡ ይህን ዜናም ተከትሎ በርካታ ማህበራዊ ሚዲያዎች ጉዳዩን ሲቀባበሉት ሰንብተዋል፡፡ ሸገር ታይምስ የጉዳዩን እውነታ ለማጣራት ሙከራ ያደረገች ሲሆን እውነት አክቲቪስቶች ታስረዋል? ከሆነስ ምክንያቱ ምንድነው? ስትል […]
Read More →የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እስከ ሞት ድረስ መሥዋዕት ለመክፈል እንዲዘጋጁ ፓትርያርኩ አሳሰቡ ፡፡
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ መጀመሩን አስመልክቶ ቅዱስ ፓትርያርኩ የሰጡት የመክፈቻ ቃለ ምዕዳን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ • ብፁዕ አቡነ ያሬድ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ • ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ • […]
Read More →በአዲስ አበባ 1.7 ቢሊዮን ብር ብድር ያለ ዋስትና ተሰጠ !!
ለብድሩ መያዣነት የሚመሠረተው ማህበር ሆኖ ይቀጥላል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2012 የበጀት ዓመት ከመደበው የወጣቶች የብድር ፈንድ ውስጥ 1.7 ቢሊዮን ብሩን በስድስት ወር ውስጥ ያከፋፈለ ሲሆን ለብድሩ መያዣነትም የተመሰረቱት ኢንተርፕራይዞች ራሳቸው እንጂ የማስተማመኛ ንብረት እንደሌለ አዲስ ማለዳ አረጋግጣለች። አዲስ ብድር እና ቁጠባ ተቋም ለሰባት ሺሕ ኢንተርፕራይዞች ብድሩን ያከፋፈለ ሲሆን፣ በዚህ ውስጥም ከ 21 ሺሕ በላይ […]
Read More →