www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 6
Latest

ኒውክሌር ጤፍ ማሻሻሻ ዘዴ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ

By   /  November 11, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኒውክሌር ጤፍ ማሻሻሻ ዘዴ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ

በኢትዮጵያ የግብርንናና ምርት ተቋም ደብረዘይት የሚገኘው የእርሻ ምርምር ተቋም ለሰላሳ ስድስት ወራት ሲከናወን የነበረው የጥናት አጀንዳ የአቶሞክ ነጸብራቅ የጤፍ ምርትን ሊያሳድግ እንደሚችል ጠቁሟል ። የዘር ምርቱንም ሃይል ያለው የእድገት ብቃት ሊኖረው እንደሚችል አሳውቋል። በሶሎሞን ጫንያለው (ዶ/ር) የሚመራው እና አራት ባለሞያዎችን አሳትፎ በኢትዮጵያ መንግሥት ሙሉ የፋይናንስ ድጋፍ የሚደረግለት ይህ ምርምር፣ የኒኩሌር ጨረርን በመጠቀም የጤፉን ዘረመን በማሻሻል […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ልታጸድቅ ነው

By   /  November 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ልታጸድቅ ነው

የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 29/2012 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንዲጸድቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ። ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት የሚፈጥረውን ችግር አሁን አገሪቱ ባሏት ሕጎች መፍታት የማይቻል በመሆኑ የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች […]

Read More →
Latest

በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

By   /  November 10, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

ትናንት ቅዳሜ ምሽት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያንስ ሁለት ተማሪዎች መሞታቸው ተነገረ። ያነጋገርናቸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እና መምህር የብሄር መልክ በያዘው ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉን እና በርካቶች መቁሰላቸውን አረጋግጠዋል። በዩኒቨርሲቲው መምህር የሆኑት ምንጫችን ትናንት ምሽት በተፈጠረው ግጭት ሁለት ተማሪዎች መሞታቸውን ወደ ዩኒቨርሲቲው ደውለው መስማታቸውን ነግረውናል። የሆስፒታል ምንጮች እንደጠቆሙት ደግሞ ወደ ወልዲያ ጄኔራል ሆስፒታል […]

Read More →
Latest

መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ

By   /  November 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ

መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ለማሠልጠን ማዕከል እንዲከፈት ወሰነ የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በተለይ በክርስቲያኖችና በአብያተ ክርስቲያናት ላይ እየደረሰ ያለው ስደትና መከራ እንዲያበቃ፣ መንግሥት የጥፋት መልዕክተኞችን በሕግ እንዲጠይቅ አሳሰበ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5(164) ድንጋጌ መሠረት ከጥቅምት 12 እስከ 24 ቀን 2012 […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ በሩብ ዓመት በተከሰቱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት አልፏል

By   /  November 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ በሩብ ዓመት በተከሰቱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት አልፏል

ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል በ2012 በጀት ዓመት የመጀመርያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ፣ በአዲስ አበባ ከተማ በደረሱ አደጋዎች የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እንደገለጸው፣ ሕይወታቸው ካለፈው 28 ሰዎች በተጨማሪ ግምቱ ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ንብረት ወድሟል፡፡ ይኼ ሁሉ ውድመት በአጭር ጊዜ ውስጥ የደረሰው በ60 […]

Read More →
Latest

የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች በኤርፖርት ፍተሻ ተያዙ

By   /  November 7, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች በኤርፖርት ፍተሻ ተያዙ

በጋዜጣዉ ሪፓርተር ማክሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት፣ የዘመናዊ ስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች (Accessories) በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ማምሻውን እንዳስታወቀው፣ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ የግል መገልገያ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ በዓረቢያን መጅሊስ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ተደብቀው በግለሰብ ስም የመጡ የተለያዩ የስናይፐር የጦር መሣሪያ ተጓዳኝ ዕቃዎች ተይዘዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና ሕወሓት ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ ነው የሰሜን እዝ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ!

By   /  October 21, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና ሕወሓት ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ ነው የሰሜን እዝ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ!

የሕወሓትን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቅርብ እየተከታተለ ይፋ የሚያደርገው ከራያ ማንነት ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊው አቶ ደጀኔ አሰፋ እንደገለጸው የጦርነት እንቅስቃሴ ለማድረግ ሰፊ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው ሕወሓት ዛሬ ጥቅምት 9/2012 ልዩ ሀይሉን ወደ አላማጣ እያስገባ መሆኑን እና የሰሜን ዕዝ ይህ ተስፋ የቆረጠ ሀይል ሕዝብ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ጥንቃቄ እንዲወስድ ጥሪ አቀረበ። “ዛሬ መስከረም 9/2012 በዚህ ሰዓት ከግራካህሱ […]

Read More →
Latest

“ባንዲራ ይዛችሁ ወጥታችኋል” በማለት ክርስቲያኖችን የሚያዋክቡ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ተጠየቀ

By   /  October 21, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ባንዲራ ይዛችሁ ወጥታችኋል” በማለት ክርስቲያኖችን የሚያዋክቡ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ተጠየቀ

ቤተ ከርስቲያናችን ለዘመናት ዓርማ አድርጋ ስትጠቀምበት የኖረችውን እና አሁንም የምትጠቀምበትን ባንዲራ ለበዓል ይዛችሁ ወጥታችኋል፤ በቤተ ክርስቲያን ጣሪያ እና ጉልላት ላይ ቀብታችኋል በማለት ምእመናንን የሚያዋክቡ፣ወጣት ክርስቲያኖችን የሚያስሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ተጠየቀ። በተጨማሪም የቤተ ክርስቲያንን ተቀማጭ ገንዘብ ከንግድ ባንክ አውጥታችሁ እኛ በምንፈልገው ባንክ አስቀምጡ በማለት የሚያስገድዱ በአንዳንድ አህጉረ ስብከት የሚገኙ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ያስጠነቀቀው 38ኛው የመንበረ ፓትርያርክ […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛው ይጣራል ” ፍትህ ከየት ወዴት እየሄደች ነው” ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ

By   /  October 21, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛው ይጣራል ” ፍትህ ከየት ወዴት እየሄደች ነው” ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ

‹‹ቃሌ›› ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ (የግዮን መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር) ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ በ‹ዴሞክራሲ› ሥም ብረት-ነክሶ የወየነበትን ትግል በአሸናፊነት ከተወጣ በኋላ በነበረው ሥርዓት፣ ‹ሃሳብን በነፃ የመግለጽ መብት ፈቅጃለሁ› የሚል አዋጅ መለፈፉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎም በመቶዎች የሚቆጠሩ የፕሬስ ውጤቶች ለህትመት መብቃታቸው አይዘነጋም፡፡ ይሁንና አዋጁ የ‹ወረቀት ነበር› በመሆኑ፣ ጋዜጠኞች ላይ ከእስር እስከ መግደል የደረሰ ጭካኔ ለመፈፀም ከጥቂት ወራት ፈቀቅ […]

Read More →
Latest

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ። ሊነበብ የሚገባው

By   /  October 15, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ። ሊነበብ የሚገባው

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 2/ 2012 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 7 ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በ2011 ዓ/ም ተይዘው የነበሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ዕቅዶች፤ ድርጅታዊና ፖለቲካዊ ስራዎች በተለይ ደግሞ በአዲሱ የፖለቲካ መድረክ የትግራይ ህዝብ ህልውና፣ ደህንነትና ዋስትና ለማስጠበቅ የተካሄደ ሁለንተናዊ የመመከት ትግል እና ይህንን መሰረት በማድረግ የተሰሩ ስራዎች በዝርዝር ገምግሟል፡፡ በዚህ ልዩ የትግል ምዕራፍ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar