ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ ከተማ የሚሄዱ ተጓዦች ለእንግልት እየተዳረጉ መሆናቸውን አስታውቀዋል!
በደጀን እና ጎሃ ፅዮን መሥመር ወደ አዲስ አበባ ተጓዦችን አሳፍረው ሲሄዱ የነበሩ ተሽከርካሪዎች ወደ መጡበት እንዲመለሱ መደረጉንም የዓይን እማኞች ለአብመድ በስልክ ተናግረዋል፡፡ ተጓዦቹ ከረፋዱ 3:00 ገደማ ጀምሮ በጎሃ ፅዮንና አካባቢው እንዳያልፉ ተደርገዋል፡፡ ከ60 በላይ ተሽከርካሪዎችም ወደ ደጀን ከተማ እንዲመለሱ መደረጋቸውን ነው ያስረዱት፡፡ ክልከላው ‹‹በመጭው እሑድ አዲስ አበባ ላይ በተጠራው ሰልፍ ልትሳተፉ ነው›› በሚል እንደሆነም […]
Read More →Befeqadu Hailu named International Writer of Courage 2019 at PEN Pinter Prize
Published October 10, 2019 by Katie Mansfield Ethiopian writer, activist and co-founder of blogging platform Zone 9 Befeqadu Hailu has been named International Writer of Courage at the PEN Pinter Prize ceremony. The winner of the PEN Pinter Prize for 2019, Lemn Sissay, made the announcement at the British Library tonight (Thursday 10th October). Hailu said: “I […]
Read More →ሽመልስ አብዲሳ ኢትዮጵያውያንን ፅንፈኛ በማለት ተሳደቡ ።ዘረኝነታቸውን በአደባባይ ገለጡ
የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በመስቀል አደባባይ የኢሬቻን በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት አማራውን ነፍጠኛ በሚል በይፋ ዘልፈዋል:: ፕሬዝዳንቱ ጃዋር መሐመድና አክራሪ ብሔርተኞች የሚያስተጋቡትን የግጭት እና የጥላቻ ንግግር በማሰማት የተረኛነት ፖለቲካ አራማጅነታቸውን አሳይተዋል:: የአማራ ሕዝብን ነፍጠኛ ብለው የተቹትና አዲስ አበባ የኦሮሞ መሆኗን ያመላከተ ንግግር ያሰሙት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለውጡ ላይ ተስፋ ባደረገው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ […]
Read More →ከግሼን ደብረ ከርቤ ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ተጓዦች ሸኖ ላይ በቄሮዎች ታገቱ !!
ከግሸን ማርያም ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበሩ ሰዎ ሸኖ አከባቢ መታገታቸው ተሰማ። እገታውን የፈፀሙት የገፈርሳ አከባቢ ወጣቶች ሲሆኑ ሰሞኑን በኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣዬ ከተማ በትላንትናው እለት በከፈቱት የተኩስ ጦርነት ምክንያት በመከላከያ ፒሊስ፣ በአካባቢው አካላት፣ በፖሊስ ሰራዊት እና ሌሎች የጥበቃ ሰራተኞች ጋር በመሆን የመከላከል ስራ ተደርጎ የኦሮሞ (ኦነግ)አባላቶች በተኩሱ መካከል ተማርከው በመያዛቸው ፣ በአጣዬ አከባቢ የታሰሩት ወጣቶች ካልተፈቱ […]
Read More →የግብፅ የመስኖ ልማት ሚኒስትር የታላቁ የህዳሴ ግድብ ውይይቶች መጨረሻ ላይ ደርሰናል ሲሉ አስጠነቀቁ ፡፡
CAIRO – 5 ጥቅምት, 2019 የውሃ ሀብትና መስኖ ልማት ሚኒስትር ቃል አቀባይ በበኩላቸው የህዳሴው ግድብ ድርድር በኢትዮጵያ የግብጽ ጠንካራነት እና የግብፅን ሁኔታ ከግምት ውስጥ የሚያስገቡ ሁሉንም ጽንሰ-ሀሳቦች ውድቅ መደረጉን አስረድተዋል ፡፡ የውሃ ጥቅሞችን ያስወጡ እና በግብፅ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳያደርሱ ኢትዮጵያውያኖች ሊያስወግዱ ይገባል ስሊ አስጠንቀቃል ፡፡ በካርቱም በተናጠል በሳይንሳዊ ምርምር ቡድን ደረጃ በተደረገው ድርድር እንዲሁም […]
Read More →ግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ሽመልሽ አብዲሳ፤
” ስለሽመልስ አብዲሳ በሰጠሁት አስተያየት አሳስተህናል ለምትሉ ወገኖቼ ትልቅ ይቅርታ “ የተወሰንን ግለሰቦች ኦሮአማራ እያልን ስንጮህ ሕውሃት እና የኦነግ አጋሮች ሲሰድቡን ከረሙ፡፡ የእነርሱ መንጫጫት እንብዛም አሳስቦን አያውቅም ነበረ፡፡ አሁን ደግሞ በሚያስደነግጥ እና በሚያሳፍር ትችት እና ዲስኮርስ የአማራን እና የኦሮሞን ግንኙነት ለማክሰም ሞከርክ፡፡ ሆኖም ግን ለብዙ ዘመናት በአብሮነት የኖሩት ህዝቦች፤ በፓርቲና በግለሰቦች ፈቃድ ቀድሞውንም ያልተመሰረተ በመሆኑ […]
Read More →የታጠቁ አካላት በኤፍራታና ግድም ወረዳ ተኩስ ከፍተው አካባቢውን ለመረበሽ ያደረጉት ሙከራ መክሸፉን የወረዳው አስተዳድርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ!
ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ከተራራ ሥፍራ በመሆን ወደ አጣዬ ከተማ በመተኮስ የአካባቢውን ሰላም እየረበሹ መሆኑን የወረዳው አስተዳድርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው የሽጥላ ገልፀዋል። አቶ ጌታቸው እንዳስታወቁት ከተራራ ወደ ከተማዋው በተከፈተው ተኩስ ስጋት የአጣዬ ቅዳሜ ገበያ ተበትኗል፤ ነዋሪውም እየተረበሸ ነው። የአማራ ክልል ልዩ ኃይልና የመከላከያ ሠራዊት ሕዝቡን […]
Read More →ጎሠኝነትና ይሉኝታና ሀፍረት
ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) እኔንስ ኅሊና ደሳለኝን መሆን አያምረውም ያለው ማን ነው ? ባልቻና ደቻሣ – ሐጎስና ማንጁስ እየተባባሉ፤ ከአጥናፍ እስካጥናፍ መላ ኢትዮጵያን ሲግጧት አደሩ፡፡ እኔ ምን ቸገረኝ ግጥሙ ቢያምር ባያምር፤ ለግጥምማ ማማር አዝማሪ አለ አይደለምወይ፡፡ (ብለዋል የፍቅር እስከ መቃብሩ ፊታውራሪ መሸሻ) ያዝ እንግዲህ! ሞኙ አበበ፣ ደርግ ባስታቀፈው በሶ ላይ እንደተጎለተ ጩቤ የጨበጠው ጫላ ድንገት ባነነና […]
Read More →የአማራ ብሄርተኝነት ስንክሳር እና ያዘለው አደጋ (በመስከረም አበራ)
በመስከረም አበራመስከረም 14 2012 ዓ ም በተማሪዎች እንቅስቃሴ ተፀንሶ የተወለደው የሃገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ታሪክ መሰረቱን ያደረገበት ስታሊናዊ ርዕዮተ-ዓለም የዘመኑን ታጋዮች ቀልብ ከሃገራቸው የፖለቲካ አድባር አፋትቶ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር ያዋደደ ነበር፡፡ይህ ወደ ራስ ልዩ ሁኔታ በጥልቅ ለመመልከት ፋታ ያልተወሰደበት የፖለቲካ ግልቢያ ነው እስከዛሬ ያላባራ የመከራ ዶፍ በሃገራችን ሰማይ ላይ አዳምኖብን የሄደው፡፡መሰረቱ የተበላሸ ቤት አይፀናምና ከጅምሩ […]
Read More →በራይድ እና ዛይ ራይድ መካከል ውዝግብ ተነሳ
መብቶች ጋር በተያያዘ በተነሳው ውዝግብ ራይድ ባቀረበው አቤቱታ መሰረት በንግድ ውድድር እና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ምርመራ ተጀመረ። ከአራት ወራት በፊት ራይድ ትራንስፖርት አገልግሎት የስያሜው የባለቤትነት መብት ይገባኛል በሚል ለኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት እና ለንግድ ውድድር እና ሸማቾች መብት ጥበቃ ባለሥልጣን ማመልከቻ ማስገባቱን ተከትሎ ነው ምርመራው የተጀመረው። ‹‹ራይድ›› የሚለው ቃል በራሱ አገልግሎትን የሚያመላክት ገላጭ ቃል […]
Read More →