የኮንስትራክሽን ኩባኒያው በ51 ሚሊዮን ብር የግብር ስወራ ተከሰሰ
ፓወር ኮን የግንባታ ተቋራጭ ድርጀት ለመንግሥት መክፈል የነበረበትን 51 ሚሊዮን ብር ግብር ሰውሯል በሚል በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ንግድ ችሎት ክስ ተመሰረተበት። በድርጅቱ ግብይት ላይ ከ2006 ጀምሮ በተሠራ የምርመራ ኦዲት 25 የሚሆኑ ሐሰተኛ ደረሰኞችን ተጠቅሟል በሚል በግብር ስወራ ክስ ዐቃቤ ሕግክሱን መስርቷል። በሁሉም የግብር ዓይነቶች መንግሥት ማግኘት የነበረበትን ገቢ ሰውሯል በሚል በድርጅቱ […]
Read More →Ethiopia will cut internet as and when, ‘it’s neither water nor air’ – PM Abiy
ETHIOPIA Ethiopia’s prime minister says that if deadly unrest in the country continues with online incitement, internet in the country could be cut off “forever.” Abiy Ahmed’s press conference on Thursday came after the assassination of the East African nation’s army chief and a regional coup attempt in recent weeks. “For sake of national security, […]
Read More →የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 19 ቢሊዮን ብር አተረፈ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2011 በጀት ዓመት 19 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡ ታወቀ። ባንኩ ከፍተኛ የገንዘብ ትርፍ በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ባንኮች ግንባር ቀደም መሆኑ ተመላክቷል። ከዚህም በተጨማሪ የትርፍ ዕድገቱ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ሲሆን በመቶኛ ሲሰላም ከ90 በመቶ በላይ እንደሚሆን ታውቋል። በ2011 በጀት ዓመት ግማሽ ዓመት ላይ 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን ያተረፈው […]
Read More →የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉን ጨምሮ በ10 የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ
የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉን ጨምሮ በ10 የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ 1ኛ ተከሳሽ አማረ አምሳሉ፣ 2ኛ ተከሳሽ ወልደጊዮርጊስ ወልዱ፣ 3ኛ ተከሳሽ ኢሳያስ ዳኘው፣ 4ኛ ተከሳሽ አብዱል ሃፊዝ አህመድ፣ 5ኛ ተከሳሽ ማስረሻ ጥላሁን፣ 6ኛ ተከሳሽ ሰይፈ ኃይለስላሴ፣ 7ኛ ተከሳሽ ፀጋየ መኮንን፣ 8ኛ ተከሳሽ አይተንፍስ ወርቁ፣ 9ኛ ተከሳሽ ጌታሁን ያሲን፣10ኛ ተከሳሽ ሳሙኤል ፈጠነ ከዚህ በላይ ስማቸው የተዘረዘረው ተከሳሾችን […]
Read More →Ethiopian authorities order the evangelical church to shut down, Christians forced to leave
Ethiopian authorities order evangelical church to shut down, Christians forced to leave Ethiopian authorities order the evangelical church to shut down, Christians forced to leave By World Watch Monitor| Sunday, July 07, 2019FacebookTwitterEmailPrint Menu Comment An evangelical church in central Ethiopia has been ordered to vacate its building, 10 years after it started meeting there, and churches elsewhere […]
Read More →POLICE PREPARE FOR RENEWED PROTESTS BY ETHIOPIAN-ISRAELI COMMUNITY
Last Tuesday, protests around the country turned violent, leaving more than 110 police officers wounded and 136 protesters arrested. BY JERUSALEM POST STAFF JULY 8, 2019 15:31 2 minute read. Protesters stand opposite police during a protest for the death of 18-year old Solomon Tekah of Ethiopian descent, after he was shot by police, in Tel Aviv, Israel […]
Read More →የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ
ዶ/ር አብይን እንደ መልስ ሳጥን ቆጥሮ ሁሉን በአንድ ቀን ፍታ የሚል ጤነኛ ኢትዮጵያዊም የለም፡፡ መስከረም አበራ ጠንካራ ነኝ ማለቱ ለበጎ ያልሆነው ህወሃት የማዕከላዊ መንግስቱን መዘወሩን ካቆመ ወዲህ የመጣው የዶክተር አብይ መንግስት የተረከባት ኢትዮጵያ በጉያ በጀርባዋ፣ በእጅ በእግሯ፣በአፍ በሆዷ ውስብስብ ችግር አዝላ የምትጎተት ነች፡፡ይህ ችግር በድንገት በመጣው የዶ/ር አብይ መንግስት ቀርቶ በማኛውም እኔ ነኝ ባይ የምድር […]
Read More →POLICE OFFICER WHO SHOT 18-YEAR-OLD ETHIOPIAN-ISRAELI ARRESTED
The suspect was allegedly shot by a policeman who pursued him and his friend. The scene of the shooting near Haifa, June 30, 2019. (photo credit: MAGEN DAVID ADOM) An off-duty police officer who shot and killed an 18-year-old Ethiopian-Israeli man Sunday evening was arrested Monday morning and questioned at the Haifa office of the Department […]
Read More →