www.maledatimes.com ማለዳ ራዲዮ - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  ማለዳ ራዲዮ  -  Page 6
Latest

ኢትዮጵያዊ ቀለም በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

By   /  May 26, 2019  /  Entertainment, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ ቀለም በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

በፍቃዱ ገ/ስላሴ አዎን ይኸው እወቁልኝ፣ ምስክር ሁኑኝ ሰማዕታት ለሷ ነው እንባ እሚያስፈልጋት ከጠላቶቼ ጭብጥ ውስጥ፣ ትንፋሼን በእጄ ሰነጥቃት ሞቴን ከመንጋጋቸው ውስጥ፣ መንጭቄ እኔው ስሞታት ለሀገሬ ብድር ልከፍላት የነፈገችኝን ፍቅር፣ በራሴው ሞት ልለግሳት ዳግሞ ከሞቴ ባንኜ፣ በመንፈስ ጣር ስሞግታት ያኔ ነው እንባዋ የሚያጥራት…….››:: ይህንን ግጥም ያገኘሁት ከባለቅኔው ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ‹‹እሳት ወይም አበባ›› ከሚለው የግጥም […]

Read More →
Latest

‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ?

By   /  November 10, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, Movies, music, Music Clip, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on ‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ?

‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ? ኪንና ባህል ‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ? 31 October 2018ሔኖክ ያሬድ ኢትዮጵያውያን ከራቀው ዘመን አንስቶ በየዓረፍተ ዘመኑ ወደ መካከለኛ ምሥራቅና አውሮፓ ቅዱሳት ሥፍራዎችን ለመሳለም፣ እንዲሁም ለመጎብኘት ይጓዙ እንደነበር ይታወቃል፡፡ በተለይ ወደ ኢየሩሳሌም (እሥራኤል) ሆነ ወደ ሮም (ጣሊያን) በካይሮ (ግብፅ) በኩል የማቅናታቸው ሰበብ ጉዞው በመርከብ በመሆኑ ነው፡፡ በ15ኛ ምዕት […]

Read More →
Latest

የሃገራችን የኢኮኖሚ ጉዞ እና የአሊባባ ከፍተኛ ፍላጎት

By   /  August 23, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on የሃገራችን የኢኮኖሚ ጉዞ እና የአሊባባ ከፍተኛ ፍላጎት

እርግጥ ነው በአሁኑ ሰዓት “አንዳች ነገር” ውስጥ ስላለን እንዲህ አይነት እውነት ለማስተዋልና ለመመርመር ዝግጁም ፈቃደኛም ላንሆን እንችል ይሆናል።ሆኖም ሌላ ጊዜ መለስ ብለን ልናስተውለው እንችላለንና ይህን መረጃ በወቅቱ መለጠፍን መርጫለሁ። “አሊባባ ግሩፕ” የዓለማችን ትልቁ የንግድ ተቁዋም ነው። ባለቤቱም ከዓለማችን ቢሊየነሮች ውስጥ አንዱ የሆነው ቻይናዊው ጃክ ማ ነው። የ Jack Ma ‘Alibaba group” የዓለማችን ግዙፉ የኢንተርኔት ገበያ […]

Read More →
Latest

ይብፃህ ብውሽጥን ብደጌን ዘለኹም ተጋሩ (መግቢያው ብቻ ትግርኛ….)

By   /  August 14, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ይብፃህ ብውሽጥን ብደጌን ዘለኹም ተጋሩ (መግቢያው ብቻ ትግርኛ….)

(ካብ ይነጋል በላቸው – አዲስ አበባ) እዚኣ ደብዳቤይ ብዝፈልጣ ንእሽተይ ትግርኛ ቋንቋ እንተጸሓፍኩዋ ቃህ’ምበለኒ፡፡ እንተኮይኑ ግና ብዙሓት ሕዝብታት ኢትዮጵያ ስለምንታይ ከምዝዛረብ ምእንቲ ክርድኡ ወይ ከኣ ክፍልጡ ስለዝደሊ በአማሃርኛ ክቅጽል መሪፀ፡፡ ትግርኛን አምሃርኛን ቋንቋታት ካብ ሃደ ምንጪ ከምዝወፅዑ ኸምዘይንፈልጥ፣ ብባህሊን ብሃይማኖትን ብሥነ ልቦናዊ ቀመርን ብማኅበራዊ ሕይወትን ዝአምሰሉ መሠረታዊ አነባብሮን ተጋሩ ምስአኅዋቶም አምሃሩ “ተመሳሳሊ” ካብዝብሃል አገላለፃ በዝበለጸ […]

Read More →
Latest

Abdi Iley’s resignation ushers in new era for the Somali region

By   /  August 7, 2018  /  AFRICA, EASTAFRICA, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on Abdi Iley’s resignation ushers in new era for the Somali region

 by Arefaynie Fantahun Infamous President of the Somali region resigns Former finance minister and closest ally to succeed him Unclear what the departure mean amidst uncertainty and hope The Somalia region’s president, Abdi Mohamoud Omar, known by his nickname ‘Abdi Iley’, has resigned, bringing an end to eight years of autocratic grip and sparking jubilation […]

Read More →
Latest

ቤተ ክርስቲያን: የጅግጅጋውን የጭካኔና የዐመፅ ድርጊት አወገዘች! ለሟቾች ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግና መንግሥትም የነፍስ አድን ሥራ እንዲሠራ አሳሰበች

By   /  August 6, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቤተ ክርስቲያን: የጅግጅጋውን የጭካኔና የዐመፅ ድርጊት አወገዘች! ለሟቾች ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግና መንግሥትም የነፍስ አድን ሥራ እንዲሠራ አሳሰበች

በጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሱባኤ፣ በኹሉም ገዳማት እና አድባራት ጸሎተ ምሕላ ይደረግ፤ የሀገርና የወገን ፍቅርና ስሜት የተለየው፣ መወገዝ ያለበት የዐመፅና የጭካኔ ተግባር ነው፤ መጠፋፋቱ ወደ ከፋ ኹኔታ ሳይሸጋገር እንዲገታ ኹሉም ባለድርሻ መረባረብ ይጠበቅበታል፤ በረኀብ፣ በጽምና በእርዛት ለሚሠቃዩ ካህናትና ምእመናን መንግሥት ፈጥኖ ይድረስላቸው፤ የክልልና የዞን መስተዳድር አካላት፣ሕገ መንግሥታዊ ግዴታቸውን በብቃት ሊወጡ ይገባል፤ ቤተ ክርስቲያን፥በማረጋጋት፣ በማጽናናትና በማስታረቅ ሥራ የመፍትሔው […]

Read More →
Latest

ፍቃዱና ባለ ካባ (ከመድረክ ተዋናይ ማንያዘዋል እንደሻው)

By   /  August 3, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, Movies, ማለዳ ራዲዮ, ፊልሞች  /  Comments Off on ፍቃዱና ባለ ካባ (ከመድረክ ተዋናይ ማንያዘዋል እንደሻው)

ስለ ጽሁፉ ማለዳ ታይምስ ሚዲያ ግሩፕ ምስጋናን ያቀርባል ዳግማዊ ምኒሊክ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ እያለሁ በአራት ኪሎ ስመላለስ ነበር ፍቃዱን አየው የነበረው፡፡ ዘናጭ አኪያሄዱ፣ የሚያውቁት ሰዎች “”ቻርሊ!” እያሉ ሲጠሩትና በቄንጥ ሰላምታ እየሰጣቸው ሲያልፍ የህልም ያህል ትውስ ይለኛል – ፓርላማ አካባቢ፡፡ እናም ስገምት (ወይስ በኋላ ራሱ ነግሮኝ ይሆን?) ታዋቂውን የፊልም ጥበበኛ ቻርሊ ቻፕሊንን እያስመሰለ ሲጫወት ሳይሆን አይቀርም […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊቷ ስለ አባቷ የአያ አራት አመታት በህወሃት መታገት (መታሰር) ለፈረንሳዊው ፕረዚዳንት ግልጽ ደብዳቤ ጻፈች

By   /  July 24, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊቷ ስለ አባቷ የአያ አራት አመታት በህወሃት መታገት (መታሰር) ለፈረንሳዊው ፕረዚዳንት ግልጽ ደብዳቤ ጻፈች

ወይዘሮ ትርሲት እንደርሳቸው 28 Landsberg Street 67100 STRASBOURG ስልክ. +33 6 95 17 41 38 ኢሜይል: tirsit67@gmail.com የአገሪቱ ፕሬዚዳንት የኤሊሴይ ንጉስ 55, rue du Faubourg ቅዱስ አደራጅ 75008 PARIS ስትራስቡርግ, ሰኔ 19 ቀን 2018 የመልቀቂያ ማሳወቂያ ሳይሰጥ የቀረበው ደብዳቤ ውድ በተቻለ መጠን እርዳታዎን ለመጠየቅ ነፃነትን እወስዳለሁ. ከባለ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ስገባ ከኔ አይደብቅም, ለረጅም ጊዜ […]

Read More →
Latest

አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ

By   /  July 23, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ የሚገኘው እና አሜሪካ በሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ መካከል የተጀመረው እርቀ ሰላም ታላቅ ውሳኔ አስተላለፈ:: በአዲስ አበባው እና በውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ ከብዙ ልፋት እና ሽምግልና በኋላ እርቀሰላሙ ተፈጽሟል:: በዚህም መሰረት በውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ እና በሃገር ቤት ያለው ሲኖዶስ አንድ እንዲሆኑ ተወስኗል:: በዚህም መሰረት ፓትርያሪክ አቡነ መርቆሪዮስ ወደ መንበራቸው የሚመለሱ እንዲመለሱ ከስምምነት ተደርሷል:: አቡነ […]

Read More →
Latest

የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች

By   /  July 22, 2018  /  AFRICA, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች

በሂፕ ሆፕ ዘፈን እራሷን በማሳወቅ ላይ የነበረችው እና በተለያዩ የሞዴሊንግ ካምፓኒ የሞዴሊንግ ስራ ስትሰራ የነበረችው አስቴር ታደሰ ህይወት ማለፏን ከቅርብ ወዳጆች የሰማነው ዜና ያረጋግጣል። የሰላሳ ሰባት አመቷ አስቴር ታደሰ ለድምሳዊት ቻቺ ታደሰ የመጀመሪያ ልጇ ስትሆን ለእረጅም ዘመናት በካሊፎርኒያ ግዛት የኖረች ሲሆን ከቅርብ ጊዜ በሁዋላ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በማቅናት ኖሮዋን አድርጋ ሁለት ልጆች መውለዷን እና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar