www.maledatimes.com ማለዳ ራዲዮ - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  ማለዳ ራዲዮ  -  Page 8
Latest

ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው ተፈናለዋል። ስርአቱ ሊበታተን ይችላል እንጂ አገሪቱ አትበታተንም !!

By   /  October 15, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው ተፈናለዋል። ስርአቱ ሊበታተን ይችላል እንጂ አገሪቱ አትበታተንም !!

“ሥርዓቱ ይሆናል እንጂ አገር አትበታተንም” Image copyrightGETTY IMAGES በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው መፈናቀል እንዲሁም ለሺህዎች ንብረት መውደምም ምክንያት ሆኗል። የክልሎቹ መንግሥታት ግን እርስ በርስ መወነጃጀልን መርጠዋል። ምንም እንኳን ይሄ እሰጥ እገባ እየቀለለ የመጣ ቢመስልም ግጭቶቹ እንዳልበረዱም፤ የሚፈናቀልም ሰው ቁጥር እየጨመረ […]

Read More →
Latest

maleda radio

By   /  September 30, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on maleda radio

Read More →
Latest

ቴዲ አፍሮ “ሎሬት” በሚለው የክብር ማዕረግ የመጠራት ፍላጎት እንደሌለው ተገለጸ

By   /  September 24, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ቴዲ አፍሮ “ሎሬት” በሚለው የክብር ማዕረግ የመጠራት ፍላጎት እንደሌለው ተገለጸ

 እጅግ በጣም ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ! በኪነጥበብ ሙያ ላበረከተው የጎላ አሰተዋአዖኦ የተለያዩ ሽልማቶች የተበረከተለት ሲሆን ወደፊትም በአገር ውስጥ እና በውጪ የሚበረከትለት ሽልማት እንዳለ መረጃዎች ያመላክታሉ። ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በአገር ውስጥ እና በውጪ የተበረከተለት ሽልማት እንደተጠበቀ ሆኖ፤ በአቢሲንያ የሽልማት ድርጅት አማካኝነት ቴዲ አፍሮ በኪነጥበብ ዘርፍ ሁለንተናዊ አስተዋጽዖ የ”ሎሬት” የክብር ማዕረግ መጠሪያ ስም መስጠቱ […]

Read More →
Latest

አባቴ ከሞተ በኃላ የፍቅር እስከ መቃብርን ዋሽንት ስሰማ አእምሮዬን ይረብሸኛል! ሪታ ወጋየሁ ንጋቱ

By   /  September 23, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on አባቴ ከሞተ በኃላ የፍቅር እስከ መቃብርን ዋሽንት ስሰማ አእምሮዬን ይረብሸኛል! ሪታ ወጋየሁ ንጋቱ

Read More →
Latest

‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ ክንፉ አሰፋ

By   /  September 22, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ ክንፉ አሰፋ

“አከ’ሲ” አለ ያገሬ ሰው፣   ከሰሞኑ ‘አጃኢብ’ ያሰኘውን የአዜብ መስፍን ወሬ ሲሰማ። አዜብ ልምድ ያላት ውሸታም እንጂ  ልምድ ያላት ኮሜዲ አትመስልም ነበር። ከሚሚ ስብሃቱ ጋር  በያዝነው ሳምንት የተወኑትድራማ ግን ጦሽ አርጎ ያስቃል።  መቼም ጥርስ እንጂ ልብ አይስቅ።  ፈንድሻም’ኮ ልቧ እየተቃጠለ ነው ፊትዋ ሚፈካው። ሴትየዋ አይኗን ሳይሆን ቅንድቧን በጨው አጥባ “ምንም የለኝም ግን ይወረስ” ነው የምትለው።  መለስ የባንክ ደብተር ይቅርና መንጃ ፈቃድ እንኳ የለውም ስትል የቀለደችበት  ወቅት ሩቅ አይደለም።  እርግጥ ነውአዜብ በራስዋ ስም እንኳን ሕንጻ፣ ሲም ካርድም ሊኖራት አይችልም። ጥሩ ጋዜጠኛ አልገጠማትም እንጂ፣ ቢገጥማት፣  “እመኑኝ ልጃገረድ ነኝ!” ብላ እያለቀሰችም ቢሆን ለማሳመን ትሞክር ነበር።  ልጆቼን እየተበደርኩ ነው የማስተምረው ብላ በተናገረች ሰሞን ኤ.ቢ.ሲ ኢንተርናሽናል የተባለው የማድሪድ ጋዜጣ ወ/ሮ አዜብ መስፍን በአንድ ቀን የግል ግብይት ብቻ 1.5 ሚሊዮን ዶላር እንዳወጣች ዘግቦ ነበር። የወዲ ስብሃቱ ልጅ አላማ ‘የሙስናዋን ንግስት’ ነጻ ለማውጣት መሞከር ባይሆን ኖሮ ፣  በነካ እጅዋ ሰሞኑን በወደቀ ሂሳብ እየተቸበቸቡ ስላሉ የአዲስ አበባ ሕንጻዎች ጉዳይ ታነሳ ነበር። የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ጠቅልሎ  የያዘው ኤፈርት አናት ላይ ቁጭ ብላ “ምንም የለኝም” የሚል ነጠላ ቀልድ የለቀቀችው አዜብ 30 ሚሊዮን ብር  ከኪስዋ መዝዛ  ለመቀሌ ስፖርት ክለብ መለገስዋን እንኳ ረስታዋለች።ግብር የማይከፍልና የኦዲት ቁጥጥር የማይነካው ደጀና የተባለው የማፍያ ኩባንያ ከኤፈርት ጋር ተጣምሮ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ እኩሌታ ይዟል። ካፒታሉ አፍሪካ አንደኛ  የሆነው የዚህ ጥምር CEO ነኝ ብላናለች አዜብ። ሰማይአይታረስ፣ ንጉስ አይከሰስ፣ ደሞዝ አይነገር.. ደሞዝ አይጠየቅ! በዛሚ! “ዛሚ ኤፍ.ኤም “ ተብሎ በሚጠራው የነሚሚ ስብሀቱ ራዲዮ ጣቢያ ከዚህ ቀደም የሞራል ቀውስ ውስጥ ገብተው የሚዋኙ ትናንሾችን እያቀረበ፣  በደረቀ ፕሮፓጋንዳ  ብቻ ብዙ መጓዝ ባለመቻሉ፣  የፕሮግራም ለውጥያደረገ ይመስላል። እንደ አዜብ መስፍን አይነቱን ጥያቄና መልስ እያስጠና ተከታታይ ድራማ ማቅረብ ጀምረዋል። የመጀመርያው ሾው  በቴዲ አፍሮ  ተጀመረ ። ገድለው ሃውልት መስራት ለነሱ አዲስ ነገር አይደለምና ጸሃይየሞቀውን “እርምጃው ፍትሃዊ አይደለም”  እንቶፈንቶ ደጋገመችው።  የቴዲ አፍሮን የአልበም ምረቃ ያገደውን ስውር እጅ  አደባብሳ አለፈችው።  ስለማታውቀው  ፍትህ እና መብት መለፈፍዋ ግን ብዙዎችን ሳያስደምምአልቀረም። አዜብ በተከታዩ ክፍል ብቅ ብላ፣  “የምተዳደረው በደመውዝ ነው። መለስም፣ እኔም፣ ልጆቼም ሃፍት የላቸውም።” አለችን። “ውልና ማስረጃ የሌለው ሃፍት ካለኝ  ቦታውን ያሳዩኝ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ልመልሰው”  የሚለው ሕጻን ልጅን እንኳ የማያሳምን አባባልዋ ትንሽ ያስቃል። ሕዝብ በደቦ ወጥቶ የአዜብና ዘመዶችዋን የልተመዘገበንብረት እንዲያፈላልግላት  መጠየቅዋ ነው ወይንስ የእሷም ህንጻዎች  እንደ  ኮንዶሚኒየሙ “ጠፍተዋል”  ብለው ነገሯት?  ከሠበታ የወሰደችው 1200 ሄክታር መሬት የቀብርዋ ስፍራ መሆኑ ነው። ይህ ደግሞ በነሱ ቋንቋ ሙስና አይባልም።  ሙስናም ቢሆን ለከባባድ ሚዛን የህወሃት አባላት የአገልግሎት ስጦታ ነው።  አቶ አያሌው መንገሻ፣ የቀድሞው የደህነት መ/ቤት ሹም ህብር ሬዲዮ ራይ ቀርበው በሰጡት ቃለ ምልልስ “በሕወሃት ሙስና ወንጀልአይደለም” ብለውናል። ኮሜዲያን ወደ ውጭ ሲሰደዱ፣ ፖለቲከኞቹ  ቦታቸውን ይዘዋል ልበል?  ከሰሞኑ የህወሃት ካድሬዎች እንደጉድ መቀለድ ጀምረዋል። አዜብ እና ከሚሚ ተደራጅተው […]

Read More →
Latest

በኦሮሚያ ክልል 6700 ሰዎች ሃሰተኛ ሠነዶች ይዘው ተገኙ

By   /  September 21, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on በኦሮሚያ ክልል 6700 ሰዎች ሃሰተኛ ሠነዶች ይዘው ተገኙ

Image copyrightGETTY IMAGES ቁጥራቸው 6700 የሚሆን የኦሮሚያ ክልል የህዝብ ሰራተኞች የመንጃ ፈቃዶች እና የብቃት መማረጋገጫ ሰርቲፊኬትን (ሲኦሲ) ጨምሮ ሃሰተኛ የስራ እና የትምህርት ሠነዶችን ይዘው ተገኝተዋል። የኦሮሚያ ክልል የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሰው ሀይል ልማት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ሰራተኞቹ የአመራር ስፍራን ጨምሮ በተለያዩ መደቦች ላይ ተሰማርተው ሲሰሩ የነበሩ ናቸው ብለዋል። እንደ ሀላፊው ገለፃ […]

Read More →
Latest

በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል

By   /  September 19, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል

ምንጭ ሪፖርተር ሁለቱ ክልሎች በሟቾች ብዛት የማይጣጣም መግለጫ ሰጥተዋል ከ20 ሺሕ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱን፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ዓርብ መስከረም 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ በሁለቱ ክልሎች መሀል በተቀሰቀሰቀው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት […]

Read More →
Latest

The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.

By   /  September 17, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, music, Music Clip, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.

Washington Post By Paul Schemm Ethiopian pop star Teddy Afro at his home in Addis Ababa. (Mulugeta Ayene/Associated Press) ADDIS ABABA, Ethiopia — Monday marked the first day of the new Ethiopian year, but it hasn’t been much of a holiday for Teddy Afro, the country’s biggest pop star. First, the government informed him that his […]

Read More →
Latest

Ethiopian-Americans celebrate a new year in September

By   /  September 15, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, WEST AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on Ethiopian-Americans celebrate a new year in September

By Hannah GebresilassieCONNECT CHICAGO — Ethiopians around the globe celebrated a new year, also known as Enkutatash, on Sept. 11. While it’s 2017 in most of the world, it’s 2010 in Ethiopia. That’s because the country uses an ancient calendar, which is about seven years behind the calendar more commonly used worldwide. “The beauty of […]

Read More →
Latest

የማለዳ ሬዲዮ ፕሮግራም ተጀመረ!! ስርጭቱን ይከታተሉ

By   /  August 27, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, Movies, music, Music Clip, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on የማለዳ ሬዲዮ ፕሮግራም ተጀመረ!! ስርጭቱን ይከታተሉ

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar