www.maledatimes.com POEMS - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  POEMS
Latest

አንድዬ

By   /  August 4, 2014  /  POEMS  /  Comments Off on አንድዬ

አንድዬ፡ ከማተቤ መለሰ ዛሬ ደስ ይበላቸው፡ የዘብቱ ይሳቁ፣ ብቀላውን ከቻሉት፡ በቅርብም ሆነ በሩቁ። ለጀግና ጽናቱ ነው መመኪያው፡ የሃገር ፍቅር ነው በትሩ፣ የጊዜ ጉዳይ እነጅ፡ ጠላቱም መውደቁ አይቀርም ከሰሩ። አንድዬ!! ወገን ሊታደግ ህይወቱን መነዘረ፣ በሰቃዩ የመለያየት አጥርን ሰባበረ። በሃሳብ ሳንገናኝ፡ እንደሰናውር ግምበኛ፣ ተቧድነን ስንቧከስ፡ እንደዚያ እኛው በእኛ። አንድ አደረገን አንዳርጋቸው፡ አስተሳሰረን በደሩ፣ ተቆርቋሬውን ክፍል፡ ለሃገሩና ለክብሩ። […]

Read More →
Latest

ግፍ መሸከም ይብቃን ( በ ይግዛው እያሱ)

By   /  February 27, 2014  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ግፍ መሸከም ይብቃን ( በ ይግዛው እያሱ)

ሀዘንህ አይብዛ ወገን ደስ ይበልህ ተስፋን ሰንቅ ዛሬ ዓላማ ይኑርህ። አቅደህ ተራመድ ግብህ እንዲሳካ ያለፈውን ትተህ በመጪው ተመካ። እንዲሁ አይኖርም እኛም አንቀጥልም ተባብረን ከሰራን ውጤት አይርቀንም። ወይ ነፃነት የለን ወይ ደልቶን አልኖርን ተንበርክከን ኖረን አጎንብሰን ሞትን። ቆም ብለን እናስብ ፍጹም አናመንታ ምን እስኪፈጠር ነው ይሕ ሁሉ ዝምታ። አኗኗሪ ሆነን መኖር እንኳ ሳንችል ስንት ዘመን አሳለፍን […]

Read More →
Latest

ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ)

By   /  February 25, 2014  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ጫፍና ጫፍ ( አትክልት አሰፋ)

ሁለት ጫፍና ጫፍ ያልተገጣጠመ፣ አንደኛው ቀና ሲል፤ ሌላው ያዘመመ፤ አቅጣጫ ሲፈልግ ጫፉ ለመጋጠም፣ ይሄኛው ሲራወጥ ከዚያኛው ሊጣጣም፣ አንዱ በዚህ ሲዞር፤                 ያኛው ወዲያ ሲያከር፣ የሚያለዝብ ጠፍቶ፤                 በየፊናው ሲበር፤ ምኞታቸው ሳይሰምር፤                        ፍላጎት ሳይረካ፣ ወዲያ ወዲህ ሲሉ ጫፍ ሳይነካካ፤ ይሄን ጫፍ ከዚያኛው ማጋጠም ቢችሉም፣ ሁሉም ቢዳክሩም መፍትሄ አላገኙም።             ጥሞና ሳይሰፍን በመሀከላቸው፣             ፍላጎት ብቻውን ሲነድ በሆዳቸው          ሁለቱም አንድ ሆነው፤ […]

Read More →
Latest

የወያኔ ሴራ

By   /  February 10, 2014  /  POEMS  /  Comments Off on የወያኔ ሴራ

  ከመቃብር ምሶ፣ ሙታንን  ቀስቅሶ፣ ዘር አጥንት ቆጥሮ ከሰውነት ወጥቶ እንደራበው ውሻ አጥንት እየጋጠ፣ በስንቱ ቀለደ በስንቱ አላገጠ፡፡ ዛሬን እንዳንቃኝ እንዳናልም ነገን፣ ሁል ጊዜ በፍርሀት እያሸማቀቀን፣ ሽብረተኛ እያለ ሽብር ሲዘራብን፣ እኛም ሚሲኪን ህዝቦች እንቀበላለን፡፡ በጥላቻ ወሬ እግር ከወርች ታስረን፣ እንዳንከባበር በትእቢት ተውጠን፣ አንዱ አንዱን ላይሰማው ስንደነቁዋቆር ሁሉም በያለበት እየየውን ሲያወርድ፣ የተጫነብንን መርገም እንደማውረድ፣ አንድ መቶ […]

Read More →
Latest

Sew le Sew- Episode 117

By   /  January 8, 2014  /  Movies, POEMS  /  Comments Off on Sew le Sew- Episode 117

You Might Also LikeSew le Sew- Episode 115Sew le Sew- Episode 111Sew le Sew – Episode 102Sew le Sew- Episode 109Sew le Sew- Episode 103Sew le Sew- Episode 113Sew le Sew- Episode 104Sew le Sew- Episode 101

Read More →
Latest

I AM NOT IN PRISON SAYS ARTIST DANIEL OF GEMENA

By   /  January 7, 2014  /  Ethiopia, Movies, POEMS  /  Comments Off on I AM NOT IN PRISON SAYS ARTIST DANIEL OF GEMENA

Artist Daniel Tegegn: I am not in prison and am working on my new movie Artist Daniel Tegegn who is known for his role in the ETV’s series drama named ‘Gemena’ discredits rumors circulating by some online media outlets that he is imprisoned. On an interview he gave to the local magazine, Kalkidan, he said […]

Read More →
Latest

Yegena Wazema

By   /  January 6, 2014  /  Movies, POEMS  /  Comments Off on Yegena Wazema

You Might Also LikeTsnatAskerenu522Sewer GalabiYaltenetekech NefsSamrawi 2KeneanAlazar

Read More →
Latest

Senena Segno

By   /  January 6, 2014  /  Movies, POEMS  /  Comments Off on Senena Segno

You Might Also LikeTsnat[African Movie] Guday AlegnYehiwot MastaweshaKategnaSaraAmedrakiwAynegam WoyKameso

Read More →
Latest

Zeritu Kebede- Kemis Yelebeskulet

By   /  January 5, 2014  /  Movies, Music Clip, POEMS  /  Comments Off on Zeritu Kebede- Kemis Yelebeskulet

You Might Also LikeTeddy Afro- ShemindeferYegna feat. Aster- TaituBetoch- Episode 30Gorebetamochu- Episode 29Betoch- Episode 34Sew le Sew- Episode 111Mahamoud Ahmed- LiveAcross the Atlantic

Read More →
Latest

ያ’ገሬና የኔ – አትክልት አሰፋ (ጋዜጠኛ) – ከቫንኩቨር

By   /  December 16, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ያ’ገሬና የኔ – አትክልት አሰፋ (ጋዜጠኛ) – ከቫንኩቨር

እናቴና አገሬ ሙግት ገጠሙና፣ ሚስቴና እናት አለም ተወዳደሩና፣ ልጄ እና እማምዬ ፉክክር ገቡና፣ አንዱን ምረጥ ብለው ድርቅ ሲሉብኝ፤ እናቴም ውዴ ናት፣ ሚስቴም የኔ ፍቅር፤ ልጄም ንጉሴ ነው፤ የሚጣፍጥ ከማር፤ የግሌ የራሴ የማ’ለውጣቸው፣ በሰላሳ ዲናር የማልቀይራቸው፤ እናት፣ ሚስት፣ ልጄ፤ ሁሉም የኔ ናቸው። እኔ ግን ያገሬ፤ እኔስ የ ‘ማምዬ… የግል ንብረት ነኝ ብዬ መለስኳቸው። ዲሴምበር 15/2013- ቫንኩቨር […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar