www.maledatimes.com POEMS - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  POEMS  -  Page 3
Latest

ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎ (ቴዲ አፍሮ)

By   /  January 12, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎ (ቴዲ አፍሮ)

“አልወጣልህ አለው ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎስሎ ስሎ ስሎ ፍቅርን ስሎ ስሎ በሳለው እየወጋ በደማው እየቀባ ክርስቶስ ደሙ እንጂ ዘሩ አልተሰቀለምአንጨቱ ላይ ያለው እውነት ይሄ አይደለም እያለ እስኪናገር የስዕሉ አንደበትገብረ ክርስቶስም ለክርስቶስ ሚሆን ቀለምእስኪያልቅበት በነጩ ሸራ ላይ እስካሁን የሚወርድ ደም አፈሰሰበትቀለም ቀይ የደም ቀለም የጥላ ቀለምየሁሉም ነው እንጂ የማንም አይደለምፍቅር ዘር አይደለም “በድምጽ ለማድመጥ እባካችሁ የጸሃፊዉን ስም ከፊት ለፊት ይጠቁሙ […]

Read More →
Latest

እኔማ (ከዘ.ገ ማለዳ ታይምስ)

By   /  January 12, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እኔማ (ከዘ.ገ ማለዳ ታይምስ)

እኔማ ለማያርፈው አይንሽ ለሚቅበዘበዘውፈርሃቱን ንዶ አገር የሚያደርሰው ረፍትሽን ነስቶ ቀልብሽ ላይገዛ ላላይሽ በቅጡ በጄ ላልጨብጥሽ እንዲያው እንደ á‹‹á‹› “ስሜት” ስትይ በውነት የማውቀውን ስሜትሽን ያ` የለመድኩት ገላ የማውቀው ሰውነትበፍቅር ተግዳሮት ልቤ የወደቀበትሽሮ ላይድንልኝ በውድቅቱ ለሊት ያንቺን ነፍስ አድነሽየኔን ገድለሽብኝ ስውር ብለሽ ጠፍተሽመፍትሄው ሲጠፋሽሁነቱን ስታውቂው ጥፋትሽ ሲቀጣሽ ዛሬ ሰሜት አልሽኝ »»»»»ያኔማ ሳታውቂኝ ኖሬብሽ በፍቅር አስሬሽከውስጥሽ በቀዬ መሆኑን ስታውቂ ከህልም አለም ኑሮሽ ደግመሽ ስትነቂበብራና ቀለም በልብሽ ጽፈሽኝዛሬ በውን አለም መኖሬን ስታውቂ ነው ወይስ ስሜትሽ […]

Read More →
Latest

artist Tewodros Kassahun (Teddy Afro) reading poems during Sheger radio Poetry night in Addis Ababa.

By   /  January 8, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on artist Tewodros Kassahun (Teddy Afro) reading poems during Sheger radio Poetry night in Addis Ababa.

artist Tewodros Kassahun (Teddy Afro) reading poems during Sheger radio Poetry night in Addis Ababa.   (Teddy Afro).mp4

Read More →
Latest

ምንቀረሽ ኢትዮጵያ

By   /  January 3, 2013  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ምንቀረሽ ኢትዮጵያ

ምንቀረሽ ኢትዮጵያ                                                                                                           […]

Read More →
Latest

እኔ ኢትዮጵያዊ እስላም ነኝ! (ከይመሩ ሙሄ)

By   /  December 19, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እኔ ኢትዮጵያዊ እስላም ነኝ! (ከይመሩ ሙሄ)

 ዜግነቴና እምነቴ የመጣ ከናት ካባቴ፣ ከትውልድ ትውልድ ተወራርዶ፣ የተቀበልኩት አደራ ሃላፊነት የተጫነብኝ፣ እንዳስተላልፍ በተራ፤ ነውና ማባከን ጊዜ፣ ያልተሰበረን መጠገን መጣር ለከላሸና ላክራሪ ሴራ፣ እጄን የማልሰጥ የማልበገር፤ እኔ ኢትዩጵያዊ እስላም ነኝ፣ ዜግነቴ የማይጠረጠር ሃይማኖቴን የማላስደፍር፣ ባህሌ ነው ተባብሮ መኖር ከክርስቲያን ወገኖቼ ጋር። አስተዳደጋችንን ሲቃኙት፣ ልዩነቱ የማይታይ ጎልቶ በመፈቃቀር ተውጦ፣ በመከባበር ተሞልቶ። ፊደል የቆጠርኩ በአባ ባቆምም መለዕክተ […]

Read More →
Latest

ማን ጸሎት ያሳርግ ?

By   /  November 8, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ማን ጸሎት ያሳርግ ?

  “በቃሊቲ ማሰሪያ ቤት እነርሱ “ማረሚያ ቤት” ይሉታል። በርካታ ወገኖቻችን እንደሚገኙ ይታወቃል። በቅርቡ ደግሞ  የሙስሊም ኢትዮጵያውያን መፍትሄ አፈላላጊዎች ወደ ቃሊቲ ተዛውረዋል። ይህ ፎቶ ህብረተሰቡ ከታሳሪዎቹ ጎን መሆኑን ያሳያል። “አያሳይም” የሚል ካለበደንብ ደግሞ ይመልከተው!  ፎቶውን ብቻ ሳይሆን የታሰሩበትንም ምክንያት በደንብብንመለከት ደግሞ ሁላችንም ከነዚህ ወገኖች ጎን መቆማችን አይቀሬ ነው!”Read in PDF ማን ጸሎት ያሳርግ (1)

Read More →
Latest

እህ.ህ ወይ ነዶ!!!!

By   /  November 4, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  1 Comment

 እህ.ህ ወይ ነዶ!!!! ከማተቤ መለሰ ተሰማ አያበሳጭም ወይ እስኪ እየው ወገኔ፣ ተባለኮ አማራ ሽንታም በወያኔ፡ ይታይህ ያገር ልጅ ይህን የግፍ ስራ፣ ስው እንዲህ በዘሩ ሲሰደብ ሲአራ፡ እንዲህ ጉድ ይሰማል፡ እናንት ወይ ነዶ፣ ተሰደበ አማራ በቋንቋው ተዋርዶ፡ እርር ድብን ብሎ ተቃጠለ አንጀቴ፣ ስው እንዲሀ በዘሩ ሲናቅ በማየቴ፡ ምነው አይቆረቁር አይገባ አጥንት ሰብሮ፣ ጀግናው ፈሪ ሲባል በባንዳ […]

Read More →
Latest

ለጋዜጠኛው መታሰቢያ (ከይግዛው እያሱ)

By   /  October 6, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ለጋዜጠኛው መታሰቢያ (ከይግዛው እያሱ)

መታሰቢያነቱ ቃሊቲ እስር ቤት ለሚገኘው ለ”እውነት ” ተሟጋች ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ሌሎችም ፀሀፍት:- ቢታሰር ቢገረፍ ሲቃይ ቢበዛበት አጥላልተው አንቋሽሸው ምራቅ ቢተፉበት ከምንም ሳይቆጥረው ይህን ሁሉ እንግልት መጻፉን አይተውም ለቆመለት እውነት:: የሰማውን እና በአካል ያየውን ወይ መጽሀፍ አንብቦ ይበጃል ያለውን ለህዝብ ጀሮ ማድረስ ምርጫው ስለሆነ ራሱን አይወድም ሰው ለሰው  ከቆመ:: ሻማ ሆኖ ሊያልቅ በራሱ ወስኖ […]

Read More →
Latest

ምነዋኢትዬጵያ….?

By   /  October 4, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on ምነዋኢትዬጵያ….?

  እንደ ይሁዳ ከዱ፣ ልጆችሽ ሸፈጡ እንደ ኤሳው ሆኑ፣ ቡክርናቸውን ሸጡ በመታመን ፋንታ፣ ኑፋቄን መረጡ። እንደ ባህር አሸዋ – እንደ ሰማይ ከዋከብት ምነዋ ኢትዬጵያ… በዛብሽ ጠላት?… 

Read More →
Latest

ለለውጥ እንነሳ

By   /  October 2, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on ለለውጥ እንነሳ

ለለውጥ እንነሳ ሰው ሚበላው አጥቶ ኑሮ እያማረረ ቀን ይወጣል ብሎ ጦም ውሎ ባደረ ለምን ዝም አልክ ተብሎ ነገር ተፈልጎ የወያኔ ጀሌ እርስ በእርስ ተከፋፍሎ ያደፈጠውን ሕዝብ ለመቀስቀስ ብሎ ሁከት ይጀምራል እውነት አስመስሎ:: ምን እንዳሰቡለት ሕዝቡም ጉዱን ሳያውቅ ፈጥኖ ይቀላቀላል ማንንም ሳይጠይቅ:: መሰሪው ወያኔ ሕዝቡን እነሳስቶ ሾለክ ሾለክ ይላል መሳተፉን ትቶ:: የሕዝቡ ቁጣ ግን ገንፍሎ ያይላል […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar