www.maledatimes.com POEMS - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  POEMS  -  Page 4
Latest

ለወያኔደወል በ ይግዛው እያሱ

By   /  September 26, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on ለወያኔደወል በ ይግዛው እያሱ

አረመኔ ነበርክ ጀግናውን ጣለብህ በሰራኸው በደል አይቀርም ቅጣትህ:: ሮጦ ለማምለጥ ቢሞክርም ልብህ ከማንም አታመልጥ ሁሉም ነው አዳኝህ:: (ጠብቆ ይነበብ) ለመደበቂያ እንኳ ወዳጅ ሳታፈራ                                                                 […]

Read More →
Latest

እጅለእጅእንያያይዝ (በይግዛው እያሱ)

By   /  September 25, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on እጅለእጅእንያያይዝ (በይግዛው እያሱ)

እጅለእጅእንያያይዝ  በ ይግዛው እያሱ ገበሬው ይዳሰስ ላብ አድሩም ይቃኝ ምሁሩም ይፈተሽ ዙሪያ ገባው ይታይ ይደራጅ ሀኪሙ ሁሉም ይነቃነቅ ተማሪን ብቻ አንበል ከፊት ሆኖ እንዳያልቅ:: ባገር ውስጥም ሆነ ውጭ አገር ያላችሁ ለነጻነት ትግሉ ግቡ ወስናችሁ:: የወያኔ አገዛዝ ጭቆና እንግልቱ ከአንዱ አንዱ አያዳላም እኩል ነው ቅጣቱ:: መራብ መጠማቱን ሆዳችን በቻለ አላረካው ብሎ አላስኖር እያለ ቤታችንን ሲያፈርስ በቁም […]

Read More →
Latest

እውነትን ፍለጋ

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on እውነትን ፍለጋ

እውነትን ፍለጋ ሳይኖሩ መኖርን ለራሳችው መርጠው ለህዝብ ድምፅ ባሰሙ እውነትን ፈልገው ስም ይሰጣቸዋል አሸባሪ ተብለው:: የሚዲያ ትርጉሙን ፍች ማን ይንገረን እነሱ እንደሚሉት “ውሸት”እውነት ይሆን::? ያልሰሩትን ሰራን ሆኖ ነገራቸው በ ETV ቻናል ሁሌ መጮሃቸው ለነሱ እውነት አለው ውሸት ማውራታቸው:: መቸ ተነግሮ ያውቃል በኢህአዴግ ልሳን እውነት ላያወሩ ገብተዋል ቃል-ኪዳን:: ሚያወራም ከመጣ ድምጹን እንዳይሰሙ በውሸት የሚፈርድ ዳኛ ስለሾሙ […]

Read More →
Latest

ለህሌና እንደር

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ለህሌና እንደር

ለህሌና እንደር እኔ ምን ቸገረኝ ምን ጊዜም አልደላኝ ከእንግዲህ ተወልዶ ሰው ለሚሆን ይብላኝ:: እያልን እያዜምን ፀጥ ብለን እያየን ህዝባችን በግፍ ሲያልቅ ሁአላ ከሚቆጨን ወገን እንደሌለን አገር እንደሌለን ከምንቀር ተሰደን ያገባኛል ብለን ካለንብት ሆነን አምባገነን መንግስት ማስተናገድ ይብቃን:: “በቃ” እዚህ ላይ ያቁም ብለን ቃል እንግባ ድምጻችን ከፍ ብሎ ለዓለም ያስተጋባ:: አይኑን በጨው አጥቦ ብቅ ብቅ የሚለው […]

Read More →
Latest

ለለውጥ እንነሳ

By   /  September 20, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ለለውጥ እንነሳ

 ለለውጥእንነሳ ሰው ሚበላው አጥቶ ኑሮ እያማረረ ቀን ይወጣል ብሎ ጦም ውሎ ባደረ ለምን ዝም አልክ ተብሎ ነገር ተፈልጎ የወያኔ ጀሌ እርስ በእርስ ተከፋፍሎ ያደፈጠውን ሕዝብ ለመቀስቀስ ብሎ ሁከት ይጀምራል እውነት አስመስሎ:: ምን እንዳሰቡለት ሕዝቡም ጉዱን ሳያውቅ ፈጥኖ ይቀላቀላል ማንንም ሳይጠይቅ:: መሰሪው ወያኔ ሕዝቡን እነሳስቶ ሾለክ ሾለክ ይላል መሳተፉን ትቶ:: የሕዝቡ ቁጣ ግን ገንፍሎ ያይላል ተንበርክከን […]

Read More →
Latest

ይታየኛል

By   /  July 27, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on ይታየኛል

ከይኸነው አንተሁነኝ ይታየኛል ….. አወ ያታየኛል ግሩም ሂዎት… የነጻነት እጦት ርሃብ ከአእምሮሯችን ሲኮበልል ምስቅልቅል ሂዎታችን ስቃያችን ጥርግ ሲል ወጥቶ መግባት ሰርቶ መብላት እውን ሲሆን ጠፍቶ ክልክል እኛው ለኛ ተነጋግረን እኛው በኛ የሰራነው አለቃችን ህግ ሲሆን እኛው ለኛ ያጸደቅነው። ይታየኛል ከእኩይ መለስ ከወያኔ ህልፈት ማግስት በእኩልነት ጥላ ድባብ በኢትዮጵያ ምኩራብ ደጃፍ የንጋት ጎህ ፍንትው ብሎ ተስፋ […]

Read More →
Latest

ታየኝ ተሰባብሮ

By   /  July 27, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on ታየኝ ተሰባብሮ

By Yehenew Antehunegn እርስ በርስ ተቃቅፎ ተቆላልፎ ያለው ጋኑን አስተካክሎ ቀጥ አርጎ የያዘው ከቀኝና ግራ ከታች የደገፈው የዘመን አብሮነት ባህል ያያያዘው ምን እባል ይሉኝታ ገርቶ ዝም ያረገው አቅም አጥቶ ሰልችቶት ግራ ገብቶት ያለው ቢታገስ ቢጠብቅ የጋኑ አለመሙላት ፍጹም መመቻቸት የመከራ ጭነት ከመጨመር በቀር ለሱ እሚያስብ ማጣት ሁሌ ከስር ሆኖ መሸከም ማትረፉ አሳስቦት ክብደቱ አጀግኖት ግፉ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar